El servicio también está disponible en tu idioma. Para cambiar el idioma, pulseEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Categoría
Ubicación del canal e idioma

audience statistics ከመጻሕፍት ዓለም በ🇪🇹

Contact 👇 Creator  @Rovi_ben  😊 🇪🇹 😎 Join  @Rovibook  <|> /\ 👢👢 መካሪ ከተገኘ ህይወት ቀላል ነው!! ለማንኛውመ ማስታወቂያ ነክ ጉዳዮች  @heny10  ያናግሩን 
Mostrar más
38 204-29
~4 118
~0
10.77%
Calificación general de Telegram
Globalmente
71 825lugar
de 6 606 539
37lugar
de 525
En categoría
66lugar
de 989

Género de suscriptores

Averigua cuántos suscriptores masculinos y femeninos tienes en el canal.
?%
?%

Idioma de la audiencia

Descubre la distribución de los suscriptores de canales por idioma
Ruso?%Inglés?%Árabe?%
Crecimiento del canal
GráficoTabla
D
W
M
Y
help

La carga de datos está en curso

Duración del usuario en el canal

Descubra cuánto tiempo permanecen los suscriptores en el canal.
Hasta una semana?%Viejos?%Hasta un mes?%
Ganancia de suscriptores
GráficoTabla
D
W
M
Y
help

La carga de datos está en curso

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
3 765
6
ታሪኩ የሚጀመረው በ 2002 ዓ.ም ከቤሩት ወደ አዲስአበባ የሚበረውና ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አይር መንገድ የሆነው ቦይንግ 787 አውሮፕላን ተከስክሶ ከ90 ሰዎች ጋር ባሏ የሞተባት ሎዛ የተባለች ትንታግ ገፀ-ባህሪ የአደጋውን መንስዔ በራሷ መንገድ ለማጣራት የምታደርገውን ውጣ ውረድ በመተረክ ነው። የሎዛ ይህ ድርጊት በኢትዮጵያና በሊባኖስ አይር መንገዶች አልተወደደላትም። እንዲያውም በግዙፉ ቦይንግ ካምፓኒ እንደ ጭራቅ እንድትታይና እሷን ማስወገድ የመጨረሻ አማራጫቸው አድርገው እንዲወስዱ አነሳሳቸው። ሳታውቀው እንዲህ አይነት አጣብቂኝ ውስጥ የገባችው ሎዛ ገለልተኛ የአደጋው መንስኤ አጣሪ ኮሚቴ ያወጣውን ድምዳሜ ስታይ ይብሱኑ እንድትበሳጭና ነገሩን ገፍታበት ትክክለኛውን የአደጋውን መንስዔ በራሷ መንገድ ማጣራት በአደጋው ለተቀጨው ባሏ ጥልቅ ፍቅሩን የምትገልጽበት አይነተኛ ማካካሻ አድርጋ ወሰደችው። ግን ደግሞ የውርደት ካባ ላለመከናነብ በመላው ዓለም የዕዝ ሰንሰለቱን የዘረጋው የቦይንግ ካምፓኒና ስሙ ምስጢራዊ የሆነ ድርጅት ሎዛን ለማስወገድ የመጨረሻ ካርዳቸውን መዘዋል--ግብግቡ የሚጀምረው እዚህ ጋ ነው እንግዲህ ! መጽሐፉ ልቦለዳዊ ቢሆንም የተከሰቱ እውነተኛ ሁነቶች ላይ ተንተርሶ የተጻፈ ነው(በ2002 ዓ.ም ከቤሩት አዲስአበባ በረራውን ያደረገ ቦይንግ 787 አውሮፕላን ተከስክሶ 90 ያህል ሰዎች እንደተቀጠፉ ልብ ይሏል )። በተያያዘና ተመጋጋቢ በሆነ ሁኔታ የተማሩ የኢትዮጵያ ምሁራን ከዚህ በፊት ባልተካሄደበት መንገድ ኢትዮጵያን በሳይንስና ቴክኖሎጂ ቁጥር አንድ ሀገር ለማድረግ እንቅስቃሴውን ሲያጧጥፉ መጽሐፉ ይተርካል። እነዚህ ምሁራን ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን አፍሪካን በቴክኖሎጂ ለማመንደግ የተነሳሱ ናቸው። ይህ ሁኔታ የእርዳታ ድርጓቸውን እየበተኑ ጥሬ እቃችንን በሚያጋብሱ ምዕራባውያን አልተወደደም--ሌላ ግብግብ! በመጨረሻም ኢትዮጵያ በራሷ ባንዲራ ያጌጠች ሳታላይት ስታመነጥቅ የመጽሐፉ ሽፋን ላይ ይታያል።( ልብ በሉ! ይህን ሽፋን ይዞ መጽሐፉ የታተመው በ2008 ዓ.ም ነው)። ይህ ነገር መጽሐፉን ትንቢታዊ ያደርገዋል። ምክኒያቱም ከሁለት ዓመት በኋላ በቻይና ጀርባ አሳዝላም ቢሆን ኢትዮጵያ የራሷን ሳታላይት አመጥቃለች! ሌላውን ከመጽሐፉ ...... መጽሐፉን በነጻ በ PDF ለማውረድ ከታች ያለውን link ተጠቀሙ!!! ምርጥ :ልብ አንጠልጣይ :ፍቅርን :ስለላን :ሳይንስን :ትንቤትን :መድሃኒቶችን አጠቃሎ የያዘ!!!! *እመኑኝ.አንዴ ከከፈታችሁ ሳትጨርሱ አታቆሙም! *ኢትዮጵያን የሚወድ ያንብበው!!! ብርሃኑ በቀለ ሰንዶታል!!! *NB..የፈጠራ ክህሎት ያላችሁ ምናባችሁን ስለሚያሰፋው ሳታነቡት አትለፉ!! መልካም ንባብ
Mostrar más ...
2 630
3
ድሳካር.pdf ድሳካር.pdf ምርጥ :ልብ አንጠልጣይ :ፍቅርን :ስለላን :ሳይንስን :ትንቤትን :መድሃኒቶችን አጠቃሎ የያዘ!!!! *እመኑኝ.አንዴ ከከፈታችሁ ሳትጨርሱ አታቆሙም! *ኢትዮጵያን የሚወድ ያንብበው!!! ብርሃኑ በቀለ ሰንዶታል!!! *NB..የፈጠራ ክህሎት ያላችሁ ምናባችሁን ስለሚያሰፋው ሳታነቡት አትለፉ!! *NB..ኢትዮጵያዊነት የሚያንገሸግሻችሁ አታንብቡት!!

ድሳካር.pdf

1
0
ድሳካር.pdf ድሳካር.pdf ምርጥ :ልብ አንጠልጣይ :ፍቅርን :ስለላን :ሳይንስን :ትንቤትን :መድሃኒቶችን አጠቃሎ የያዘ!!!! *እመኑኝ.አንዴ ከከፈታችሁ ሳትጨርሱ አታቆሙም! *ኢትዮጵያን የሚወድ ያንብበው!!! ብርሃኑ በቀለ ሰንዶታል!!! *NB..የፈጠራ ክህሎት ያላችሁ ምናባችሁን ስለሚያሰፋው ሳታነቡት አትለፉ!! *NB..ኢትዮጵያዊነት የሚያንገሸግሻችሁ አታንብቡት!!

ድሳካር.pdf

5 959
91
ድሳካር.pdf ድሳካር.pdf ምርጥ :ልብ አንጠልጣይ :ፍቅርን :ስለላን :ሳይንስን :ትንቤትን :መድሃኒቶችን አጠቃሎ የያዘ!!!! *እመኑኝ.አንዴ ከከፈታችሁ ሳትጨርሱ አታቆሙም! *ኢትዮጵያን የሚወድ ያንብበው!!! ብርሃኑ በቀለ ሰንዶታል!!! *NB..የፈጠራ ክህሎት ያላችሁ ምናባችሁን ስለሚያሰፋው ሳታነቡት አትለፉ!! *NB..ኢትዮጵያዊነት የሚያንገሸግሻችሁ አታንብቡት!!
1
0
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሰራው ሃጢያት ነው:: ያዕ-4:17 በትንሳዔ ዋዜማ ለበጎ ስራ ተነስተናል:: ለማንኛውም እርዳታ NaN NaN NaN
5 423
7
AB PHOTOGRAPHY የአራቱም ደብር አስተዳዳሪዎች ለህዝቡ ሰላምታ ሲሰጡ
11 858
9
Watch " Tube (ሐኪም ቲዩብ)" on YouTube ስለጤናዎ ማወቅ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ በሀኪሞች የተዘጋጀ የበሽታዎች መንስኤ፣መከላከያ መንገድና መድሀኒቶችን በቻናላችን በቀላሉ ያገኛሉ 😷👩‍⚕🤒👩‍⚕🤕👨‍⚕😭🧑‍⚕🤮👩‍⚕🤢 Do you want to know about your health condition? Then subscribe this channel and you'll get disease descriptions ( cause, prevention) and treatment. A channel prepared by Ethiopian Doctors in Amharic .
12 990
21
Hiking trip to Portuguese Bridge🌉& Debre Libanos Mountain🏔. Plan your weekend with Rivers and Valleys Trip to hike a day trip to Portuguese Bridge & Debre Libanos Mountain on Oct 24,2021. 👕 There will be a T-shirt reward for five early registered 🎁The best picture ever shot challenger will get half free ticket price on the next trip. #️⃣Activities 👣 Hiking 🏊‍♂Swimming 🦇Catching a bat in a cave #️⃣Package Includes 🚌 Transportation 🥐 Breakfast 💧Bottled water 🍱 Lunch 🧢 Hat 🥤Juice 🗺 Guide 💲Entrance fee 📸 Professional photography 💵 Price 🔛 650 ETB ✨Departure: Mexico-Shebelle Hotel (12:00ET) 🎫 Reservation 👇 () or call us on 251941391533 Follow us on 👇🏾 ✔️ ✔️
Mostrar más ...
1
0
Hiking trip to Portuguese Bridge🌉& Debre Libanos Mountain🏔. Plan your weekend with Rivers and Valleys Trip to hike Portuguese Bridge & Debre Libanos Mountain on Oct 24,2021. 👕 There will be a T-shirt reward for five early registered 🎁The best picture ever shot challenger will get half free ticket price on the next trip. #️⃣Activities 👣 Hiking 🏊‍♂Swimming 🦇Catching a bat in a cave #️⃣Package Includes 🚌 Transportation 🥐 Breakfast 💧Bottled water 🍱 Lunch 🧢 Hat 🥤Juice 🗺 Guide 💲Entrance fee 📸 Professional photography 💵 Price 🔛 650 ETB ✨Departure: Mexico-Shebelle Hotel (12:00ET) 🎫 Reservation 👇 () or call us on 251941391533 Follow us on 👇🏾 ✔️ ✔️
Mostrar más ...
1 586
6
AB PHOTOGRAPHY Is there anyone….in z water 🤔🤔🤔 Ohhhh.
1 404
0
AB PHOTOGRAPHY JOIN OUR HIKING CHANNEL ..........THANK YOU........
2 982
3
#አዲስ_ቀን_አዲስ_ሰው! የታላቋ ኢትዮጵያ ታላላቅ ህልመኞች የማነቃቂያ እና የስብዕና ልህቀት ስልጠና ፕሮግራም። በአዲስ ዓመት የታደሰ መንፈስ ህይወታችንን በስኬት ሞልተን ወደታላቅነት እንድንሻገር፤ ስመ-ጥርና አንጋፋ የልቦና ውቅርና የስብዕና ዕድገት አሰልጣኞች የሚሳተፉበት ልዩ የማነቃቂያ እና የስብዕና ልህቀት ስልጠና በልዩ ድምቀት ይከናወናል። የትልቅ ህልምና የልቦና ውቅር አሰልጣኝ-ዳዊት ድሪምስ አንጋፋው የስራ ፈጠራ ጥበብ አሰልጣኝ- ዶ/ር ወሮታው በዛብህ የስብዕና እድገትና የስኬት ስነ ልቦና -ከኢንስፓየር ኢትዮጵያ ዳንኤል ወዳጆና ስነወርቅ ታዬ የስኬታማ ቢዝነስ ሚስጥሮች-ከአዲስ እይታ የተግባራዊ ቢዝነስ ስልጠና ማዕከል-ክብረት አካሳ እንዲሁም ተወዳጁ የአነቃቂ ንግግሮችና የስብዕና ዕድገት አሰልጣኝ ማንያዘዋል እሼቱ ...ሌሎችም የስኬታማነትና የታላቅነት ልምዳቸውን ያካፍላሉ: በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የጃዝ ሙዚቃ ቴራፒ በአንጋፋው ሙዚቀኛ ሻለቃ በፍቃዱ ሀይሌ ይቀርባል። ታላቅ ህልም ያለው ዜጋ ታላቅ ሀገር ይገነባል። ስብዕናን የሚያበለፅጉ ስልጠናዎችና የስራ ፈጠራ ጥበቦችን በማካበት ከራሳችን አልፈን ለሀገር: ከሀገርም ከፍ ብለን ለዓለም የምንተርፍ የላቀ ስብዕና ባለቤቶች እንሁን። ይምጡና በአዲስ ዓመት በአዲስ አስተሳሰብ እና በታደሰ ማንነት ወደ ታላቅነት ይሻገሩ። መስከረም 15 ቅዳሜ ከቀኑ 7:30 ጀምሮ በአምባሳደር ትያትር አይቀርም። የመግቢያ ዋጋ vip-300 መደበኛ 200 ብር ብቻ ለበለጠ መረጃ NaN አዘጋጅ ካሶጵያ ኤቨንትና ዴኮር ከአዲስ እይታ ጋር በመተባበር ሁሉም ቀን አዲስ: ሁሉም ሰው ታላቅ ነው! ኑ አብረን ወደ ታላቅነት እንሻገር! አዲስ ቀን አዲስ ሰው።
Mostrar más ...
1 969
3
9 121
13
5 606
7
ክፍል 2 ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ....ከወደውጪ ድምፅ ተሰማ፡፡ አስር አለቃ ጎረቤታቸውን በዱላ አናቱን ብለው በሩ ላይ ደፍተውት ነበር፡፡ ሰይጣን አጀንዳውን ይዞ አስር አለቃ ግቢ ሲደርስ ነገር ተደበላልቆ ጠበቀው፡፡ ጉዳዩን በጥንቃቄ አጣራና አጀንዳው ላይ እንዲህ ሲል ከተበ "የአስር አለቃው ጉዳይ ከእቅድ በላይ ተፈፅሟል፡፡" ሦስት ፖሊሶች ኮሌታቸው ጨምድደው ወደያዟቸው አስር አለቃ ጆሮ ጠጋ አለና "አንተ ሸፋፋ! ስማ..! አሁን በግድያ ሙከራ ዘብጥያ ትወርዳለህ የተበደረው ጎረቤትህ ተሽሎት ወደ ቤቱ ይመለሳል..፡፡ ያች አንቋራሪ ልጅህም የትም ስታንቋር ር ስለምትውል ቤትህ ሰው የለም፡፡ ሚስትህና ጎረቤትህ ብቻቸውን እዚህ ሰፊ ግቢ ራስህ አልጋ ላይ...ሂሂሂሂሂሂ ቂቂቂቂቂቂ አይ ሸፋፋው!! ይልቅ ሚስትህን ዓይንህ እያየ ከምትወሰድ አንዱን ፖሊስ በካራቴ ድፋውና አምልጥ...ወታደር አይደለህ...? አስር አለቃ አይደለህ?.... ኮማንዶ ነኘ እያልክ በየጠላ ቤቱ ስታወራ አልነበር...? ወይስ ዝም ብለህ ስትወሽክ ነው...፡፡" አስር አለቃ ቀስ ብለው ከጎናቸው የቆመውን ፖሊስ ተመለከቱት፡፡ክስት ያለ ነው...በዛ ላይ የያዘው መሳሪያ የከበደው ይመስላል፡፡ ሁለቱም ፖሊሶች ቢሆኑ ያን ያህል የሚስፈሩ አይደሉም ቀድረ ቀላል ነገር ናቸው፡፡ " ይሔኔንንስ መሣሪያውንም መንጠቅ አያቅተኘ " ሲሉ አሰቡ፡፡ ፖሊሶቹ አስር አለቃን እያጣደፉ ወደ ጣቢያ ወሰዷቸው፡፡ ዷ....! ዷ............መንደርተኛው ከሩቅ የተኩስ ድምፅ ሰማ "ምንድነው....?" "እስረኛ ሊያመልጥ ሞክሮ.....ፖሊሶቹ እግሩን ሰንክለው አቆሙት.....! ሰይጣን በሳቅ ፍርስ አለ፡፡ እናም አጀንዳው ላይ እንዲህ ሲል ፃፈ "የእግሩ ጉዳይ አልቋል አሁን ነፍሱን ማንሻፈፍ ይቀረኛል!!" ከዛም ሰይጣን ቀይ እስኪሪቢቶ አወጣና እየተፍነከነከ እንዲህ ሲል ፃፈ "አስር አለቃ አምሳ አለቃ መቶ አለቃ ሻለቃ ጄነራል ሚኒስተር ...ጠቅላይ ሚኒስተር ሁሉም እግር አላቸው፡፡ እንኳን እነርሱ አገርም እግር አላት ስንፈልግ እናንሻፍፋታለን!!!" ደራሲ ከሚለው መፅሐፍ ለንባብ እንዲመች ተደርጎ የተወሰደ ነኘ አስተያየታችሁን አድርሱኘ 😍😍😍🙏🙏🙏
Mostrar más ...
15 644
63
AB PHOTOGRAPHY r.....for reflection ምስሉን ተጭነው ይመልከቱ 📸📸 ቴክኖ ስፓርክ kb ወንድሜ ስልክህን እንዳነሳበት ስለሰጠኸኘ አመሰግናለሁ😍😍🙏🙏
5 068
2
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN አንድ ቀን ሰይጣን በመንደሩ ወደሚፈሩት እና ወደ ሚከበሩት አስር አለቃ ደባልቄ ግዛው ቤት ሔደና ቀዳሚሚ ተከታይም ሳያደርግ "ደባልቄ!!" ብሎ በስማቸው ጠራቸው፡፡ አስር አለቃ ፊታቸውን በቁጣና በግርምት አኮማትረው ድምፁን ወደሰሙበት ዞር ቢሉ በአካባቢው ሰው የሚባል የለም፡፡ እዚህ ሰፈር አንድም ሰው የአስር አለቅነትን ማዕረጋቸው ሳያስቀድም የአባቻቸውን ስም ሳያስከትል እንዲህ ንፋስ እንዳነሳው ፌስታል ስማቸውን ለብቻው አንጠልጥሎ የሚነሳ ሰው የለም፡፡ እንኳን ሰው የዚህ ሰፈር ሰይጣን ቢሆን ራሱ እንደዚህ አስር አለቃን አቃሎ እና አበሻቅጦ ይጠራቸዋል ተብሎ አይታሰብም፡፡ እንዴት ሆኖ! ምን ሲደረግ...! እንግዲህ አስር አለቃ የተጣሉ ባልና ሚስት አስታርቀው ገና መመለሳቸው ነበር፡፡ ልክ በራቸው ላይ ሲደርሱ ነው ሰይጣን የጠራቸው፡፡ ምን ይጠራቸዋል ያዋረዳቸው እንጂ! ቢሆንም 'ጆሮዬ ነው' ብለው ወደ ቤታቸው ግቢ ሊገቡ ርምጃ ሲጀምሩ፣ "አንተ ደባልቄ ! የሚደባልቅ ይደባልቅህ! ሲጠሩ አትሰማም!? ደንቆሮ!!" ብሏቸው እርፍ፡፡ በዚህ ቢበቃማ ጥሩ ነበር "ምን ያራሩጥሃል? ያቺ መንሽ እግር ሚስትህ እንደሆነች የትም አትሔድብህ ተወዝፋ ነው የምትጠብቅህ" ሲል ዘለፋቸው፡፡ አስር አለቃ መጀመሪያ በተናጋሪው ድፍረት ግርርርርርርርርምምምምምም አላቸው ቀጥሎ የንግግሩ ትርጉም አዕምሮአቸው ውስጥ ሲተረጎም ደማቸው ፈላ፡፡ ላለፉት አርባ ዓመታት እንዲህ ተንቀውም እንዲህ ደማቸው ፈልቶም አያውቅም፡፡ ከዘራቸውን ጠበቅ አድርገው ጨበጡና ድምፁን ወደሰሙበት ፎክረው ዞሩ፡፡ "ያንበሳው ግልገል!" በአካባቢው የሰው ዘር የለም!! "እንኳን ፊቴ ያላገኘሁት ደመ ከልብ አድርጌው ዘብጥያ መውረዴ ነበር፡፡" አሉና ከዘራቸውን ወደ ግራ እጃቸው አጋብቸው ከዘራ በያዙበት እጃቸው አማተቡ፡፡ "ሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂ..." የሰይጣን የሚያበሳጭ እና የሚሰቀጥጥ ሳቅ ጆሮአቸው ሥር ተቅለጨለጨ....... " ድሮም ከእግዜራችሁ በፊት ዱላችሁ ነው ትዝ የሚላችሁ....ነውጠኛ ሁሉ.... ? አይሸፋፋው አስር አለቃ....ሂሂሂሂሂ ሁሁሁሁ ቂቂቂቂቂ..." አለ ሰይጣን ግቢ ግቢያቸው ውስጥ ቀድሞ ገብቶ ከቆመ በኀላ፡፡ አስር አለቃ ግራ ተጋቡ፡፡ ንዴታቸውን ዋጥ አድርገው እየተጣደፉ በቁጣ ወደ ቤታቸው በር ገሰገሱ፡፡ አስር አለቃ አቋማቸው እንደሰምበሌጥ ቀጥ ያለ ስፖርተኛ አቋም ነው፡፡ ሰው ሁሉ "አቤት ቁመና!!" ይላቸው፡፡ ሰይጣን ግን ወደ ቤታቸው ሲጣደፉ የሚያበሽቅ ንግግር "ሸፋፋ ..ሸፋፋ ትላለህ! ሲራመዱ አይተህ...ደግሞ ወታደር ነኘ ይላል እንዴ? ይሄን ደጋን የመሰለ እግር ይዞ ሂሂሂሂሂሂ...እንኳን አገር ልትጠብቅ በዚህ ሸፋፋ እግርህ ሚስትህንም አትጠብቅ ተመልከት የእግርህን ክፍተት በልጅነትህ ፀሐይ አላሞቀችልህም ያቺ ጨብራራ እናትህ!!! ኪኪኪኪኪ..." አስር አለቃ ከሳቸው አልፎ እናታቸው ማዋረዱ ቢያንገበግባቸውም የተናጋሪው ማንነት ስለገባቸው እንደገና አማተቡና "የማርያምን ብቅል ፈጭቻለሁ ቱ! ቱ! ቱ! አንተ ፖለቲከኛ ሰይጣን!" ብለው ወደ መሬት አንዴ ወደሰማይ ትፍ! ትፍ! ቀጠል አድርገውም " አንተ ክፋ አውቄኻለው እንዲ አቅልሎ የሚጠራኘ እንዳንተ ያለው ቀላል እንጂ ሌላ እንደማይሆን መች አጣሁት?" ካሉ በኀላ ቆይ ላግኘህ ሚመስል ዛቻ ከዘራቸውን ነቀነቁና ነጠቅ ነጠቅ ብለው በመራመድ ወደቤታቸው ገቡ፡፡ ሰይጣንም አጀንዳውን ከፍቶ "አስር አለቃ ደባልቄ" በሚለው ፊት ለፊት በቀይ እስኪሪቢቶ 'ራይት' አደረገ፡፡ መንገዱንም ቀጠለ! እየሳቀ እና እያፏጨ...! ይሄ ሸፋፋ ለዛሬ ይበቃዋል ሲበሳጭ ይደር፡፡ ነገ ደሞ በተመቸኘ ሰዓት ብቅ ብዬ ነጅሼው እሔዳለሁ፡፡ አለና እየሳቀ መንገዱን ቀጠለ፡፡ አስር አለቃ ቤት ግራና ቀኘ ባሉት ጫት ቤቶች ተኮልኩለው ጫት የሚቅሙትን ወጣቶች በኩራት እየተመለከተ "ርስቴ እየተስፋፋ ነው!" ብሎ እየኮራ ቁልቁቅል ወደ ወንዙ! በእርግጥም ሰይጣን እንዳሰበው አስር አለቃ ሌሊቱን እንቅልፍ በዓይናቸው ሳይዞር ነበር ያደረው፡፡ እንደዛ ያበሻቀጣቸው ሰይጣን ነው ለማለት ጥርጣሬ ገባቸው "እኔ የትኛው ቅድስና ኖሮኘ ሊፈትነኘ ይመጣል?" አሉ ለራሳቸው፡፡ እንደውም አንዱ ጎረቤታቸው ተደብቆ እንደሰደባቸው ጠረጠሩ፡፡ "ማን ሊሆን ይችላል? ሌሊቱን ሙሉ ተብሰለሰሉ ፡፡ "ይች ጎረቤቴ የትነበርሽ ትሆን እንዴ? የለም ድምፁ የወንድ ነው፡፡ ግንበኛው አሰፋ መሆን አለበት እሱ ለካ ለሥራ ክፍለሃገር ከሄደ ሁለት ወሩ... እና ማናባቱ ነው...፡፡" ወደ ንጋቱ ላይ አንድ ሃሳብ ብልጭ አለላቸው፡፡ አረጋ!! ድንበር እየገፋ የበጠበጣቸው ጎረቤታቸው!! አረጋ! እሱስ ሚስታቸውን በምኞት ዓይኑ የሚቃኘ ጥጋበኛ ነው ድምፁ መጣላቸው ራሱ ነው! "አገኘሁት ብለው ዘለው ከአልጋቸው ተነሱ፡፡ ሚስታቸው እማማ የውብዳር በአስር አለቃ አነሳስ ደንግጠው "በስማም ምን ሆኑ? ሲሉ ጠየቁ "ዝም በይ ሸፋፋ!" ሲሉ ሚስታቸውን ሰደቧቸው ከሰይጣን በተዋሷት ያደረች ስድብ፡፡ አስር አለቃ ከዛ በፊት ሚስታቸው ሰድበው አያውቁም ነበር፡፡ ልብሳቸውን ለባብሰው እየተጣደፉ ሲወጡ ሚስታቸው አልጋው ላይ ሆነው አሰቡ "ይሔን ሁሉ ዘመን ዓይቶት የማያውቀውን የእግሬን መንሻፈፍ ዛሬ እንዴት ታየው? ምናልባት ወጣት ሴት ዓይቶ ይሆን? ማን ያውቃል ...? ባላቸውን ካገቧቸው ጀምሮ ዛሬ ገና ተጠራጠሩ፡፡ ልጃቸው ስንቄ እንደ ሁልጊዜው ከመኘታዋ ተነስታ እያንጎራገረች ነበር፡፡ ለሙዚቃ ከፍተኛ ፍቅር ያላት ስንቄ በተለይ የአስቴርን አወቀን ዘፈኖች ስትዘፍን ታስደምማለች፡፡ ዛሬ ግን እናቷ ድንገት አንባረቁባት "ወዲያ ዝም በይ! ምን በጧቱ ታንቋርሪብኛለሽ!" ስንቄ በእናቷ ንግግር ክፉኛ ተበሳጨች፡፡ እስከዛሬ ሲያንቋርር ነበር "የኔ ልጅ ድምጿ ብቻ የወፍ ዘር የሚያረግፍ..." እያሉ ዛሬ ታዲያ ምን ነካቸው? ስታምሰለስል ድንገት ጓደኛዋ ሊበን ደወለ፡፡ ዛሬ "ሰርፕራይዝ" ሊያደርጋት ጓደኞቹን አዘጋጅቶ እየጠበቃት ነው፡፡ እንድታገባው ሊጠይቃት ወስኗል ጓደኞቹ ጋር ቤቱ ቅልብጭ ያለ ፕሮግራም አዘጋችቶ ድንገት ሊነግራት የቃል ኪዳን ቀለበቱን አዘጋጅቶ በጉጉት እየጠበቃት ነው፡፡ "ሄሎ!" አለች እንደከፋት "ሄሎ...! ምነው ድምፅሽ?" አላት እንባ ተናንቋት ስለተናገረች ድምጿ በእርግጥም ድክም ብሎ ነበር፡፡ "ድምፄ ምን ሆነ? ስትል ጠየቀችው፡፡ "ተንቋረረ ልበል?" አላት ፈገግ ብሎ፡፡ ስልኩን ጆሮው ላይ ጠረቀመችበት፡፡ ዘፋኘነትም ከዚህ በኀላ ዋጋ እንደሌለው ገባት፡፡ አርፋ የፀሀፊነት ሥራዋን ለመስራት ወሰነች፡፡ "አንቋራሪ ድምፅ " ያውም በእናቷና በምቶደው ፍቅረኛዋ የተመሰከረበት...፡፡ እስከዛሬ ሰው ፊት 'ስታንቋርር' ሁሌም ሲታዘባት በሹክሹክታ ሲቀልድባት እነንደኖረች ተሰማትና አፈረች!! ### ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ....ከወደውጪ ድምፅ ተሰማ........... ክፍል ሁለት ይቀጥላል ከቆመ በኀላ፡፡ እኔ እንደጨመርኩበት ልብ ይሏል ነኘ አስተያየታችሁን አድርሱኘ 😊😊😊😍😍🙏🙏
Mostrar más ...
5 173
25
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN " ጨርሰው የማይሰሩ አሳሳቢ አይደሉም አይሰሩምና ብልሽት ያለባቸው ማሞቂያዎች ግን ሰውየው ሲሞክራቸው ይሰራሉ ልብሱን አውልቆ ሲገባ ያረጥባሉ፡፡ ዓይኑን መግለጥ ከመታጠቢያው መውጣት በማይችልበት ሰዓት ሙቀታቸቅን መስጠት ያቆማሉ፡፡ ሰውየው በአይኑ ሳሙና ገብቷልና ልብሱን ለመልበስ እንኳን ከውሃ ያለፈ ገላውም ሳሙና ብቻ ነውና ማሞቂያው ስለተበላሸ የፈራውን ቅዝቃዜ የፈራውን እንቅጥቅጥ በግድ ይጋፈጣል፡፡ በሙቀት ጀምሮ በቅዝቃዜ በመጨረሱ ይንቀጠቀጣል፡፡ የተበላሸ ማሞቂያ ሲገጥመን ሁል ጊዜ የወረት ያስታውሰናል በሙቀት ጀምሮ በቅዝቃዜ መጨረስ የዚህ ዓለም መገለጫ ሆኗል፡፡ በኡኡታ ሠርግ በግልግል ማሬ የሚለው ቃል እሬቴ በሚል....ይለወጣል፡፡ ጨርሰው ጨካኘ ፈጽመው ክፉ የሆኑትነ አንሞክራቸውም አንቀርባቸውም ብንቀርባቸውም ተጠንቅቀን ነውና አይጎዱንም፡፡ እነደተበላሸው ማሞቂያ በሙቀት ጀምረው በቅዝቃዜ የሚጨርሱ አረጋግተው ቀጥል የሚያንቀጠቅጡን ስሜት አልባ አድርገው ቀጥለው የሚያሳምሙ አስደስተው ቀጥሎ እትትትትት.....የሚያሰኙ ብዙዎች ናቸው፡፡ ፍፁም እስክንራቆት ያባበሉን ሌላ ማየት እስከማንችል ያወሩን በማይዘልቀው ሙቀታቸው ያታለሉን የትም መሄድ እንደማንችል ሲረዱ ይለዋወጣሉ፡፡ በረዶአቸውን ማዝነብ ይጀምራሉ፡፡ ስለተለወጡብን ሰዎች ከማሰብ ስለተለወጥንባቸው ማሰብ የተሻለ ነው፡፡ በሞቀው ሰላምታ ጀምረን ያኮረፍናቸው ፍፁም ሚስጥራቸውን ከሰማን በኀላ ገሸሽ ያልናቸው ሌላ ማየት ሲያቅታቸው አውረን የተለየናቸው አውላላ ሜዳ ላይ መሪ ፈልገው ሲንከራተቱ የሳቅንባቸው ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ ምናልባት ዛሬ ሰው የማይወጣልን ሰው ገፍተን ሊሆን ይችላል፡፡ የዛሬውን የሚመጥነን ቅጣት ነውና በሚደርስብን ልንደሰት ይገባል፡፡ ትላንትን መልሰን መኖር ቢያቅተን በንሰሐ ማደስ እንችላለን፡፡ እነዚያንም ሰዎች መካስ እንችላለን፡፡ የንሰሐ የይቅርታ ዘመን ዕድል ነውና ሊያልፈን አይገባም፡፡ ፡፡ ፡፡ ጌታ ሆይ እውነተኛ ፍቅርን እንዳንገፋ እባክህን እርዳን፡፡ " ነኘ አስተያየታችሁን አድርሱኘ መልካም ምሽት
Mostrar más ...
6 895
27
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN " ክፉ ነገር በማሰብ ይጀምራል፡፡ በማድረግ ይደመደማል፡፡ ማሰብ ለክፋት ፅንሰቱ ማድረግ ልደቱ ነው፡፡ ክፉ ነገር በማድረግ እየተገለጠ ይመጣል፡፡ ክፉ ነገርን የጦር ኀይል የፍርድ ጽናት የቅጣት ብዛት አያስቆመውም፡፡ክፉ ማሰብ ባለቤቱን ይበክላል ክፉ መናገር የጎረቤትን ሰላም ያናጋል አዕምሮን ያቆሽሻል ክፉ ማድረግ ማድረግ ማህበረሰብን ይጎዳል ያፈናቅላል፡፡ ክፉን መድገም ያደነድናል፡፡ ፡፡ የማይወድቅ የለም መልዐክ ካልሆነ የማፀፀት የለም ሰይጣን ካልሆነ፡፡ መድገም ማስተጋባት ነው፡፡ የሌሎችን ክፋት ማወደስ ለክፋት በነፃ ማስታወቂያ መስራት ነው፡፡ ሳይከፍሉን በቅዱስ አደባባይ ርኩስ ማስታወቂያ መስራት ነው፡፡ አንድ ጊዜ ክፉ ነገርን ከሚፈፅሙለት ይልቅ ደግመው በሚያወሩለት ሰይጣን ይደሰታል፡፡ ኃጢያት በተግባር ከሚፈፅሙ በምኞትና በትዝታ የሚጨልጡ ይበዙለታል፡፡ ሰው ነንና ክፉ ነገር እናስብ ይሆናል አለመናገር መልካም ነው፡፡ ሰው ነንና ተናግረን ይሆናል አለማድረግ ግን የተሻለ ነው ሰው ነንና አድርገን ይሆናል አለመድገም ግን መልካም ነው፡፡ መድገም መስራት ብቻ ሳይሆን ማስተዋወቅም ነው፡፡ ነገሩን ደግሞ ማውራት አይገባም፡፡ አዝረከርካለው ያልነውን ጉዳይ አንሰራፍተነው ሊሆን ይችላል፡፡ መድገም ብዙ ደቀመዝሙርትን ያፈራል፡፡ "ክፉ ነገርን አትናገሩ ደግማችሁም አታውሩ" ለምን ስንል፡- ያደረገ ካለ ይደፍራል ያሰበ ካለይፈፅማል የጀመረ ካለ ብቻዬን አይደለሁም ይላል የፈራ ካለ ልብ ያገኛል አደራረጉ የጠፋው ካለ ስልቱን ያገኛል፡፡ ክፋ ነገርን እግዚአብሔር ይገስፅህ በማለት መቅበር ያስፈልጋል፡፡ ዝርዝር ማውራት ለሴጣን ስፖንሰር መሆን ነው፡፡ ይህን ለመገንዘብ መንፈሳዊ ሰው ብቻ ሳይሆን ጨዋ አስተዳደግም በቂ ነው፡፡ ፡፡ ሰይጣን ዋንኛ ስራ ጆሮን ማስለመድ ነው፡፡ ጆሮን ማስለመድ የፖለቲካ ትልቅ ስልት ነው፡፡ የክፉዎች ትልቅ መንገድ ነው፡፡ ጆሮ ከለመደው አፈፃፀሙ ቀላል ነው፡፡ የምንናገረውን ሰዎች ይለማመዱታል ማስደንበርን ነው የምንፈራው ከዛም የተለየ ነገር አለ፡፡ ብዙ ክፉ ድርጊቶች ሲወሩ ይብሳሉ፡፡ ዝርዝር የሚወራው የእግዚአብሔር ፍቅር ነው፡፡ ዛሬ ግን አጋንትን እያስለፈለፉ ትምህርት እንሰጣለን እየተባለ ነው፡፡ የሐሰት አባት ከተባለው የእውነት መረጃ እየተፈለገ ነው፡፡ ስብከት ሲያልቅብን ወደዚህ መግባታችን ያሳዝናል፡፡" "መጥፎን ነገር እንደምንጠላ የሚያረጋግጥልን ስራችን ብቻ ነው" እና ከክፉ እንራቅ መልካምነትን እንዝራ እላለሁ ነኘ አሰተያየታችሁን አድርሱኘ መልካም ጊዜ ተመኘሁ፡፡ 😍😁👍🙏
Mostrar más ...
5 266
31
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN የመርሐ ግብሩ መሪ እኒያን ሊቅ ሲያስተዋውቅ "በአይነ ሥውር አቅማቸው ይህን ሁሉ ትምህርት ተምረው ይህም ያህል ደቀ መዛሙርት አፍርተው.....እያለ በእርሱ አመለካከት ማድነቅ ያለውን ነገር አወረደው፡፡ ሊቁ ግን ሲነሱ:- "ይህ ወንድሜ ያለውን ሰምቻለሁ ፡፡ በዓይነ ስውር አቅማቸው.......ብሏል፡፡ ወንድሜ ተቃጠለ ማለት መብራት ሄደ ማለት አይደለም ዓይነ ስውር ማለት የሳሎኑን መብራት አጥፍቶ የጓዳውን አብርቶ የተቀመጠ ነው ብለዋል፡፡...."፡፡በእርግጥም ሊቅ ናቸው፡፡ የሚንከባለል ዓይን ያለው አብዛኛው ሰው የጓዳውን አጥፍቶ የሳሎኑን አብርቶ የተቀመጠ ነው፡፡ የላይኛው ዓይን አምፑል ነው፡፡ አምፑል የሚሰራው በራሱ አይደለም ዓይንም ያለ ልብ ከኃይል ምንጩ እንደተለያየ አምፑል ነው፡፡ ማስተዋል ከሌለ የላይኛው ዓይን ከጌጥነት አያልፍም፡፡ እግዚአብሔር የሠራውን ለማድነቅ የወደቁ ሰዎችን ለማንሳት ወዳጆችን በፍቅር ለመመልከት.....የሚያገለግለው የውስጥ ዓይን እንጂ የውጭ አይን አይደለም፡፡ ጌታችን ወደዚህ ዓለም የመጣው እያዩ የማያዩትን እናያለን እያሉ የማያስተውሉትን ሳያዩ እንመራለን የሚሉትን ለመውቀስ ነው፡፡ እግዚአብሔር የሚታየው እውነት የሚገኘው በውስጥ ዓይን እንጂ በላይ ዓይን አይደለም፡፡ ወደ ተመስጦ ስንገባ ዓይናችንን እንጨፍናለን፡፡ የላይኛው ዓይን ባካና ያደርጋል፡፡ ለኅሊና የቤት ስራ እየያዘ ይመጣል፡፡ የቀደሙት አባቶች የቋንቋ እውቀታቸው ይደንቃል፡፡ ሲሰይሙ "ዓይነ ስውር" ብለዋል፡፡ ሥውር አይን ያለው ማለት ነው፡፡ አንዱ የግልፅ አንዱ የውስጥ ዓይን ተደርጎለታል ማለት ነው፡፡ የላይኛው ዓይን ማጣት ሳይከለክላቸው ብዙ ታላላቅ ሥራ የሠሩ ሊቃውንትን ይቺህ ዓለም አስተናግዳለች፡፡ የላይኛውን ብርሃን ማጣት ኃጢያት አይደለም፡፡ በውስጥ ጨለማ ተዝናትቶ መቀመጥ ግን ሀጢያት ነው፡፡ የላይኛው በተዓምራት ይወገዳል የውስጥ ጨለማ ግን ያለትምህርትና እምነት አይወገድም፡፡ ዓይን ተመልሳ እራሷን አይታ አታውቅም፡፡ ሌሎችን ታያለች ራሷን ግን አታይም፡፡ ሌሎች ያጎደሉት ትገመግማለች የራሷን ግን አታውቀውም፡፡ የላኘኛዋ ዓይን ለሌሎች የሆነውን እያየች የሌሎችን ሰላም እያየች የሌሎችን መውደቅ እያየች የሌሎች ርኩሰት እያየች ይዛ ትመጣለች፡፡ በመንገድ ላይ እናቶቻችን "እያዩኘ ሰላም ሳችሉኘ አለፉ" ስንላቸው የተለመደ መልስ ይሰጣሉ፡- "አይ ልጄ የሚያየው ልብ እንጂ ዓይን መሰለህ?" ይላሉ፡፡ ትልቁ ብርሃን ያለው ልብ ላይ ነው፡፡ የልብ ብርሃን ከጨለመ የላይኛው አይቶ አይቶ አይቶ አይችልም፡፡ ሥውር ዓይን ያስፈልጋል፡፡ ሥውር ዓይን ሲኖረን:- ✿ ያለንን እናውቃለን፡፡ ስለጎደለን የምንጨነቀው ያለንን በትክክል ስላላወቅን ነው፡፡ ✿እግዚአብሔር ዛሬም በሥራ ላይ መሆኑን እንገነዘባለን፡፡ ስለዚህ ተስፋችን ይታደሳል፡፡ ✿ በአሁኑ ሁኔታ ሕይወትን አንመዝን፡፡ አሁን ያለው ደግም ይሁን ክፉ እርሱ መጨረሻችን አይደለም፡፡ ፡፡ ✿ ለጎዱን ሳይቀር በችግራቸው እንገኛለን፡፡ ✿ በተገፉት ላይ አንጨክንም፡፡ ዓለም ተራ መሆኑ ይገባናል፡፡ ✿ ለሌሎች ማካፈል አንረሳም፡፡ ሌሎች እኛ ጋ ድርሻ አላቸው፡፡ ✿ አንደበታችንን እንገዛለን፡፡ መልካሙን ቀን ለማየት አንደበትን መቆጣጠር ያስፈልጋልና፡፡ እርሱ ሥውር አይን ይፍጠርልን🙏🙏🙏😊😊 ነኘ ሳነብ ካገኘሁት መልካም ሰዎችን ይገልፃል ብዬ አሰብኩና እንዲህ አቀረብኩት፡፡ 😍ክብር ይስጥልኘ🙏 አስተያየታችሁን አድርሱኘ፡፡
Mostrar más ...
6 468
24
10 956
11
እንኳን ለብረሀነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሰህ በአሉ የሰላም የፍቅር ያንድነት በአል ይሁንልን መልካም በአል!
3 788
13
@vendtradecenter
3 906
4
#የጭቃ_ውስጥ_አበባ የሚለው መፅሀፌን በጃፋር ፣ ሰዓዳ እና አይናለም መፅሀፍ መደብር ያገኙታል። የ90ዎቹ ልጆችን እድገት ፣ ስራ ፣ ፍቅር እና የወሲብ ህይወት ይዳስሳል።
1 357
0
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንላችሁ
17 274
32
🌼መ🌼 🌾ል🌾 🍃ካ🍃 🍂ም🍂 🌾🌾🌾ገና🌾🌾🌾 💥በ💥 💫አ💫 ✨ሉ✨ 💚የሰላም💚 💛💛የፍቅር💛💛 ❤❤የደስታ❤ይሁንሎት!!
4 517
0
https://youtube.com/watch?v=rGqjURol4so&feature=share
Health ethics Ethiopia(health related issues in Ethiopia)
Health ethics Ethiopia(health related issues in Ethiopia) Ethiopia health care system Ethiopian health related issues We define the ethics that’s in Ethiopia regarding health and related issues. health finance
2 765
0
https://youtube.com/watch?v=rGqjURol4so&feature=share
Health ethics Ethiopia(health related issues in Ethiopia)
Health ethics Ethiopia(health related issues in Ethiopia) Ethiopia health care system Ethiopian health related issues We define the ethics that’s in Ethiopia regarding health and related issues. health finance
1
0
https://youtube.com/watch?v=BV68pRUmJVU&feature=share
Health ethics Ethiopia
We define the ethics that’s in Ethiopia regarding health and related issues.
2 497
0
Última actualización: 10.11.22
Política de privacidad Telemetrio