es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

HPPPDSO BID INVITATION (የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግሰት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ጨረታ ማስታወቂያ)

HPPPDSO BID INVITATION (የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግሰት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ጨረታ ማስታወቂያ)

Ir al canal en Telegram

የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግሰት ግዘዥናንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት በጋዜጣ የሚወጡትን ጨረታ ማስታወቂያዎችን ለሁሉም አቅራቢዎች መረጃው በፍጥነት ተዳራሸ ለማድረግ የተቀረፀ የጽ/ቤቱ የቴለግራም ሚዲያ ነው

Mostrar más
499
Suscriptores
Sin datos24 horas
+17 días
+230 días

Cargando datos

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
nov '26
noviembre '26
+1
en 0 canales
octubre '26
+4
en 0 canales
Get PRO
septiembre '260
en 0 canales
Get PRO
agosto '260
en 0 canales
Get PRO
julio '260
en 0 canales
Get PRO
junio '260
en 0 canales
Get PRO
mayo '260
en 0 canales
Get PRO
abril '260
en 0 canales
Get PRO
marzo '260
en 0 canales
Get PRO
febrero '260
en 0 canales
Get PRO
enero '260
en 0 canales
Get PRO
diciembre '250
en 0 canales
Get PRO
noviembre '250
en 0 canales
Get PRO
octubre '250
en 0 canales
Get PRO
septiembre '250
en 0 canales
Get PRO
agosto '250
en 0 canales
Get PRO
julio '250
en 0 canales
Get PRO
junio '250
en 0 canales
Get PRO
mayo '250
en 0 canales
Get PRO
abril '250
en 0 canales
Get PRO
marzo '250
en 0 canales
Get PRO
febrero '250
en 0 canales
Get PRO
enero '250
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+3
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+22
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+30
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+6
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+9
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+3
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+14
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+10
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+3
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+17
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+29
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+68
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+415
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
06 noviembre0
05 noviembre0
04 noviembre+1
03 noviembre0
02 noviembre0
01 noviembre0
Publicaciones del Canal
2
Sin texto...
1
3
Sin texto...
258
4
የተቋማችን የስራ ባልደረባ የነበሩት ወ/ሪት ሰርካለም ታደሰ በ19 78 የተወለዱ ሲሆን ባደረባቸው ህመም ምክኒያት ሲረዱ ቆይተው በዛሬው በቀን በ 4/2/2019 ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል ተቋሙ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻ እና ለስራ ባልደረቦቻ መፅናናትን ይመኛል
249
5
Sin texto...
263
6
+2
Sin texto...
227
7
የሐረሪ ክልለ የመንግሰት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ፅ/ቤት 19 ኛውን ብሔራዊ የሰንደቅ አላማ ቀንን አከበረ ሰንደቅ አላማችን ለብሔራዊ መግባባት እና አንድነታችን በሚል መሪ መፈከር የተከበረ ሲሆን በሰነ ስርአቱ ላይ የቃለ መሐላ እና የተለያዩ ገለፃዎች ተካሄደዋል
194
8
+2
Sin texto...
240
9
Waajjirri kenna tajaajila bittaa mootummaafi dhabamsiisa meeshaa naannoo harari beeksiisa caalbaasii bittaa Qaaqmee 4/2018 Gaazeexaa addis zaman gubbatti baasee tureen caalbaasii koodii PPPDSO/ 10/2019 Biiro Galiitiif Laaptooppii fi meeshaalee biro bituuf sirni baniinsa caalbaasii arra gaafa 18/1/2019 iddoo dorgomtoonni fi qaamni dhimmi ilaalatu argamanitti galama waajjirichaati ganama sa’aa 4:15 iratti saamsuun/cufuun fi sa’aa 4:30 banuun sirni baninsa caalbaasii raawwatame jira. Fees buuk https://hpppdso telegram https://t.me/hppds2 youtube https://www.yotube website https:// hppdso.gov.et
194
10
+2
Sin texto...
168
11
ዚ ሐረሪ ሁስኒ ሁኩማ ዊኻቦትዋ ዲነት ፈታህ ሞሸ ኢባሮት ይስጢ መክተበ ጋር ጳግሜ 4/2018 አዲስ ዘመን ወርጊብቲ ለአይቤ ዛጫ ዚርረ አትቴወቆት አሳስቤ ዚርረ መላየ ኮድ PPPDSO/ 10/2019 ዚ ቡኦት አዳራ ላብቶፕ ዋ አላይ መህዋች ዊኻቦት ዚርረ ሌጦት ሆጂ አያም 18/1/2019 ዚርረ አትጋፈሪያች ዋ ዪ ጡቅሰዩ ቃማች ዚትረኸቡ አታይቤ መክተበ ጋርዞ ገልመቤ ሶዘ 4:15 ለአይቤ መቆፈልቤ ዋ 4:30 መክፈትቤ ዚርረ መክፈት ሄራው ተኸመለመ ተሄለደ :: Fees buuk https://hpppdso telegram https://t.me/hppds2 youtube https://www.yotube website https:// hppdso.gov.et
150
12
+1
Sin texto...
197
13
Waajjirri kenna tajaajila bittaa mootummaafi dhabamsiisa meeshaa naannoo harari beeksiisa caalbaasii bittaa Qaaqmee 4/2018 Gaazeexaa addis zaman gubbatti baasee tureen caalbaasii koodii PPPDSO/ 009/2019 Abbaa Taaytaa bishaaniifi dhangala’ootiif bittaa HDPE pipe and fittings, DCI pipe fitting , spare part for bolt and nut and flat gasket fi machine and tools bituuf sirni baniinsa caalbaasii arra gaafa 15/1/2019 iddoo dorgomtoonni fi qaamni dhimmi ilaalatu argamanitti galama waajjirichaati ganama sa’aa 4:15 iratti saamsuun/cufuun fi sa’aa 4:30 banuun sirni baninsa caalbaasii raawwatame jira. Fees buuk https://hpppdso telegram https://t.me/hppds2 youtube https://www.yotube website https:// hppdso.gov.et
197
14
+1
Sin texto...
158
15
ዚ ሐረሪ ሁስኒ ሁኩማ ዊኻቦትዋ ዲነት ፈታህ ሞሸ ኢባሮት ይስጢ መክተበ ጋር ጳግሜ 4/2018 አዲስ ዘመን ወርጊብቲ ለአይቤ ዛጫ ዚርረ አትቴወቆት አሳስቤ ዚርረ መላየ ኮድ PPPDSO/ 009/2019 ሚኢ ዋ ኩይ አቡሱልጠሌ HDPE pipe and fittings ፤ DCI pipe fitting ፤ spare part for bolt and nut and flat gassket ዋ machine and tools ፤ መህዋች ዊኻቦት ዚርረ ሌጦት ሆጂ አያም 15/1/2019 ዚርረ አትጋፈሪያች ዋ ዪ ጡቅሰዩ ቃማች ዚትረኸቡ አታይቤ መክተበ ጋርዞ ገልመቤ ሶዘ 4:15 ለአይቤ መቆፈልቤ ዋ 4:30 መክፈትቤ ዚርረ መክፈት ሄራው ተኸመለመ ተሄለደ :: Fees buuk https://hpppdso telegram https://t.me/hppds2 youtube https://www.yotube website https:// hppdso.gov.et
143
16
2018 3rd a.doc
126
17
የጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ ህዝብ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ጳግሜ 4/2018 በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ባወጣው የ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ መሰረት ለክልሉ ውሀና ፍሳሽ ባለስልጣን HDPE pipe and fiting ግዥ እና የገቢዎች ቢሮ ላብቶብ እና ተዛማች እቃዎችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እስትራቴጂክ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈጋል። 1/ ሎት 1 HDPE pipe and fittings ግዥ = የእቃው አይነት 3735 = ኮድ PPPDSO/009/19 = የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 ብር 2/ ሎት 2 DCI pipe fitting ግዥ = የእቃው አይነት 175 = ኮድ PPPDSO/009/19 = የጨረታ ማስከበሪያ 100,000 ብር 3/ ሎት 3 spare part for bolt and nut and flat gassket ግዥ = የእቃው አይነት 706 = ኮድ PPPDSO/009/19 = የጨረታ ማስከበሪያ 25,000 ብር 4/ ሎት 4 machine and tools ግዥ = የእቃው አይነት 2 = ኮድ PPPDSO/009/19 = የጨረታ ማስከበሪያ 25,000 ብር 4/ ላብቶፕ እና ተዛማዝ እቃዎች ግዥ = የእቃው አይነት 21 = ኮድ PPPDSO/010/19 = የጨረታ ማስከበሪያ 100,000 ብር ተጫራቾች / ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን መስፈርቶች ሟሟላት ይጠበቅባችሃል፡፡ 1. የብቃት መስፈርቶች፡-ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ህጋዊነትን የሚያመለክቱ ሰነዶች ቅጂ እ ና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ከስራው ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ከጨረታው መልስ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። 2.ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ፡ ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ለ60 ቀናት ይሆናል፡፡ 3. የጨረታ ማስከበሪያ፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (ጥሬ ገንዘብ ክፍያ ማዘዣ) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል። 4.የጨረታ ሰነድ ግዥና ቋንቋ፡-የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማረኛ ቋንቋ ነው። በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች በጽ/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነዶች የማይመለስ 1000 ብር/ አንድ ሺ ብር በመክፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ ፡፡ 5. የጨረታው አቀራረብ እና አይነት፡ 5.1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። 5.2. የጨረታው ዓይነት PPPDSO/009/19 , ባለ አንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸ. የጨረታው ዓይነት PPPDSO/010/19 , ባለ አንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው 6. የጨረታ መክፈቻና መዝጊያ ቀን፡. 6.1. የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/009/2019 የሚከፈትበትና የሚዘጋበት ቀን በ 15/1/2019 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ በእለቱ 4:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ 6.2. የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/010/2019 የሚከፈትበትና የሚዘጋበት ቀን በ 18/1/2019 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ በእለቱ 4:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ 7. ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በአላት ወይም ዝግ ከሆነ ከሆኑ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል። 8. የመሰረዝ መብት፡- መ/ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 9. የመስራቤቱ አድራሻ፡- ለበለጠ መረጃ እባክዎን 09 - 15 – 09 – 98 - - 03 ይደውሉ ፡፡ 10. ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ ፡- የሐረሪ ህዝብ ክልል የ መንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ሐረር ከ አራተኛ አደባባይ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው ዘቢዳ ህንፃ አራተኛ ወለል Fees buuk https://hpppdso telegram https://t.me/hppds2 youtube https://www.yotube website https:// hppdso.gov.et
256
18
Sin texto...
292
19
+2
Sin texto...
285
20
Waajjirri kennaa tajaajila bittaa mootummaafi dhabamsiisa meeshaa naannoo harari beeksiisa caalbaasii bittaa adoolleessa 28/2018 Gaazeexaa addis zaman gubatti baasee tureen caalbaasii koodii PPPDSO/ 007/2019 biiro barnootaati mana barnoota adda moodeeliif bittaa meeshaa laabraatoory phiiziksii,herregaa fi saayinsii hawaasaa bituuf sirni baniinsa caalbaasii arra gaafa 27/12/2018 iddoo dorgomtoonni fi qaamni dhimmi ilaalatu argamanitti galama waajjirichaati ganama sa’aa 4:15 iratti saamsuun/cufuun fi sa’aa 4:30 banuun sirni baninsa caalbaasii raawwatame jira. Fees buuk https://hpppdso telegram https://t.me/hppds2 youtube https://www.yotube website https:// hppdso.gov.et
198