es
Feedback
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

Ir al canal en Telegram

በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382

Mostrar más
3 148
Suscriptores
Sin datos24 horas
-107 días
-2730 días
Archivo de publicaciones
#ልብህ_ውስጥ_ምን_አለ? አንድ ገበሬ፣ በረት ውስጥ ባለ የሳር ክምር ውስጥ የእጅ ሰዓቱ ጠፋበት። ሰዓቱ ለእሱ ተራ አልነበረም፤ የሚወደው አያቱም ማስታወሻም ነበር። ክምሩ ውስጥም ላይ ታች ፈለገ፤ በ
#ልብህ_ውስጥ_ምን_አለ? አንድ ገበሬ፣ በረት ውስጥ ባለ የሳር ክምር ውስጥ የእጅ ሰዓቱ ጠፋበት። ሰዓቱ ለእሱ ተራ አልነበረም፤ የሚወደው አያቱም ማስታወሻም ነበር። ክምሩ ውስጥም ላይ ታች ፈለገ፤ በኋላም ተስፋ ቆረጠ፡፡ ውጪ ላይ ሲጫወቱ የነበሩ ህጻናትን እንዲረዱት ጠራቸው። ከእነሱም መሃል ሰዓቱን ላገኘ ሽልማት እንደሚሰጥ ቃል ገባ። ልጆቹም ይህንን ሲሰሙ እየተሯሯጡ ወደ በረቱ ውስጥ ገቡ። ክምሩንም እየበታተኑ ፈለጉ። ሆኖም ሰዓቱን ሊያገኙት አልቻሉም። ገበሬው ተስፋ ቆርጦ ልጆቹን ይዟቸው ወደ ውጪ ወጣ፤ ከልጆቹ መሃል ያለ አንድ ብላቴና ሌላ እድል እንዲሰጠው ጠየቀ። ገበሬውም ብላቴናውን ወደታች እየተመለከተው፤ በቅሬታ ፈገግታ “አይ ምን ጥቅም አለው ብለህ ነው፤ የሚገኝም አይመስለኝም” አለና ጉንጩን ቆንጠጥ አድርጎ የእጅ ሰዓቱን እንዲፈልግ ፈቀደለት። ብላቴናው ወደ በረቱ ገባ፤ ከበረቱ ተመልሶ ሲወጣም በእጁ ሰዓት ይዞ ነበር! ገበሬው ተደሰተም ተገረመም። ብላቴናውንም፤ “እኛ ፈልገን ያጣነውን አንተ ብቻህን እንዴት አገኘኸው?” ብሎ ጠየቀው። ህጻኑም መለሰ፣ “ምንም አላደረኩም፤ በጸጥታ መሬት ላይ ተቀምጬ መስማት ጀመርኩኝ። ሰዓቱም ቲክ ቲክ… ሲል ሰማሁት። በድምጹም ተመርቼ አገኘሁት” አንተ እና እኔ ስንሯሯጥ እንውላለን፤ በጸጥታ እና በስክነት ውስጥ ከማሰብም ይልቅ፤ ምስቅልቅል ያለ እና ማሰርያ አልባ ቀንን እናሳልፋለን። በጩኸት እና በግርግር ውስጥስ ማን ራሱን ያዳምጣል? ሰላም ያለው፣ ጸጥ ያለ እና የተረጋጋ አእምሮ፤ ምስቅልቅል ውስጥ ከገባ እና ጥድፊያ ውስጥ ካለ አእምሮ በተሻለ ያስባል። ለደቂቃዎች አእምሮህን ጸጥ አሰኘው፤ የልብህንም ድምጽ … አድምጥ… ድው ድው .ልብህ ውስጥ ምን አለ? ልብህ ምን ይፈልጋል? #ጭንቅላትህን_አጽዳ መጽሐፍ @kendelM

ሸጋ የዮጋ አብሮነት ጊዜዎች የተገራ ሰውነት! የተገራ አዕምሮ!! የተገራ ህይወት!!! #ሰብዓዊ_ምህንድስና #ክሁል_ሁለንተናዊ_የዕድገት_ማዕከል @HappYoga Addis @KhulWorld @SelfEng
+3
ሸጋ የዮጋ አብሮነት ጊዜዎች የተገራ ሰውነት! የተገራ አዕምሮ!! የተገራ ህይወት!!! #ሰብዓዊ_ምህንድስና #ክሁል_ሁለንተናዊ_የዕድገት_ማዕከል @HappYoga Addis @KhulWorld @SelfEngineering ለበለጠ መረጃ እና ለምዝገባ በውስጥ መስመር @HappYmaste ያግኙን

Khul World Human Possibilities A Ethiopian Social Enterprise, with Global aspirations, driven to impact the lives of many hol
Khul World Human Possibilities A Ethiopian Social Enterprise, with Global aspirations, driven to impact the lives of many holistically Khul is Calling! Are you experienced in Business Operations and passionate in driving complex yet Impactful ideas into execution? If YES, we are looking for you! Here are our 7 core beliefs a.k.a. Khulosophy that pull in hundreds applying to join us every year: 1. Global Mission; Challenges expand our limits 2. Joy Infused Job; Happiness fuels productivity 3. Khulversity; for Continuous learning 4. Khul Hearts; Service the highest calling 5. Khul Tribe; like minds - like hearts 6. Sharing creates Abundance 7. Khul community; becoming the change we want to see 🎆 To know more about Khul, and get the details for your application go Here P.S >Having Passion and experience in Personal Growth and Wellbeing is a big plus. #KhulCall #BigOpportunity #BusinessOperation #BusinessIntegrator @KhulWorld

ምዝገባ ሊጠናቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት 4ኛ ዙር ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና ከክሁል ማዕከል በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት "Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ https://bit.ly/3sBodhC ጥያቄ ካለዎት እንዲሁም የኦንላን ምዝገባውን http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው መጨረስዎትን ለማሳውቅ፣ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን ለበለጠ መረጃ +251932333382 ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

አመሰግናለሁ ንጉስ ማልት ባልጠበኩት ሁኔታ ቤቴ ድረስ መታችሁ ላበረከታችሁልኝ የበአል ስጦታዎች፤ እና ስለ ልዩ የበአል ስጦታ ካርድ፡፡ መልካም የፋሲካ በአል ዉድ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦቼ፤ በአሉ
አመሰግናለሁ ንጉስ ማልት ባልጠበኩት ሁኔታ ቤቴ ድረስ መታችሁ ላበረከታችሁልኝ የበአል ስጦታዎች፤ እና ስለ ልዩ የበአል ስጦታ ካርድ፡፡ መልካም የፋሲካ በአል ዉድ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦቼ፤ በአሉ ከመሸበር ዉስጥ ወጥተን ማንነታችንን የምናስተዉልበት፤ ሁላችንም ለምኖርባት ምድር፤ ለራሳችን እና ለሁላችን ስጦታዎች እንደሆንን በመረዳት የምናመሰግንበት፤ ቆም ብለን በነፃ የተሰጠንን ልዩ ስጦታ ንፁህ አየር በረጅሙ የምንተነፍስበት ፤ ይቅርታን ለራሳችን እና ይቅርታ "ለማይገባቸዉ" ብለን ላሰብነዉም ይቅርታን የምናስብበት እና በቅንነት ፤ በሰላም የምንፋቀርበት በአል ይሁንልን!!! ፍቅር እና ብርሃን መልካም ፋሲካ ዮፍታሔ ማ. Yoftahe/Happy Being ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

#4ኛ #ዙር #የአርምሞ #ኦንላይን #ኮርስ ይህንን እይታ አስፊ ስለ አርምሞ ሳይንስ እና ጥቅሞቹ ከአለም አቀፍ አሰልጣኝ ዮፍታሔ ጋር በፋና ቲቪ የተላለፈ አጭር ኢንተርቪው ይመለከቱ https://m.y
+1
#4ኛ #ዙር #የአርምሞ #ኦንላይን #ኮርስ ይህንን እይታ አስፊ ስለ አርምሞ ሳይንስ እና ጥቅሞቹ ከአለም አቀፍ አሰልጣኝ ዮፍታሔ ጋር በፋና ቲቪ የተላለፈ አጭር ኢንተርቪው ይመለከቱ https://m.youtube.com/watch?v=9y20YzZ1Ar0 #4rd #round #Meditation #Course #Fana #TV https://bit.ly/3sBodhC ጥያቄ ካለዎት እንዲሁም የኦንላን ምዝገባውን http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው መጨረስዎትን ለማሳውቅ፣ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን ለበለጠ መረጃ +251932333382 ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

4ኛ ዙር ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና ከክሁል ማዕከል በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት "Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ https://bit.ly/3sBodhC ጥያቄ ካለዎት እንዲሁም የኦንላን ምዝገባውን http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው መጨረስዎትን ለማሳውቅ፣ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን ለበለጠ መረጃ +251932333382 ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

4ኛ ዙር ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት "Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ shorturl.at/fjwVZ ጥያቄ ካለዎት እንዲሁም የኦንላን ምዝገባውን http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው መጨረስዎትን ለማሳውቅ፣ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ኑሮ በከተማ ስለ ሰብዓዊ ምህንድስና በክሁል ማዕከል ስለ ዮጋ ሳይንስና በተለይ በዚህ ጊዜ ስላሉት ጥቅሞች በአሀዱ ቲቪ ይጠብቁን ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

Happy is LIVE on Radio this morning His Birthday meets Interview live on Radio Active 104.7 fm with Sami 9-11 am this morning
+1
Happy is LIVE on Radio this morning His Birthday meets Interview live on Radio Active 104.7 fm with Sami 9-11 am this morning Amazingly he was in this show exactly one year ago Coincidence or ... Tune in #Interview #SelfEngineering #Biohacking #Meditation #OptimalLiving

ወደ የዮፍታሔ ልደተ አበርክቶት #9 ተጋብዘዋል 🎆🙏🏽 Happy's Service Birthday #9, 1% to hUmaNITY 1% ለሰብዓዊነት ሚያዝያ 3/2013 Launching on Apr. 11/2021 https://telegra.ph/1-for-Humanity-1-%E1%88%88%E1%88%B0%E1%89%A5%E1%8B%93%E1%8B%8A%E1%8A%90%E1%89%B5-04-10

Happy's Service Birthday #9, 1% to hUmaNITY 1% ለሰብዓዊነት Launching on Apr. 11/2021 https://telegra.ph/1-for-Humanity-1-%E1%88%88%E1%88%B0%E1%89%A5%E1%8B%93%E1%8B%8A%E1%8A%90%E1%89%B5-04-10

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 በያለንበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞 5ኛ ዙር የ21 ቀን አንጎል ልህቀት ስልጠና/ጨዋታ የኦንላይን ስልጠና ከሰብዓዊ ምህንድስና ✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 በያለንበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞 5ኛ ዙር የ21 ቀን አንጎል ልህቀት ስልጠና/ጨዋታ የኦንላይን ስልጠና ከሰብዓዊ ምህንድስና ✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ? https://t.me/joinchat/IxWh6AjQ9X83YTQ8 የ21 ቀኑ የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ/ቻሌንጅ 5ኛ ዙር ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ግሩፕ በአዲስ መልክ ይጀመራል፣ በቅርብ ቻናላችንን ለተቀላቀላችሁ እንዲሁም፣ ከዚህ በፊት ጨዋታውን ጀምራችሁ መጨረስ ያልቻላችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው፣ በጥናታችን እዳየነው በተለየ ግሩፕ ውስጥ የምናደርገው ጨዋታ/ስልጠና ቻናሉ ላይ ከሚደረገው በሰወች ተሳትፎ ከ70% በላይ እንደሚጨምር አስተውለናል እንዲሁም ከግሩፑ በድል የጨረሱ እና ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉 ስለዚህ ዝግጁ?? ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀላሉን 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/joinchat/IxWh6AjQ9X83YTQ8 ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering ለሚወዷቸውም ያጋሩት በኋላ ያመሰግኗቹሀል 🙏🏽

ቅኝተ ህይወት በሰብዓዊ ምህንድስና በክሁል ማዕከል ስለ... ጤና፣ ንቃት ፣ ደስታ ፣ አተነፍፈስ ፣ አመጋገብ ፣ ዕውቀት/ኢ-ዕውቀት... ወዘተ ወርሀዊ የሀሳብ ሽርሽር ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስ
ቅኝተ ህይወት በሰብዓዊ ምህንድስና በክሁል ማዕከል ስለ... ጤና፣ ንቃት ፣ ደስታ ፣ አተነፍፈስ ፣ አመጋገብ ፣ ዕውቀት/ኢ-ዕውቀት... ወዘተ ወርሀዊ የሀሳብ ሽርሽር ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering ቅዳሜ መጋቢት 25/2013 ከሰዓት በኋላ ከ8-10 በክሁል ማዕከል @KhulWorld ውስን ቦታ ስላለን ቀድመው ቦታ ይያዙ T.me/KhulService +251913280088 ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

ውጫዊ ጫናዎችን/ለውጦችን ለውስጣዊ ምልከታ/ቅኝት VOA ከአሜሪካ ድምጽ አማርኛ ክፍል ለዮፍታሔ ማንያዘዋል የተደረገ አጭር የስልክ ቃለመጠይቅ #ኮቪድ #ሰብዓዊ_ምህንድስና #ቃለ_መጠይቅ #ዮፍታሔ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

💃🏾Intuitive Dancing is back At a NEW LOCATION this Week Move | Breathe | Flow with Happy at Khul Intuitive Dancing is growi
💃🏾Intuitive Dancing is back At a NEW LOCATION this Week Move | Breathe | Flow with Happy at Khul Intuitive Dancing is growing fast, and is going to be a movement shortly 🎆 we are glad to let you know we are expanding to Juventus Club this week for a blast 🥁 Have you ever been in a dance class where there are no moves or rules? Where there isn’t this sense that you have to get the moves right? Where you are allowed to move however your heart desires? Intuitive dancing is all about getting out of your head and into your body. It's not about the way the movement looks. It's about how it feels. We dance like children, Wild and free and without any restrictions. moving our body however we like to the rhythm of the beat, fully letting go of control and surrendering to the moment and the music When: Saturday, February 20th 5:30pm (11:30LT) Where: Juventus Sport Club ✨Reservation Required: reserve on @Hanny1111 or 0923480009 with #ID #IntuitiveDancing #KhulWellbeingPartyExperience @KhulWorld

1 DAY TO GOOO💃🏾🕺🏽 "You have no need to travel anywhere! Journey within yourself, enter a mine of rubies and bathe in the splendor of your own light" ~Rumi Join us this coming Saturday, as we dance without specific steps, surrender to the rhythm and move freely as the music takes us, leading us to a feeling of ecstasy❤️ For Reservation send this "[your name] to #ID @KhulWorld" with SMS or Telegram message to @Hanny1111 or 0923480009 #IntuitiveDancing #Breathwork #KhulWellbeingPartyExperience @KhulWorld

ሸጋ የጥምቀት በዓል የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች @SelfEngineering
ሸጋ የጥምቀት በዓል የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች @SelfEngineering

Your Holiday Gift🎆 Offer ends tomorrow 🙏🏽 #3ኛ #ዙር #የአርምሞ #ኦንላይን #ኮርስ Check this interesting Video, Short interview on Fana
+2
Your Holiday Gift🎆 Offer ends tomorrow 🙏🏽 #3ኛ #ዙር #የአርምሞ #ኦንላይን #ኮርስ Check this interesting Video, Short interview on Fana TV with Meditation Instructor and Self Engineer Yoftahe (Happy) on The power of Meditation https://m.youtube.com/watch?v=9y20YzZ1Ar0 #3rd #round #Meditation #Course #Fana #TV https://cutt.ly/xjfzysc ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና T.me/SelfEngineering T.me/KhulWorld