cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ETHIO ARSENAL

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia. –በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________ 📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
284 028
Suscriptores
+75624 horas
+2 2827 días
+6 26430 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
ፈጠራ ድፍረት ቁርጠኝነት #COYG 💪 "SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
10Loading...
02
▪️||ከአርሰናል እና ከ ዩናይትድ የተወጣጡ ምርጥ ! ማንን ነው ምትፈልጉት ቆይ🤔😁 SHARE| @ETHIO_ARSENAL
10Loading...
03
ረጅሙ የሊጉ ጉዞ 37ተኛ ሳምንቱ ላይ ደርሶ ጉዞውን ሊቋጭ ተቃርቧል። ይቺ 37ተኛ ሳምንትም ወደ ኦልድትራፎርድ ይዛን በማቅናት ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ታፋልመናለች። በእስካሁኑ የሊግ ቆይታ በርካታ ውጣ ውረዶችን አሳልፈን እዚህ ተገኝተናል ብዙዎች ከዚህ በኋላስ ለቶፕ 4 ካልሆነ ለዋንጫ ተስፋ የላቸውም ሲሉን እኛ ግን ወደላይ ከፍ ማለታችንን ቀጥለን የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ለመሆን መፋለማችንን አልተውንም። ነገርግን እንግሊዝ ላይ ሻምፒዮን መሆን አሁን አሁን ፍፁምነትን እየጠየቀ መቷል። ሽንፈት ሁሉንም ቡድን የሚጎበኝ መጥፎ አጋጣሚ ነው፤እኛም 2024 ከገባ አንድ ጨዋታ ብቻ ተሸነፍን ያቺ አንድ ሽንፈት ግን ለፔፕ ጌርዲዮላው ሲቲ በር ከፈተችና አሁን ሻምፒዮን ለመሆን የነሱን ነጥብ መጣል እንድንጠባበቅ ግድ አደረገብን። ሲቲዎች ትናንት ፉልሃምን 4-0 በማሸነፍ ራሳቸውን የተሻለ ቦታ ላይ አስቀምጠዋል ይህ ግን እኛን ወደ ኦልድትራፎርድ ተጉዘን ድል እንዳናደርግ ያግደናል ወይ ካልን መልሱ አያግደንም ነው። ራስን የተሻለ ቦታ ላይ አስቀምጦ ነገሮችን መጠባበቅ ጥሩ ነው። ለዚህም ነው ዛሬ ምሽት 12:30 ማንችስተር ዩናይትድን ማሸነፍ የግድ የሚሆነው። ከባድ ተጋጣሚ ነው የሚጠብቀን። ዩናይትድ የፈለገ መጥፎ ጊዜ ላይ ቢሆንም ሜዳው ጫናን የሚፈጥርና እኛንም ሊፈትነን የሚችል ነው። ተጫዋቾቻችን አይምሯቸውን አሳምነው በሙሉ የራስ መተማመንና ቁርጠኝነት እስካልተጫወቱ ድረስ ጨዋታው ከመቅለል ይልቅ እየከበደ ነው የሚመጣው። እድሎችን አለመጠቀም ከሳምንታት በፊት ሊቨርፑልን በዚሁ ሜዳ ዋጋ እንዳስከፈለው እናስታውሳለን፤ዛሬም ከኛ ተጫዋቾች አይምሬነትና እያንዳንዱን ወሳኝ አጋጣሚ ወደ ግብ መቀየር እጅግ አስፈላጊ ነው። ለዩናይትድ ተስፋ መስጠት መዘዙ ብዙ ነው፤ሜዳ ውስጥ ከገባንበት ደቂቃ ጀምሮ የምንፋለመው ለዋንጫ መሆኑን ልናሳያቸው ይገባል። ቁርጠኝነትና ድል አድራጊነት በተጫዋቾቻችን ገፅታ ላይ መታየት አለበት ያኔ ነው የተሻለ ነገር በኦልድትራፎርድ ማሳየት የምንችለው። ከባድ ጊዜ ላይ የሚገኘውን የኤሪክ ቴንሃግ ስብስብ እንገጥማለን ነገርግን እነሱን መናቅና ጨዋታውን አቅልሎ ማየት አይመከርም የተሻለ እድል ያለን እኛ ነን ይህንን ደሞ ሜዳ ላይ በማሳየት ወደ መጨረሻው ሳምንት በተስፋና በጥሩ ስሜት መሸጋገር ግድ ይላል። "Come on u gunners " 🔥 SHARE @ETHIO_ARSENAL
7 2170Loading...
04
▪️||ቲምበር ዛሬ ተቀያሪ ወንበር ላይ ሆኖ ይጀምራል ! [The sun] SHARE| @ETHIO_ARSENAL
9 3200Loading...
05
አርሰናል ለመጨረሻ ጊዜ በኦልድትራፎርድ ደጋፊዎች ባሉበት ካሸነፈ 17 አመታት ተቆጥሯል በ2020 በCOVID ጊዜ ነበር ማሸነፍ የቻለው:: "SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
12 02410Loading...
06
ጁሪያን ቲምበር ከስብስቡ ጋር ወደ ማንችስተር ተጉዟል ምናልባት ትንሽ ደቂቃዎች ሊጫወት ይችላል:: [AFCAMDEN] "SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
12 3310Loading...
07
ለሁሉም android ስልክ የሚሆን እና iphone ስልክም ለpc የሚሆነም ነገር አግኝተናል አፑን በዲሽ እና ቴክ ቻናላችን ለቀነዋል  ይመልከቱ 👇👇 https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8
12 0290Loading...
08
▪️|| የሁለቱ ቡድኖች ግምታዊ አሰላለፍ ! "SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
11 7260Loading...
09
✳️እነዚን ውብ እና ገራሚ ጫማዎች #_AIR_NIKE_SB__በደርዘን 👉2600 👉በፍሬ 👉2700 ብር ብቻ ማገኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? #Hamid_fashion እነዚንና የተለያዩ ገራሚ ጫማዎችን በማይታመን ዋጋ ይዞላቹ መቷል አርፍ ጫማ ነው ምፈልገው ካላቹም ከ 1200 ብር ጀምሮ ምርጥ ምርጥ ጫማዎችን ይዞላቹ መቷል ያሉትን አማራጮች ቻናሉን በመቀላቀል መመልከት ትችላላቹ..... እንዳያመልጣቹ 😉 ✅ ለማንኛውም ጥያቄና ሀሣብ 👉,,,,,,, 📩👉👉👉👉 https://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGR ✅አይታችሁ ከወደዳችሁት join እና sher ማድረጋችሁ እንዳትረሱ.
16 5300Loading...
10
▪️|| ስለ ቡካዮ ሳካ እና ቶሚያሱ መኖር አለመኖር የወጡ አዲስ ዜናዎች የሉም ። ከ ጨዋታ በፊት አዲስ ነገሮች ሲወጡ እናደርሳለን ። "SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
16 5320Loading...
11
https://vm.tiktok.com/ZMM7adFBD/
9 6170Loading...
12
🥶 ምስሉ ላይ የምታዩትን ጫማዎችን ብራንድ አቅርበናል የፈለጉትን በመመረጥ ይዘዙን ። - ክፍለ ሀገር ላላችሁ በፖስታ እናደርሳለን ! በዉስጥ መስመር ለማናገር : @Familfashion10 ለመደወል : +251969018398 ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሌሎች ዕቃዎችን እስከ ዋጋቸዉ ይመልከቱ 👇👇 https://t.me/Familyfashion1010
15 6320Loading...
13
ከማንችስተር ዩናይትድ እና አርሰናል የተወጣጣ ምርጥ 11 WHOSCORED "SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
14 73510Loading...
14
መልካም የእናቶች ቀን ❤️👨‍👩‍👧‍👦 እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ "SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
18 94320Loading...
15
▪️|| የቆመ ይመታ ! - በወታደራዊ ህግ አንድ ነገር ይባላል ፤ ጦርነት ላይ የማትተርፍ ከሆነ ጠላትህን ይዘከዉ ሙት ! ተስፋ የሌለው ተፋላሚ አጥፍቶ ጠፊ ይባላል ። ለህይወቱ ከሚጫወት ሞቱን ያረጋገጠ ላይ ይበልጥ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ። የዛሬዉ የ ታናሹ ክለብ ማን ? ዩናይትድ እና አርሰናል ጨዋታ ልክ እንደዚህ ነዉ ። አርሰናል ለህይወቱ ዩናይትድ ለሞቱ ! ለምንም የማይጫወተዉ ዩናይትድ አለማዉ አርሰናልን ጥሎ ከመዉደቅ በላይ ያለፈ አይደለም ። - ህፃን እያለን የቆመ ይመታ የሚባል ጨዋታ ነበር ። አንድ ሰዉ ይቆምና ሌላዉ ቁጭ ይላል ከዛም የቆመዉን መቶ ቶሎ ቁጭ ማለት ነዉ ። አርሰናል የቆመ ቡድን ነዉ ዩናይትድ ቁጭ ያለ ቡድን ። ብዙ ማብራራት አያስፈልግም እነሱ በየትኛዉም መንገድ ይምጡ ጨዋታ ጨዋታ ነዉ ትልልቆቹን በገጠምንበት አቅም መጫወት ይኖርብናል ። ሁሉም ጨዋታ ለእኛ አንድ ነዉ ። * ምሽት አይን ሁሉ ወደ ቆመዉ እና ወደተቀመጠዉ ! "SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
19 24220Loading...
16
📹ፈጣን በድምፅ ለተከሸኑ መረጃዎች ኦፊሻል የኢትዮ አርሰናል የቲክ ቶክ ገፃችንን ፎሎ ያድርጉ ! tiktok.com/@ethioarsenalofficial
21 6560Loading...
17
▪️|| እንዋጋ እናዋጋ በለውውው  ! ⚔ ማን ዩናይትድ 🆚 አርሰናል 🧤ክቡራን እና ክቡራት ይህ የኢንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ በሀገራችን ደሞ ከምንም በላይ ተጠባቂ የሆነው መርሃግብር ነው። በሀገራችን እንደነዚ ሁለት ክለቦች ደጋፊ ብዛት ያለው ክለብ የለም። ለደም የሚፈላለጉ ጠላቶች ፣ በአንዱ ከመሸነፍ ሞትን የሚመርጡ ሁለት ክለቦች ፣ አዝናኝ የሆኑ እና እልህ አስጨራሽነት የሞላበት ጨዋታዎች ሁሌም በነዚህ ክለቦች አይጠፋም። የማንችስተሩ ስመገናና ማንችስተር ዩናይትድ ከለንደኑ ለንደኑ ኩራት ክለብ አርሰናል !! 📅 የ ጨዋታ ቀን --> ዛሬ ዕሁድ 🕰 የ ጨዋታ ሰዓት --> ምሽት 12:30 😎 የመሀል ዳኛ--> ፖል ቴርኒ 🏟 የ ጨዋታ ሜዳ --> ኦልድትራፎርድ 👉 || አዎ እርግጥ ነው በእግርኳስ የሚፈጠረው ፍፁም አይታወቅም የዋንጫው ባለቤት ልንሆን እንችላለን..እሱ አይደለም የዛሬው ርዕስ ! የዛሬው ርዕስ ስለ ክብር ነው ! እንኳንስ የዋንጫ ጉዞ ላይ ሆነን ይቅር እና አቋም መለኪያ ላይ ራሱ የወዳጅነት የሚባል ስሜት የለም። 👉 ||  ከዌንገር እና ፈርጉሰን አንስቶ ይሃው የነዚህ ክለቦች ጦርነት እንደቀጠለ ነው ! ደምህን ለክለብህ ሰተህ ነጥብ ይዞ እንዲወጣ ታደርጋለህ እንጂ ያ ቡድን ሲያሸንፍ አይንህ እያየ አይፈጠርም። ምንም እንኳን ዌንገር እና ፈርጉሰን ክለባቸው ይዘው በነበረበት ወቅት እንደነበረው አይነት ፍትጊያ አሁን ላይ ባንመለከትም ግልፅ የጠላትነትን ስሜት እንመለከታለን። ▪️|| [ ቅድመ ጨዋታ ትንተና ] ✓ የቡድን ዜናዎች ✓ እውነታዎች ✓ የጨዋታ ግምቶች ✓ ግምታዊ አሰላለፍ ✓ ወሳኝ ነጥቦች ▪️|| የ ቡድን ዜና ! • ማን ዩናይትድ - በባለሜዳዎቹ ዩናይትዶች በኩል ማርከስ ራሽፎርድ ፣ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ፣ ስኮት ማክቶኒናይ እና ብሩኖ ፈርናንዴዝ ወደ ልምምድ ሲመለሱ ሜሰን ማውንት ፣ ካምቡዋላ ፣ ሃሪ ማጓየር ፣ ማላሺያ ፣ ቫራን እንዲሁም ሊንዴሎፍ ጉዳት ላይ ናቸው።  • አርሰናል - በአርሰናል በኩል የቶሚያሱ እና ቡካዮ ሳካ መሰለፍ አጠራጣሪ መሆኑን ሚኬል አርቴታ ሲናገር ሌላ ምንም የጉዳት ዜና የለብንም ! ▪️|| እውነታዎች [ ቢቢሲ እና ኦፕታ ] ✓  የዛሬውን ጨዋታ በድል መወጣት ከቻልን ከ 2006-07 የውድድር ዓመት በውሃላ ቀያይ ሴጣኖቹን በደርሶ መልስ ጨዋታ ማሸነፍ እንችላለን። ✓ ዩናይትዶች በሜዳቸው ከኛ ጋር አሪፍ የሚባል ሪከርድ ሲኖራቸው በ ኦልድትራፎርድ ባለፉት 16 ጨዋታዎች የተሸነፉት አንድ ጊዜ ብቻ ነው። ✓ ባለሜዳዎቹ ክለብ ማንችስተር ዩናይትዶች በዚህ የውድድር ዓመት 18 ጨዋታዎችን የተሸነፉ ሲሆን  ከ 1977-78 የውድድር ዓመት በውሃላ ይህን ያህል ሲሸነፉ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ✓ ቡካዮ ሳካ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ባደረጋቸው ጨዋታዎች 5 ጊዜ መሳተፍ ችሏል ( 3 ጎል ፣ 2 አሲስት)። ▪️|| ግምታዊ አሰላለፍ - አርሰናል • ራያ ፣ ዋይት ፣ ሳሊባ ፣ ጋቢ ማጋልሄሽ ፣ ቶሚያሱ ፣ ፓርቴይ ፣ ራይስ ፣ ኦዴጋርድ ፣ ሳካ ፣ ሃቨርትዝ ፣ ትሮሳርድ - ማን ዩናይትድ • ኦናና ፣ ዳሎት ፣ ካሴሚሮ ፣ ኢቫንስ ፣ ቢሳካ ፣ ሜይኑ ፣ ማክቶሚናይ ፣ ብሩኖ ፣ ጋርናቾ ፣ ሆይሉንድ ፣ ራሽፎርድ ▪️|| የውጤት ግምቶች ✓  [ 90min ] - አርሰናል 3-1 ማን ዩናይትድ ✓ [Evening Standard] - አርሰናል 3-0 ማን ዩናይትድ ✓ [ ✍🏽 @hafiz_go ] - አርሰናል 3-0 ማን ዩናይትድ • ወሳኝ ነጥቦች 👌🏽 - በዛሬው ጨዋታ ክለባችን አርሰናል አሪፍ አቋም ላይ ሆኖ በአንፃሩ ደሞ ዩናይትዶች የተንገዳገደ አቋም ላይ ሆነው ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። ምንም እንኳን ዩናይትድ መጥፎ አቋም ላይ ቢሆኑም ለአርሰናል ፈተና እንደሚሆኑ ግልፅ ነው። በፕሪሚየርሊጉ እንደዚህ ያሉ ተቀናቃኝ የሆኑ አልያም ደርቢ የሆኑ ክለቦች ሲገናኙ በወቅታዊ አቋም መፍረድ በጣም ከባድ ነው። ክለባችን ያኔ 8ኛ ይጨርስበት የነበረበት ወቅት እና ፍርክሽክሹ በወጣበት ጊዜ እንኳን ከነ ዩናይትድ ቼልሲ ቶተንሃም አይነት ክለቦች ጋር ስንጫወት በቀላሉ እጅ አንሰጥም ነበር። ያለፉትን ሳምንታት በሙሉ በነ ዎልቭስ ፣ በርንሌ የመሳሰሉ ክለቦች ስንቀጠቀጥ እንከርም እና እነዚህ ክለቦች ጋር ስንጫወት የተለየውን አርሰናል እንመለከታለን። ይህ የተለመደ ነው።ስለዚህ ዘንድሮ ዩናይትድ አቋሙ በመዝቀጡ ምክንያት በጣም ቀላል ጨዋታ አርገነው ልንመለከተው አይገባም። - ዩናይትዶች በዛሬው ጨዋታ በኳስ ቁጥጥር ብልጫ ይወስዳሉ ብሎ ማሰብ ከባድ ቢሆንም በመልሶ ማጥቃት እንቅስቃሴ አደጋ መፍጠር የሚችሉ ናቸው። ከመከላከል ወደ ማጥቃት በሚደረግ ሽግግር [ transition ] ላይ ኳሶችን መጣል የሚችለው ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና እነዚህን ኳሶች ከፍጠንት ጋር ሊጠቀሟቸው የሚችሉ እንደ ራሽፎርድ እና ጋርናቾ አይነት ተጫዋቾችን ይዘዋል። ይህን ማስቆም የግድ ነው።   አምና በዚሁ ሜዳ አርሰናል በኳስ ብልጫው እጅግ የተሻለ ቢሆንም ያገኟቸውም የመልሶ ማጥቃት እንቅስቃሴ በመጠቀም ጎል አስቆጥረው ጨዋታውን መሸነፋችን ይታወሳል -  ብዙዎቻችን ጋር እግርኳስ ተዓምር ስለማይጠፋት በዚህ የዋንጫ ፍጥጫ ላይም የሆነ ነገር ልናይ እንችላለን የሚል እሳቤ ሊኖር ይችላል። አርጎት እንኳን ማንሲቲ ነጥብ ቢጥሉ ሻምፒዮን ለመሆን ዝግጅታችንን መጨረስ የግድ ይላል። ለዛም የዛሬውን ጨዋታ ማሸነፍ አማራጭ የሌለው ግዴታ ነው => ዛሬ የመሀል አልቢትሩ የጨዋታውን መጠናቀቂያ ፊሽካ ካሰሙ በውሃላ ማን በፈገግታ ሜዳውን ለቆ ይወጣል? ሚኬል አርቴታ አሸንፎ ወይስ ኤሪክ ቴንሀግ አቻ ወቶ ወይም ምናልባት አሸንፎ ? ምሽት 12:30 የምናየው ይሆናል ! -- ድል ለ ውዱ ክለባችን ተመኘሁ ! 🙏🏽 #COYG • የዛሬውን ጨዋታ ቅድመ ትንተና አዘጋጅቼ ያቀረብኩላችሁ [ @hafiz_go] ነበርኩ መልካም ቀን ! - እናንተም የ ጨዋታ ግምታችሁን ፣ ጨዋታው ላይ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ፣ ምን ሊመስል እንደሚችል ግምታችሁን አስቀምጡ ! 👇🏽 "SHARE". @ETHIO_ARSENAL
27 11912Loading...
18
Media files
25 1290Loading...
19
Media files
25 0270Loading...
20
Media files
24 9150Loading...
21
Media files
24 2500Loading...
22
Media files
24 2410Loading...
23
▪️ || ፕሮፌሰር x ዴክላን 🥶 SHARE @ETHIO_ARSENAL
24 7640Loading...
24
ቲምበር ባለፉት 7 የክለቡ ልምምዶች ላይ በሙሉ ጤንነት ልምምድ ሰርቷል ፤ ቢሆንም ግን ከከባድ ጉዳት እንደመመለሱ አንፆር አርቴታ በሱ ላይ RISK ወስዶ በዚ የውድድር አመት ሊያጫውተው አይፈልግም ። SHARE @ETHIO_ARSENAL
24 1110Loading...
25
▪️|| እዛ ሰፈር ድንጋጤው በርትቷል😁 SHARE @ETHIO_ARSENAL
25 82782Loading...
26
የዮናይትዱ አሰልጣኝ ቴንሀግ " ለጨዋታ ለየት ያለ እቅድ አለኝ " SHARE @ETHIO_ARSENAL
25 04021Loading...
27
አርሰናል ከዩናይትድ ካደረጓቸው ጨዋታዎች የተወሰዱ አይረሴ ፎቶዎችን ለማግኘት 👇 https://t.me/+kpAfZc4YY25mMWVk
25 9362Loading...
28
አሁን ላይ mediaዎች የአርቴታን የመጀመሪያ ዓመት እና የፖስቴኮግሉን የመጀመሪያ ዓመት አወዳድረው ፖስቴኮልግሉ የስተሻለ ነው እያሉ ነው እዚህ ላይ አንድ ልንኮራበት የሚገባው ነገር አርቴታ ሰው መለክያ standard ሆኗል ብዙውን ጊዜ በፕሪምየር ሊግ stats compared ሚደረገው ከፔፕ ጋር ነበር:
26 1411Loading...
29
🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤 🇬🇧 37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ፦ ➝  ማን ዩናይትድ ከ አርሰናል | #EPL የጨዋታ ዕለት፦ ዛሬ እሁድ የጨዋታ ሰዓት ፦ ቀን 12:30 የጨዋታ ሜዳ ፦ ኦልድትራፎርድ #በቀጥታ በኢትዮ አርሰናል SHARE ➲ @ETHIO_ARSENAL
28 2967Loading...
ፈጠራ ድፍረት ቁርጠኝነት #COYG 💪 "SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
▪️||ከአርሰናል እና ከ ዩናይትድ የተወጣጡ ምርጥ ! ማንን ነው ምትፈልጉት ቆይ🤔😁 SHARE| @ETHIO_ARSENAL
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ረጅሙ የሊጉ ጉዞ 37ተኛ ሳምንቱ ላይ ደርሶ ጉዞውን ሊቋጭ ተቃርቧል። ይቺ 37ተኛ ሳምንትም ወደ ኦልድትራፎርድ ይዛን በማቅናት ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ታፋልመናለች። በእስካሁኑ የሊግ ቆይታ በርካታ ውጣ ውረዶችን አሳልፈን እዚህ ተገኝተናል ብዙዎች ከዚህ በኋላስ ለቶፕ 4 ካልሆነ ለዋንጫ ተስፋ የላቸውም ሲሉን እኛ ግን ወደላይ ከፍ ማለታችንን ቀጥለን የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ለመሆን መፋለማችንን አልተውንም። ነገርግን እንግሊዝ ላይ ሻምፒዮን መሆን አሁን አሁን ፍፁምነትን እየጠየቀ መቷል። ሽንፈት ሁሉንም ቡድን የሚጎበኝ መጥፎ አጋጣሚ ነው፤እኛም 2024 ከገባ አንድ ጨዋታ ብቻ ተሸነፍን ያቺ አንድ ሽንፈት ግን ለፔፕ ጌርዲዮላው ሲቲ በር ከፈተችና አሁን ሻምፒዮን ለመሆን የነሱን ነጥብ መጣል እንድንጠባበቅ ግድ አደረገብን። ሲቲዎች ትናንት ፉልሃምን 4-0 በማሸነፍ ራሳቸውን የተሻለ ቦታ ላይ አስቀምጠዋል ይህ ግን እኛን ወደ ኦልድትራፎርድ ተጉዘን ድል እንዳናደርግ ያግደናል ወይ ካልን መልሱ አያግደንም ነው። ራስን የተሻለ ቦታ ላይ አስቀምጦ ነገሮችን መጠባበቅ ጥሩ ነው። ለዚህም ነው ዛሬ ምሽት 12:30 ማንችስተር ዩናይትድን ማሸነፍ የግድ የሚሆነው። ከባድ ተጋጣሚ ነው የሚጠብቀን። ዩናይትድ የፈለገ መጥፎ ጊዜ ላይ ቢሆንም ሜዳው ጫናን የሚፈጥርና እኛንም ሊፈትነን የሚችል ነው። ተጫዋቾቻችን አይምሯቸውን አሳምነው በሙሉ የራስ መተማመንና ቁርጠኝነት እስካልተጫወቱ ድረስ ጨዋታው ከመቅለል ይልቅ እየከበደ ነው የሚመጣው። እድሎችን አለመጠቀም ከሳምንታት በፊት ሊቨርፑልን በዚሁ ሜዳ ዋጋ እንዳስከፈለው እናስታውሳለን፤ዛሬም ከኛ ተጫዋቾች አይምሬነትና እያንዳንዱን ወሳኝ አጋጣሚ ወደ ግብ መቀየር እጅግ አስፈላጊ ነው። ለዩናይትድ ተስፋ መስጠት መዘዙ ብዙ ነው፤ሜዳ ውስጥ ከገባንበት ደቂቃ ጀምሮ የምንፋለመው ለዋንጫ መሆኑን ልናሳያቸው ይገባል። ቁርጠኝነትና ድል አድራጊነት በተጫዋቾቻችን ገፅታ ላይ መታየት አለበት ያኔ ነው የተሻለ ነገር በኦልድትራፎርድ ማሳየት የምንችለው። ከባድ ጊዜ ላይ የሚገኘውን የኤሪክ ቴንሃግ ስብስብ እንገጥማለን ነገርግን እነሱን መናቅና ጨዋታውን አቅልሎ ማየት አይመከርም የተሻለ እድል ያለን እኛ ነን ይህንን ደሞ ሜዳ ላይ በማሳየት ወደ መጨረሻው ሳምንት በተስፋና በጥሩ ስሜት መሸጋገር ግድ ይላል። "Come on u gunners " 🔥 SHARE @ETHIO_ARSENAL
Mostrar todo...
👍 128🔥 24 10🤷‍♂ 2💔 1🫡 1
Photo unavailableShow in Telegram
▪️||ቲምበር ዛሬ ተቀያሪ ወንበር ላይ ሆኖ ይጀምራል ! [The sun] SHARE| @ETHIO_ARSENAL
Mostrar todo...
👍 417🔥 78 14👏 10🎉 2
Photo unavailableShow in Telegram
አርሰናል ለመጨረሻ ጊዜ በኦልድትራፎርድ ደጋፊዎች ባሉበት ካሸነፈ 17 አመታት ተቆጥሯል በ2020 በCOVID ጊዜ ነበር ማሸነፍ የቻለው:: "SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
Mostrar todo...
👍 294😁 47 18🔥 7👎 3🤷‍♂ 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጁሪያን ቲምበር ከስብስቡ ጋር ወደ ማንችስተር ተጉዟል ምናልባት ትንሽ ደቂቃዎች ሊጫወት ይችላል:: [AFCAMDEN] "SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
Mostrar todo...
👍 515🔥 70 21👏 13😁 7🎉 6😍 2🫡 2
Photo unavailableShow in Telegram
ለሁሉም android ስልክ የሚሆን እና iphone ስልክም ለpc የሚሆነም ነገር አግኝተናል አፑን በዲሽ እና ቴክ ቻናላችን ለቀነዋል  ይመልከቱ 👇👇 https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8
Mostrar todo...
👍 20 5
▪️|| የሁለቱ ቡድኖች ግምታዊ አሰላለፍ ! "SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
Mostrar todo...
🤣 125👍 33🔥 13 1
Photo unavailableShow in Telegram
✳️እነዚን ውብ እና ገራሚ ጫማዎች #_AIR_NIKE_SB__በደርዘን 👉2600 👉በፍሬ 👉2700 ብር ብቻ ማገኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? #Hamid_fashion እነዚንና የተለያዩ ገራሚ ጫማዎችን በማይታመን ዋጋ ይዞላቹ መቷል አርፍ ጫማ ነው ምፈልገው ካላቹም ከ 1200 ብር ጀምሮ ምርጥ ምርጥ ጫማዎችን ይዞላቹ መቷል ያሉትን አማራጮች ቻናሉን በመቀላቀል መመልከት ትችላላቹ..... እንዳያመልጣቹ 😉 ✅ ለማንኛውም ጥያቄና ሀሣብ 👉,,,,,,, 📩👉👉👉👉 https://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGR ✅አይታችሁ ከወደዳችሁት join እና sher ማድረጋችሁ እንዳትረሱ.
Mostrar todo...
👍 16 4
Photo unavailableShow in Telegram
▪️|| ስለ ቡካዮ ሳካ እና ቶሚያሱ መኖር አለመኖር የወጡ አዲስ ዜናዎች የሉም ። ከ ጨዋታ በፊት አዲስ ነገሮች ሲወጡ እናደርሳለን ። "SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
Mostrar todo...
👍 347🔥 34💔 23 12