es
Feedback
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

Ir al canal en Telegram

በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382

Mostrar más
3 148
Suscriptores
Sin datos24 horas
-107 días
-2730 días
Archivo de publicaciones
ተጀምሯል 🎆🎆🎆

AWiB's 25th webinar will happen on Wednesday 21 July 2021 on Facebook Live, this time featuring Yoftahe Manyazewal (Happy Bei
AWiB's 25th webinar will happen on Wednesday 21 July 2021 on Facebook Live, this time featuring Yoftahe Manyazewal (Happy Being), International Trainer/speaker, Certified Yoga Teacher, and Meditation Instructor. The session will be titled Self Engineering and will explore understanding the natural technology and mechanics of the body, mind, emotions and beyond. Go AWiB's Facebook page and hit 'Going' to get a notification when the event happens. The session will start at 3:00pm on 21 July 2021. LinkUp Addis is a media partner to this event. @linkupaddis

የተወደዳችሁ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🎉🕊🥁 አብዛኛቻችሁ በጠይቃችሁት መሠረት እንዲሁም በአጋፋሪአችን (በውስጥ መስመር) በምትልኳቸው ጥያቄዎች ምክንያት፣ ወደ ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ፕሮግ
የተወደዳችሁ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🎉🕊🥁 አብዛኛቻችሁ በጠይቃችሁት መሠረት እንዲሁም በአጋፋሪአችን (በውስጥ መስመር) በምትልኳቸው ጥያቄዎች ምክንያት፣ ወደ ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም እንመለሳለን፣ ለዮፍታሔ መጠየቅ ምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች (ጥያቄ ለዮፊ) መጠየቅ ትችላላችሁ ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ ላኩልን (በድምፅ ለሚልኩ ቅድምያ እንሰጣለን) በየተራ ከሰብዓዊ ምህንድስና አንፃር በዮፍታሔ ምላሾች/እይታዎች ይሰጥባቸዋል 🎉 https://t.me/SelfEngineering?voicechat #ጥያቄ #ለዮፊ #ሰብዓዊ_ምህንድስና ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ሸጋ አዲስ ቀን ቤተሰቦች አጭር የሰብዓዊ ውስጠት መረጃ መዋቅር #አከርካሪ #አንጎል እና #መረጃ #ፒኤች (PH level) #በሽታ_መከላከል #ሰብዓዊ_ቅኝት ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

የ21 ቀን ጨዋታ ቤተሰቦች ጨዋታው እየደራ መሄዱ ደስ ያሰኛል ሳቆቻችሁ ተቀነባረው ሲደመጡ እጅግ ያድሳሉ 😂😂😂 #ሳቅ #ለሁለንተናዊ #ጤና #የ21 #ቀናት #ጨዋታ #ቀን10 #ሰብዓዊምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

ቅኝተ ህይወት በሰብዓዊ ምህንድስና በክሁል ማዕከል ስለ... ጤና፣ ንቃት ፣ ደስታ ፣ አተነፍፈስ ፣ አመጋገብ ፣ ዕውቀት/ኢ-ዕውቀት... ወዘተ ወርሀዊ የሀሳብ ሽርሽር ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስ
ቅኝተ ህይወት በሰብዓዊ ምህንድስና በክሁል ማዕከል ስለ... ጤና፣ ንቃት ፣ ደስታ ፣ አተነፍፈስ ፣ አመጋገብ ፣ ዕውቀት/ኢ-ዕውቀት... ወዘተ ወርሀዊ የሀሳብ ሽርሽር ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering ቅዳሜ ሰኔ 26/2013 ከሰዓት በኋላ ከ8-10 በክሁል ማዕከል @KhulWorld ውስን ቦታ ስላለን ቀድመው ቦታ ይያዙ T.me/KhulService +251932333382 ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

⛷6ኛ ዙር የሰብዓዊ ምህንድስና የአንጎል ልህቀት ጨዋታ እንኳን ደህና መጣችሁ⛷ ይቺን መግቢያ እና የስልጠናው ጥቅል ገለፃ ያዳምጡ የኦንላይን ስልጠና ከሰብዓዊ ምህንድስና ከዮፍታሔ ጋር ግሩፑ ሳይዘጋ መቀላቀል እና ጓደኞቻችሁን መጋበዝ ትችላላችሁ https://t.me/joinchat/Ey7nlsJbqugxODFk መልካም ጨዋታ #የ21 #ቀን #ጨዋታ #ሰብዓዊ_ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 በያለንበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞 6ኛ ዙር የ21 ቀን አንጎል ልህቀት ስልጠና/ጨዋታ የኦንላይን ስልጠና ከሰብዓዊ ምህንድስና ✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 በያለንበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞 6ኛ ዙር የ21 ቀን አንጎል ልህቀት ስልጠና/ጨዋታ የኦንላይን ስልጠና ከሰብዓዊ ምህንድስና ✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ? https://t.me/joinchat/Ey7nlsJbqugxODFk የ21 ቀኑ የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ/ቻሌንጅ 6ኛ ዙር ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ግሩፕ በአዲስ መልክ ይጀመራል፣ በቅርብ ቻናላችንን ለተቀላቀላችሁ እንዲሁም፣ ከዚህ በፊት ጨዋታውን ጀምራችሁ መጨረስ ያልቻላችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው፣ በጥናታችን እዳየነው በተለየ ግሩፕ ውስጥ የምናደርገው ጨዋታ/ስልጠና ቻናሉ ላይ ከሚደረገው በሰወች ተሳትፎ ከ70% በላይ እንደሚጨምር አስተውለናል እንዲሁም ከግሩፑ በድል የጨረሱ እና ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉 ስለዚህ ዝግጁ?? ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀላሉን 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/joinchat/Ey7nlsJbqugxODFk ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering ለሚወዷቸውም ያጋሩት በኋላ ያመሰግኗቹሀል 🙏🏽

ሰብዓዊ ቅኝት የሙከራ ድምፆች #2 በሙዚቃ የተዋጁ አጫጭር የሰብዓዊ ምህንድስና ሀሳቦች ከዮፍታሄ ጋር ሀሳብ እና አስተያየታችሁን በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ላኩልን #ሰብዓዊ_ቅኝት ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ሰብዓዊ ቅኝት የሙከራ ድምፆች #1 በሙዚቃ የተዋጁ አጫጭር የሰብዓዊ ምህንድስና ሀሳቦች ከዮፍታሄ ጋር ሀሳብ እና አስተያየታችሁን በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ላኩልን #ሰብዓዊ_ቅኝት ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ግን ሰብዓዊ ምህንድስና ምንድነው? 🙄 እቺን አጭር ገለፃ አዳምጡ ሀሳብ እና አስተያየታችሁን በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ላኩልን #ሰብዓዊ_ምህንድስና_በአጭሩ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ግን ሰብዓዊ ምህንድስና ምንድነው? 🙄 እቺን አጭር ገለፃ አዳምጡ ሀሳብ እና አስተያየታችሁን በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ላኩልን #ሰብዓዊ_ምህንድስና_በአጭሩ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ሰብዓዊ ቅኝት የሙከራ ድምፆች #1 በሙዚቃ የተዋጁ አጫጭር የሰብዓዊ ምህንድስና ሀሳቦች ከዮፍታሄ ጋር ሀሳብ እና አስተያየታችሁን በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ላኩልን #ሰብዓዊ_ቅኝት ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

"Creating an environment that allows free expression is fundamental in unlocking personal and collective possibilities." Yoft
+1
"Creating an environment that allows free expression is fundamental in unlocking personal and collective possibilities." Yoftahe (Happy Being) Challenges of performance art in Ethiopia | The Reporter Ethiopia English https://www.thereporterethiopia.com/article/challenges-performance-art-ethiopia ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld