HPPPDSO BID INVITATION (የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግሰት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ጨረታ ማስታወቂያ)
前往频道在 Telegram
የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግሰት ግዘዥናንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት በጋዜጣ የሚወጡትን ጨረታ ማስታወቂያዎችን ለሁሉም አቅራቢዎች መረጃው በፍጥነት ተዳራሸ ለማድረግ የተቀረፀ የጽ/ቤቱ የቴለግራም ሚዲያ ነው
显示更多499
订阅者
无数据24 小时
+17 天
+230 天
正在加载数据
吸引订阅者
十一月 '2611月 '26
十一月 '26
+1
在0个频道中
十月 '26
+4
在0个频道中
Get PRO
九月 '260
在0个频道中
Get PRO
八月 '260
在0个频道中
Get PRO
七月 '260
在0个频道中
Get PRO
六月 '260
在0个频道中
Get PRO
五月 '260
在0个频道中
Get PRO
四月 '260
在0个频道中
Get PRO
三月 '260
在0个频道中
Get PRO
二月 '260
在0个频道中
Get PRO
一月 '260
在0个频道中
Get PRO
十二月 '250
在0个频道中
Get PRO
十一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十月 '250
在0个频道中
Get PRO
九月 '250
在0个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '250
在0个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '250
在0个频道中
Get PRO
三月 '250
在0个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+3
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+22
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+30
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+6
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+3
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+14
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+3
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+17
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+29
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+68
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+415
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 06 十一月 | 0 | |||
| 05 十一月 | 0 | |||
| 04 十一月 | +1 | |||
| 03 十一月 | 0 | |||
| 02 十一月 | 0 | |||
| 01 十一月 | 0 |
频道帖子
| 2 | 没有文字... | 1 |
| 3 | 没有文字... | 258 |
| 4 | የተቋማችን የስራ ባልደረባ የነበሩት ወ/ሪት ሰርካለም ታደሰ በ19 78 የተወለዱ ሲሆን ባደረባቸው ህመም ምክኒያት ሲረዱ ቆይተው በዛሬው በቀን በ 4/2/2019 ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል
ተቋሙ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻ እና ለስራ ባልደረቦቻ መፅናናትን ይመኛል | 249 |
| 5 | 没有文字... | 263 |
| 6 | 没有文字... | 227 |
| 7 | የሐረሪ ክልለ የመንግሰት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ፅ/ቤት 19 ኛውን ብሔራዊ የሰንደቅ አላማ ቀንን አከበረ
ሰንደቅ አላማችን ለብሔራዊ መግባባት እና አንድነታችን በሚል መሪ መፈከር የተከበረ ሲሆን
በሰነ ስርአቱ ላይ የቃለ መሐላ እና የተለያዩ ገለፃዎች ተካሄደዋል | 194 |
| 8 | 没有文字... | 240 |
| 9 | Waajjirri kenna tajaajila bittaa mootummaafi dhabamsiisa meeshaa naannoo harari beeksiisa caalbaasii bittaa Qaaqmee 4/2018 Gaazeexaa addis zaman gubbatti baasee tureen caalbaasii koodii PPPDSO/ 10/2019 Biiro Galiitiif Laaptooppii fi meeshaalee biro bituuf sirni baniinsa caalbaasii arra gaafa 18/1/2019 iddoo dorgomtoonni fi qaamni dhimmi ilaalatu argamanitti galama waajjirichaati ganama sa’aa 4:15 iratti saamsuun/cufuun fi sa’aa 4:30 banuun sirni baninsa caalbaasii raawwatame jira.
Fees buuk
https://hpppdso
telegram https://t.me/hppds2
youtube https://www.yotube
website https:// hppdso.gov.et | 194 |
| 10 | 没有文字... | 168 |
| 11 | ዚ ሐረሪ ሁስኒ ሁኩማ ዊኻቦትዋ ዲነት ፈታህ ሞሸ ኢባሮት ይስጢ መክተበ ጋር ጳግሜ 4/2018 አዲስ ዘመን ወርጊብቲ ለአይቤ ዛጫ ዚርረ አትቴወቆት አሳስቤ ዚርረ መላየ ኮድ PPPDSO/ 10/2019 ዚ ቡኦት አዳራ ላብቶፕ ዋ አላይ መህዋች ዊኻቦት ዚርረ ሌጦት ሆጂ አያም 18/1/2019 ዚርረ አትጋፈሪያች ዋ ዪ ጡቅሰዩ ቃማች ዚትረኸቡ አታይቤ መክተበ ጋርዞ ገልመቤ ሶዘ 4:15 ለአይቤ መቆፈልቤ ዋ 4:30 መክፈትቤ ዚርረ መክፈት ሄራው ተኸመለመ ተሄለደ ::
Fees buuk
https://hpppdso
telegram https://t.me/hppds2
youtube https://www.yotube
website https:// hppdso.gov.et | 150 |
| 12 | 没有文字... | 197 |
| 13 | Waajjirri kenna tajaajila bittaa mootummaafi dhabamsiisa meeshaa naannoo harari beeksiisa caalbaasii bittaa Qaaqmee 4/2018 Gaazeexaa addis zaman gubbatti baasee tureen caalbaasii koodii PPPDSO/ 009/2019 Abbaa Taaytaa bishaaniifi dhangala’ootiif bittaa HDPE pipe and fittings, DCI pipe fitting , spare part for bolt and nut and flat gasket fi machine and tools bituuf sirni baniinsa caalbaasii arra gaafa 15/1/2019 iddoo dorgomtoonni fi qaamni dhimmi ilaalatu argamanitti galama waajjirichaati ganama sa’aa 4:15 iratti saamsuun/cufuun fi sa’aa 4:30 banuun sirni baninsa caalbaasii raawwatame jira.
Fees buuk
https://hpppdso
telegram https://t.me/hppds2
youtube https://www.yotube
website https:// hppdso.gov.et | 197 |
| 14 | 没有文字... | 158 |
| 15 | ዚ ሐረሪ ሁስኒ ሁኩማ ዊኻቦትዋ ዲነት ፈታህ ሞሸ ኢባሮት ይስጢ መክተበ ጋር ጳግሜ 4/2018 አዲስ ዘመን ወርጊብቲ ለአይቤ ዛጫ ዚርረ አትቴወቆት አሳስቤ ዚርረ መላየ ኮድ PPPDSO/ 009/2019 ሚኢ ዋ ኩይ አቡሱልጠሌ HDPE pipe and fittings ፤ DCI pipe fitting ፤ spare part for bolt and nut and flat gassket ዋ machine and tools ፤ መህዋች ዊኻቦት ዚርረ ሌጦት ሆጂ አያም 15/1/2019 ዚርረ አትጋፈሪያች ዋ ዪ ጡቅሰዩ ቃማች ዚትረኸቡ አታይቤ መክተበ ጋርዞ ገልመቤ ሶዘ 4:15 ለአይቤ መቆፈልቤ ዋ 4:30 መክፈትቤ ዚርረ መክፈት ሄራው ተኸመለመ ተሄለደ ::
Fees buuk
https://hpppdso
telegram https://t.me/hppds2
youtube https://www.yotube
website https:// hppdso.gov.et | 143 |
| 16 | 2018 3rd a.doc | 126 |
| 17 | የጨረታ ማስታወቂያ
የሐረሪ ህዝብ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ጳግሜ 4/2018 በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ባወጣው የ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ መሰረት ለክልሉ ውሀና ፍሳሽ ባለስልጣን HDPE pipe and fiting ግዥ እና የገቢዎች ቢሮ ላብቶብ እና ተዛማች እቃዎችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እስትራቴጂክ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈጋል።
1/ ሎት 1 HDPE pipe and fittings ግዥ = የእቃው አይነት 3735 = ኮድ PPPDSO/009/19 = የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 ብር
2/ ሎት 2 DCI pipe fitting ግዥ = የእቃው አይነት 175 = ኮድ PPPDSO/009/19 = የጨረታ ማስከበሪያ 100,000 ብር
3/ ሎት 3 spare part for bolt and nut and flat gassket ግዥ = የእቃው አይነት 706 = ኮድ PPPDSO/009/19 = የጨረታ ማስከበሪያ 25,000 ብር
4/ ሎት 4 machine and tools ግዥ = የእቃው አይነት 2 = ኮድ PPPDSO/009/19 = የጨረታ ማስከበሪያ 25,000 ብር
4/ ላብቶፕ እና ተዛማዝ እቃዎች ግዥ = የእቃው አይነት 21 = ኮድ PPPDSO/010/19 = የጨረታ ማስከበሪያ 100,000 ብር
ተጫራቾች / ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን መስፈርቶች ሟሟላት ይጠበቅባችሃል፡፡
1. የብቃት መስፈርቶች፡-ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ህጋዊነትን የሚያመለክቱ ሰነዶች ቅጂ
እ ና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ከስራው ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ከጨረታው መልስ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
2.ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ፡ ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ለ60 ቀናት ይሆናል፡፡
3. የጨረታ ማስከበሪያ፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (ጥሬ ገንዘብ ክፍያ ማዘዣ) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
4.የጨረታ ሰነድ ግዥና ቋንቋ፡-የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማረኛ ቋንቋ ነው። በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች በጽ/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነዶች የማይመለስ 1000 ብር/ አንድ ሺ ብር በመክፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ ፡፡
5. የጨረታው አቀራረብ እና አይነት፡
5.1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5.2. የጨረታው ዓይነት PPPDSO/009/19 , ባለ አንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸ. የጨረታው ዓይነት PPPDSO/010/19 , ባለ አንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው
6. የጨረታ መክፈቻና መዝጊያ ቀን፡.
6.1. የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/009/2019 የሚከፈትበትና የሚዘጋበት ቀን በ 15/1/2019 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ በእለቱ 4:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
6.2. የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/010/2019 የሚከፈትበትና የሚዘጋበት ቀን በ 18/1/2019 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ በእለቱ 4:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
7. ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በአላት ወይም ዝግ ከሆነ ከሆኑ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
8. የመሰረዝ መብት፡- መ/ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
9. የመስራቤቱ አድራሻ፡- ለበለጠ መረጃ እባክዎን 09 - 15 – 09 – 98 - - 03 ይደውሉ ፡፡
10. ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ ፡- የሐረሪ ህዝብ ክልል የ መንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ሐረር ከ አራተኛ አደባባይ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው ዘቢዳ ህንፃ አራተኛ ወለል
Fees buuk
https://hpppdso
telegram https://t.me/hppds2
youtube https://www.yotube
website https:// hppdso.gov.et | 256 |
| 18 | 没有文字... | 292 |
| 19 | 没有文字... | 285 |
| 20 | Waajjirri kennaa tajaajila bittaa mootummaafi dhabamsiisa meeshaa naannoo harari beeksiisa caalbaasii bittaa adoolleessa 28/2018 Gaazeexaa addis zaman gubatti baasee tureen caalbaasii koodii PPPDSO/ 007/2019 biiro barnootaati mana barnoota adda moodeeliif bittaa meeshaa laabraatoory phiiziksii,herregaa fi saayinsii hawaasaa bituuf sirni baniinsa caalbaasii arra gaafa 27/12/2018 iddoo dorgomtoonni fi qaamni dhimmi ilaalatu argamanitti galama waajjirichaati ganama sa’aa 4:15 iratti saamsuun/cufuun fi sa’aa 4:30 banuun sirni baninsa caalbaasii raawwatame jira.
Fees buuk
https://hpppdso
telegram https://t.me/hppds2
youtube https://www.yotube
website https:// hppdso.gov.et | 198 |
