cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

አደይ የሳይኮሎጂ ምክሮች 🌼

የአደይ ሳይኮሎጂ ራዕይ፦በስነ ልቦናው ዘርፍ ወጣቱን በማማከር እና በማሰልጠን የላቀ አስተሳሰብ እና ስብእና ያለውን ትውልድ ለኢትዮጰያ ማብቃት እና ማበርከት።

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
4 391
Suscriptores
-424 horas
+17 días
+830 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
ደግሞ ሌላ ስኬትን እቀዳጅ ዘንድ እድሜን የጨመረልኝ አምላክ ይክበር። 👉ዛሬ እኔ ወንድማችሁ ዮኒ(Jonah) እቺን ምድር ከተቀላቀልኩኝ 24 አመት ሞላኝ። በጣም ደስተኛ ሆኛለው። እቺን መድር ቀመቀላቀሌ እና በመፈጠሬ ሁልጊም አምላኬን እያመሰገንኩኝ እኖራለው። 👉ይሄ አመቴ ደግሞ የትልቅ ስኬት የትልቅ ድል እና በረከት እንደሚሆንልኝ አምናለሁኝ። Its Me Jonah🙏🙏🙏
Mostrar todo...
🥰 11👍 4 2
ሰላም እንዴት አመሻችሁ ውድ የአደይ ሳይኮሎጂ ቤተሰቦች። አደይ ሳይኮሎጂ በ Tiktok መጀመራችን ይታወቃል። ስለዚህ የtiktok ተጠቃሚ የሆናችሁ ቤተሰቦች Fllow በማድረግ እንድትከታተሉን እላለው። Its Me Jonah🙏🙏🙏
Mostrar todo...
The power of habit ( የልማድ ሀይል) Its Me Jonah🙏🙏🙏
Mostrar todo...
👍 1
ሠላም እንዴት ናችሁ ውድ የአደይ ሳይኮሎጂ ቤተሰቦች። ነገ ማለዳ " የልማድ ሀይል" በሚል ርዕስ አሪፍ ስልጠና እንወስዳለን። 🔴 ስልጠናው በቀጥታ የምንወስደው ሳይሆን ሪከርድ አድርጌ የማስቀምጥላችሁ ይሆናል። መልካም ቀን ይሁንላችሁ። Its Me Jonah🙏🙏🙏
Mostrar todo...
12👍 1
ለውጥ ፍላጎት + ተግባር ነው። በፍላጎት ደረጃ ብቻ ያለ ለውጥ መዋኛ ገንዳ አጠገብ ተቀምጦ ዋናተኛ መሆን ነበር እያሉ ከማለም አይተናነስም። Its Me Jonah🙏🙏🙏
Mostrar todo...
👍 11 2
የሁሉም ሰው ጓደኛ የሚሆን የገዛ ራሱ ጠላት ይሆናል ይባላል። ይሄ ሲሆን ለራሳችን መስጠት ያለብንን ጊዜ ባለመስጠታችን የተነሳ በህይወታችን ላይ ምን መጨመር እንዳለበት ምን መቀነስ እንዳለበት እና የትኛውን የህይወታችንን ክፍል ማስተካከል እንዳለብን እንዳናውቅ ያደርገናል። Its Me Jonah 🙏🙏🙏
Mostrar todo...
👍 6 6
5.55 MB
🥰 2
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.