cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

አዲስ ምልከታ🌍

+ አዲስ የሳይንስ እይታ + አዲስ አስተሳሰብ + አዲስ እውቀት + ሃይማኖት + ፖለቲካ + ኢኮኖሚ + ሙዚቃ # የኢትዮጵያ ትንሳኤ

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 654
Suscriptores
+524 horas
+177 días
+14130 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
በጥንቷ ሱሜሪያ በአሁኗ ኢራቅ ውስጥ አኑናኪ ተብለው የሚታወቁ አማልክቶች ነበሯቸው። እነዚህም ከሰማይ የወረዱ ግዙፋን ሰው መሰል ፍጥረቶች እንደነበሩ ይታመን ነበር። [ተጨማሪ ይህንን ይመልከቱ] እነዚህ አኑናኪዎች ታዲያ አፈጣጠራቸው ሁሉ ነገራቸው ኔፍሊሞችን ይመስላል። አንዳንዶቹ የአሳና "reptile" መሰል አካል አላቸው። አፈ ታሪካቸው እንደሚያስቀምጠው ለሰው ልጆች እጅግ ከፍተኛ የሆነ ጭካኔ ነበራቸው። በጭካኔ ነበር የሰው ልጆችን የሚገዟቸው። እንዲሁም ከሰው ልጆች በላይ የረቀቀ ከፍተኛ እውቀት ነበራቸው። ምናልባትም ዛሬ ላይ ዓለምን የሚገዙት የጭለማው ዓለም ገዢዎችም የነዛው የዘር ሀረጎች ሳይሆኑ አይቀሩም። እነዚህኞቹ ዓለምን የመግዛቶ መርሃቸው ከፍተኛ ጭካኔ ሲሆን ለሰው ልጆች ከፍተኛ ጥላቻ እና ንቀት ያላቸው ናቸው። ሰዎች በሙሉ ነጭ ጥቁር ኤሺያዊ ሳይቀር እንስሳ፣ መንጋ አድርገው የሚያስቡ ናቸው። እናም፣ ምናልባት የተለያዩ የሚስጥር ማህበራት ጀርባ ሆነው ዓለምን የሚገዙት እነሱ ሳይሆኑ አይቀሩም። የዓለም ፖለቲካ ፍጹም ቲያትር መሆኑ የታወቀ ነው። የዓለም መሪዎች በሙሉ ተመርጠው የተቀመጡ ተዋንያን ናቸው። ፑቲን በሉት፣ ትራምፕ በሉት፣ ዘሌንስኪ በሉት፣ አብይ በሉት፣ ሺ ዢምፒንግ በሉት ሁሉም ትልቁን ድርሰት የሚተውኑ ተዋንያን ናቸው። እያንዳንዱ የሚፈጸመው የሀገራት መስማማትና መጣላት፣ መዋጋትና መተባበር በሙሉ ቀድሞ የታቀደ ድርሰት ነው። የጭለማው ሰራተኞች ይህንን ሁሉ ከጀርባ የሚቆጣጠሩበት እጅግ የተራቀቁ የስለላ መረቦች በመላው ዓለም አላቸው። በኛም ሀገር በተመሳሳይ ያ መረብ አለ። በኛም ሀገር፣ ነየራሳቸው ኔትወርክ ያላቸው፣ ከዋናው ኔትወርክ ተመርጠው የመጡ፣ በአገዛዙም በተቃዋሚውም ውስጥ ያሉ አካላት አሉ። ፍጹም የማይተዋወቁ መስለው የሚንቀሳቀሱ አካላት አሉ። እነሱ የተጣሉ መስለው ህዝብን የሚያጫርሱ፣ ደም የሚያቃቡ፣ የሚጠርጉ ናቸው። ይህ ሁሉ ሲፈጠር ፈጣሪ ምን ይላል? መልሱ ቀላል ነው። የኛ ኃጢአት ሲበዛ ፈጣሪ እነዚህን አካላት እየተጠቀመ ይቀጣናል። እነሱን እንደ መሳርያ ይጠቀማል። ሳያውቁት ብልሃት ያላቸው መስሏቸው የሱን ፈቃድ ይፈጽማሉ። ያለርሱ ፈቃድ ግን አንዲትም ነገር ማድረግ አይችሉም። የሰውን አንዲት ፀጉር እንኳ መንካት አይችሉም። እነዚህ አካላት የሌሉበት ቦታ የለም። የመንግስት ሚዲያ፣ የተቃዋሚ ሚዲያ፣ ሙዚቀኞች፣ ሌሎችም ፋኖ፣ ሸኔ ወዘተ የሌሉበት የለም። እንደውም በቅርቡ ፋኖ ውስጥ ሰርገው ገብተው ትግሉን በራሳቸው መንገድ ሲቀርጹት ልታዩ ትችላላችሁ። በዚህም እርሱ በርሱ ሊያጫርሱት ይችላሉ። ከፍተኛ እልቂት በዚህ ምክንያት ሊመጣ ይችላል። ይህ ከተፈጠረ ግን መጀመሪያ እንደነ ዘመ__ ያሉ ሰዎች፣ መንግስት ባለበት ሀገር የራሳቸው የስለላ ኔትወርክ የፈጠሩ ሰዎች ከጀርባው እንዳሉ መጠራጠር የለባችሁም። ብቻ ስለዚህ ነገር ከዚህ በኋላ ብዙ አልልም። የሚሆነውን እናያለን። እኛ ግን ንስሃ እንግባ። ወደ ፈጣሪያችን አንመለስ። ትዕዛዙን እንጠብቅ። ወንዱ ፀጉር ከማንጨብረርና ከቁማር፣ ሴቷ ሱሪ ከመልበት እንታቀብ። በተረፈ በጸሎት እንትጋ። መጪው ጊዜ እጅግ ከባድ ነውና እግዚአብሔር ያጥናን። ጠራጊዎቹ ጠርገው ሲጨርሱ ራሳቸውም አይቀጡ ቅጣት ተቀጥተው ያልፋሉና እኛ ግን በጾም በጸሎት በንስሃ ሆነን የእግዚአብሔርን ፍርዱን እንጠብቅ።
1211Loading...
02
Media files
2872Loading...
03
ኢትዮጵያ ውስጥ ከአእምሮ በላይ የሆነ የስነልቦና ጦርነት እየተካሄደ ነው። ከማናችንም የማሰብ፣ የማስተዋል፣ የብልጠት አቅም በላይ የሆነ፤ ብዙ ዓመታትን የፈጀ ቲያትር ተደርሶ እየተተገበረ ነው። መጪው ጊዜ ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን እጅግ ፈታኝ፣ እጅግ ከባድ፣ እጅግ አስቸጋሪ፣ እጅግም አድካሚ ነው የሚሆነው። እግዚአብሔር ይርዳን።
2991Loading...
04
✨ የትንሣኤ አርብ | #ቅድስት_ቤተክርስቲያን ✨ #አርብ_ቅድስት_ቤተ_ክርስቲያን_ይባላል። በክርስቶስ ደም ተዋጅታ በተመሠረተችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ታላቅ መታሰቢያ በመሆኗ በሰሙነ ፋሲካው ያለችው ዐርብ "ቤተ ክርስቲያን" ተብላ ትጠራለች፡፡ (ማቴ. 26፥26-29፣ የሐዋ ሥራ 20፥28) በዚህ ዕለት ቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው፤ ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና።
2840Loading...
05
ስለ ክሪፕቶ ክፍል ሁለት - የወረቀት ገንዘብ እና የባንኩ ስርአት ክሪፕቶ በአሁኑ ወቅት እንዲገንና ስዎችም እንዲያቀነቅኑት ያደረገው አንዱ ምክንያት የወረቀት ገንዘብ ባህሪ እና ከሱ ጋ ተያይዞ የመጣው ችግር ነው። ይህም ችግር የዋጋ ግሽበት ወይም inflation የምንለው ነው። ይህም ችግር የሚፈጠረው ደግሞ መንግስታት እና ባንኮች በሚፈጥሩት የ "currency debasement" ተግባር ምክንያት ነው። ይህ "currency debasement" የገንዘብ ዋጋ ወይም የመግዛት አቅምን መቀነስ ልንለው እንችላለን። መንግስታት ይህን የሚያደርጉት ገንዘብን በሚያትሙበት ወቅት ነው። ይህንንም የሚያደርጉት ደግሞ በብዛት እዳቸውን ለመክፈል ነው። መንግስታት የተለያዩ መሠረተ ልማቶችን ሲገነቡ እንዲሁም ጦርነት ውስጥ ሲሳተፉ በእጃቸው ያለውን ገንዘብ ይጨርሳሉ። በዚህም ምክንያት ወደ ብድር ይሄዳሉ። ታዲያ ብድራቸውን ለመክፈል ደግሞ ተጨማሪ ገንዘብን ያትማሉ። ይህ ለነሱ አቋራጭ መንገድ ነው፣ እዳቸውን ያቃልላሉ። ነገር ግን በኢኮኖሚ ውስጥ የሚንቀሳቀሰው የገንዘብ ብዛት እጅጉን ይጨምራል። ይህ ደግሞ የሸቀጦች ዋጋ እንዲጨምር ያደርጋል። ይህን በቀላል ምሳሌ እንመልከት። በአንድ ሰፈር ውስጥ አንድ ሱቅ አለ እንበል። በሰፈሩ አጠቃላይ 10 ብር አለ። እና አንድ ዳቦ 5 ብር ነው እንበል። እናም 2 ዳቦ አለ። አሁን በአስሩ ብር 2ቱን ዳቦ መግዛት እንችላለን። ነገር ግን በሰፈሩ ያለው ብር ብዛት ጨመረ እንበል። እና 20 ብር ሆነ። የዳቦው ብዛት ግን አልጨመረም፣ አሁንም 2 ነው። በዚህ ጊዜ የሚፈጠረው፣ የዳቦው ዋጋ ይጨምራል። አንዱ ዳቦ 10 ብር ይሆናል።  ይህ ነው inflation ማለት። ይህንኑ ወደ ሀገር ደረጃ ስናሳድገው የምናገኘው ነው። በርግጥ የኢንፍሌሽን ሌሎችም መንስኤዎች ሊኖሩ ቢችሉም ይህኛው ከዋነኞቹ ምክንያቶች አንዱ ነው። ነገር ግን ይህንን ችግር የሚያባብሰው ደግሞ ሌላው ችግር አለ። ይኸውም የ central bank/federal reserve ስርአት ያልነው ነው። አሁን ባለው ሁኔታ፣ ሁሉም የዓለም ሀገራት የየራሳቸው "central bank" አላቸው። ይህ ባንክ የባንኮች ሁሉ ባንክ ልንለው እንችላለን። ሌሎች ባንኮች ገንዘባቸውን በዚህ ባንክ ማስቀመጥ ይችላሉ። በባንኩ የሚያስቀምጡት በእጃቸው ካለው ገንዘብ የተወሰነውን ነው። እናም ገንዘባቸውን በባንኩ ሲያስቀምጡ ወለድ ስለሚታሰብላቸው ትርፍ ያገኛሉ። ታዲያ ይህ ባንክ ይህንን ክስተት በመጠቀም inflationን ለመቆጣጠር ይሞክራል። በሀገራት የ inflation ደረጃ እየጨመረ ሲሄድ ይህ ባንክ ችግሩን ለመፍታት ይሞክራል። ይህንንም የሚያደርገው የወለዱን መጠን ወይም ፐርሰንት በመጨመር ነው። ማዕከላዊው ባንክ ወለዱን ሲጨምር ሌሎቹም ባንኮች ገንዘባቸውን ከማበደር ይልቅ እሱ ጋ ማስቀመጥን ይመርጣሉ። የሚያበድሩም ከሆነ የሚያበድሩበትን የወለድ መጠን ከፍ ያደርጉታል። በዚህም ምክንያት የተለያዩ ኢንቬስተሮችና ድርጅቶች በቀላሉ ገንዘብ ለመበደር ይቸገራሉ። ምክንያቱም ከተበደሩ የሚከፍሉት ወለድ ከፍተኛ ነው። ይኸውም ከተበደሩት ገንዘብ በተጨማሪ ሌላ ብዙ ገንዘብ መክፈል አለባቸው። ይህ ደግሞ ገንዘብ እንዳይበደሩ ያደርጋቸዋል። በዚህም ምክንያት ቤት ለመግዛት፣ መኪና ለመግዛት፣ ድርጅታቸውን ለማስፋፋት ገንዘብ የሚበደሩ ሰዎች ቁጥር ይቀንሳል። በዚህ ጊዜ ደግሞ ሰዎች ትላልቅ ዋጋ ያላቸውን ሸቀጦች የመግዛት ፍላጎታቸው ይቀንሳል። ማለትም ቤት፣ መኪና፣ ወዘተ ያሉትን መግዛት የሚፈልጉ ሰዎች ቁጥር ይቀንሳል። ይህ ደግሞ ሸቀጦቹ ዋጋቸው እንዲቀንስ ያደርጋል። ይህ ታዲያ በተዘዋዋሪ inflation እንዲቀንስ ያደርጋል። ማዕከላዊ ባንኩ የወለድ መጠኑን በመቀነሱ ብቻ የኢንፍሌሽኑን መጠን ይቀንሳል። ነገር ግን ጉዳዩ ይህን ያህል ቀላል አይደለም። ወለድ መጠኑ በምን ያህል ይጨምር የሚለውን መወሰን በጣም ከባድ ነው። በምን ያህል ፍጥነትስ ይሁን የሚለውም በተመሳሳይ። የወለድ መጠኑ በከፍተኛ ደረጃና በጣም በከፍተኛ ፍጥነት ከጨመረ ሌላ ትልቅ ችግር ይከሰታል። ይኸውም recession የሚባለው ነው። ይህ እጅግ ትልቅ የኢኮኖሚ አዘቅት ነው። recession ከተፈጠረ ሁሉም ቢዝነሶች ይከስራሉ። ሰዎች ስራቸውን ያጣሉ። በሚሊዮን ብር የሚሸጥ እቃ በመቶ ብር እስከመሸጥ ሊደርስ ይችላል። ስለዚህ ማዕከላዊ ባንኮች ሪሴሽን ላለመፍጠር መጠንቀቅ አለባቸው። ይህ ክስተት በታሪክ በተደጋጋሚ ተከስቷል። በአሜሪካና በመላው ዓለም በ1930 እና 2008 ተከስቷል። በአሜሪካ ብቻ ደግሞ በ1980ዎቹም ተከስቷል። ነገር ግን አሁን ደግሞ ሌላ ትልቅ አደጋ አለ። ይኸውም hyperinflation ነው። ይህ የሚፈጠረው መንግስት እጅግ ከፍተኛ የሆነ የገንዘብ መጠን ሲያትም ነው። ይኸውም እጅግ ከፍተኛ የሆነ inflation ያመጣል። ያንን ኢንፍሌሽን ለመግታት ደግሞ ባንኮች የወለድ መጠኑን ከልክ በላይ ከፍ ያደርጉታል። ከዚያም አደገኛ ሪሴሽን፣ እጅግ ጥልቅ የሆነ ሪሴሽን ይከሰታል። በአሁኑ ወቅት በአሜሪካ ብሎም በዓለም ወደ hyperinflation እየተጠጋን ነው። በኮቪድ ወቅት የአሜሪካ መንግስት ወደ አራት ትሪሊዮን አዲስ ገንዘብን አትሟል። ይህም በታሪክ ከታተመው ዶላር በጣም ትልቁ ነው። የዚህ ተጽዕኖም መታየት ጀምሯል። አሁን ይህንን ለመፍታት ደግሞ ባንኮች ወለዱን ከፍ ሲያደርጉ የሚፈጠረው ሪሴሽን በታሪክ ከታየው ሁሉ እጅግ አደገኛው እንደሚሆን ብዙዎች ይናገራሉ። ነገር ግን ይህ ክስተት ታስቦ የተደረገ ነው የሚሉ ሰዎች አሉ። የባንኩን ስርአት በመቆጣጠር አርቴፊሻል ኢንፍሌሽን እና ሪሴሽን እንዲከሰት የሚያደርጉት የጭለማው አሰራር ሰራተኞች ያውም አብረዋቸው አይሁዳውያን ናቸው ይባላል። ኢንፍሌሽንና ሪሴሽንን በማከታተል ኢኮኖሚው ከተንኮታኮተ በኋላ ደግሞ ሰዎች ገንዘባቸውን ሁሉ ሲያጡ ያጡትን ገንዘብ ሁሉ የሚወስዱት ወይም የሚዘርፉት እነዚሁ የጭለማው ገዢ ሰራተኞች ናቸው። ታዲያ በዚህ ጊዜ ነው ሰዎች ከሲስተሙ ማምለጫ ዘዴ የሚፈልጉት። የወረቀት ገንዘብ ዋጋው አንዴ ወደላይ ወደሰማይ ይወጣል፣ አንዴ ወደታች ወርዶ ዜሮ ይደርሳል። እናም ስዎች ያላቸውን ንብረት ሁሉ ያጣሉ። ስለዚህ ዋጋው እንደዚህ የማይለዋወጥ አማራጭ መገበያያ ገንዘብ ወይም ሸቀጥ መፈለግ ይጀምራሉ። እናም አንዳንድ ሰዎች የዚህ መፍትሄው ኮሪፕቶ ከረንሲ ነው ይላሉ። ክሪፕቶ እንደ ወረቀት ገንዘብ ዋጋው ስለማይለዋወጥ እና የሚተዳደረውም በብሎክቼን ስርአት ስለሆነ የባንክ ስርአቱ ጫና ውስጥ አይገባም ስለዚህ ንብረታችንን ሁሉ ወደ ክሪፕቶ እንለውጥ ይላሉ። በእውነት ግን ክሪፕቶ የችግሩ መፍትሄ ነው? እንደሚሉትስ አይነት ችግሩን የሚፈቱ ጥሩ ባህሪያት (qualities) ያሉት ነው? ይህንን ደግሞ በቀጣይ ክፍል እንመለከታለን።
2921Loading...
06
ግንቦት 1 | የነቢያት ተስፋ፣ ሕይወተ አዳም፣ አምላክን የወለደች በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ የጸናች ክብርት እመቤታችን #ቅድስት_ድንግል_ማርያም ተወለደች፡፡ የክብርት እመቤታችን ልደት ለሰማያውያን መላእክትና ለአዳም ልጆች ሁሉ ታላቅ ደስታ ሲኾን ሰይጣንን ደግሞ በተቃራኒው ልደቷ በእጅጉ አስከፍቶታል፣ አናዶታል፡፡ ቅዱስ ኤፍሬም በውዳሴ ማርያም ‹‹የመመኪያችን ዘውድ፣ የንጽሕናችንም መሠረት›› እንዳላት በዚህ ቀን ደግሞ ቅዱስ አባ ሕርያቆስ ቅዳሴዋን የደረሰበት ቀን ነው። ✨🌹✨🌹✨ በእመቤታችን ብሥራት የተወለዱ ሁለቱ ኢትዮጵያዊ አባቶቻችን፦ 🍀 አራት መቶ ሰባ ሺህ ሦስት መቶ አጋንንትን በጸሎታቸው እሳት ከሰማይ አውርደው ያቃጠሏቸው የሀገረ መሐግሉ አቡነ ቀውስጦስ ልደታቸው ነው፡፡ የተወለዱት ሸዋ ክፍለ አገር በወግዳና ቡልጋ ውስጥ ሲሆን አባታቸው ቅዱስ ገላውዴዎስ እናታቸው ቅድስት እምነ ጽዮን ይባላሉ። የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እናት እግዚእ ኃርያ እና እምነጽዮን ታናሽና ታላቅ እኅትማማቾች ናቸው። 🍀 በእመቤታችን አብሳሪነት የተወለዱና ከሕፃንነታቸው ጀምሮ እንደ እመቤታችን በቤተ መቅደስ ቅዱሳን መላእክት ሰማያዊ ኅብስት እየመገቡ ያሳደጓቸው፣ ዳግመኛም በጸሎታቸው ኃይል ተራራን ያፈለሱት (ያንቀሳቀሱት) ታላቁ ጻድቅ አቡነ እንድርያስ ልደታቸው ነው። ሀብት ንብረትና ጸጋ እግዚአብሔር ከሞላቸው ደጋግ ወላጆቻው ከዘአማኑኤልና ከአመተ መንፈስ ቅዱስ ግንቦት 1 ቀን 1235 ዓ.ም በእመቤታችን አብሳሪነት ተወለዱ፡፡ ✨🌹✨🌹✨ #እንኳን_አደረሳችሁ።
3461Loading...
07
ስለ ክሪፕቶ ክፍል አንድ - መንደርደሪያ ክሪፕቶ ከረንሲ አሁን ላለው የወረቀት ገንዘብ እንደ አማራጭ የቀረበ ዲጂታል መገበያያ ገንዘብ ነው። አብሮትም የብሎክቼይን ስርአት ይገኛል። ብሎክቼን እጅግ ጥብቅ የሆነና ሃክ ለማድረግ እጅግ የሚያስቸግር ስርአት ሲሆን የገንዘብ ልውውጦችና ግብይቶችን ሳይጠለፉና ሳይነኩ ለማከናወን ይረዳል። እንዲሁም ስርአቱ በየቦታው የተከፋፈለ (distributed) በመሆኑ ሁሉም ሰው የገንዘብ ልውውጦቹን ያያል። በዚህም ምክንያት የገንዘብ ልውውጦቹ በታማኝነትና ግልጽነት እንዲከናወኑ ይረዳል ይላሉ የቴክኖሎጂው አቀንቃኞች። ክሪፕቶ ከረንሲ አሁን ላይ ለምን ገነነ የሚለውን ለመረዳት በመጀመሪያ የዓለምን የገንዘብና የፋይናንስ/ኢኮኖሚ ስርአት፣ ያጋጠመውንም ትልቅ ችግር መረዳት ይጠይቃል። ስለዚህም ይህንን እንዳስስ። አሁን ላይ ክሪፕቶን እንደ መፍተሄ እያቀረቡ ያሉት የባንክ ስርአቱ ከፈጠረው የኢኮኖሚ አዘቅት ለማምለጥ ነው። ይኸውም በአራጣ ብድር ላይ የተመሠረተ የኢኮኖሚ ስርአት ነው። አራጣ ማለት በብድር ላይ የሚጨመር ወለድ ማለት ነው። ባንኮች ትልቁ ገቢያቸው ከዚህ የሚመጣ ነው። ይህም የተለምዶ ባንኮች ብቻ ሳይሆን የቤት ሽያጭ ባንኮች (ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ብቻ ነው ያለው -- ጎሕ ባንክ)፣ ኢንሹራንሶችና የኢንቨስትመንት ባንኮች፣ ሌሎችም የብድርና ቁጠባ ሲስተሞች ላይ ይኸው የአራጣ ስርአት አለ። ነገር ግን አራጣ አንድ ችግር አለው። ይኸውም ኢኮኖሚን ይገድላል። በእስልምና እምነት አራጣ ፈጽሞ የተከለከለ ነው። በክርስትናም ቢሆን የጥንት ክርስትና ጽሑፎች ላይ የእምነቱ መሪዎች አራጣን ሲከለክሉ ይታያል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንም፣ "ፍትሃ ነገስት" የተሰኘው የቤተክርስቲያኒቱ የስርአት መጽሐፍ፣ አራጣ ማበደር ከባድ ንስሃ ያለው ትልቅ ሃጢአት እንደሆነ ይጠቅሳል። በተመሳሳይ ናዚ ጀርመንም አንዱ ትልቁ ፖሊሲአቸው የነበረው የአራጣ ስርአቱን ከሀገሪቱ ሙልጭ አድርጎ ማጥፋት ነበር። ይህን ውሳኔ የወሰነው አዶልፍ ሂትለርም በውሳኔው ምክነያት የጀርመንን ኢኮኖሚ በሁለት ዓመታት ውስጥ ብቻ ከመሞት ታድጎታል። በዚህች አንዷ ውሳኔ ብቻ -- አራጣን በማጥፋት። በዚህም ምክንያት ሂትለር በ "Time" መጽሔት ላይ የዓመቱ ምርጥ ሰው ተብሎ የፊት ገፁ ላይ ተቀምጧል። ነገር ግን ይህን የአራጣ ስርአት ማን ነበር ያመጣው?....አይሁዶች!! ከአንደኛው የዓለም ጦርነት ፍጻሜ እስከ ናዚዎች መነሳት ድረስ ጀርመንን የመሩት አይሁዶች ነበሩ። በጊዜው ጀርመን "ዋይማር ሪፐብሊክ" ትባል ነበር። በዋይማር እጅግ ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት (hyperinflation) ነበር። ዋይማር ውስጥ የነበረው ኢንፍሌሽን የዚምባቡዌን ያስንቃል። እናም ሂትለር ኢንፍሌሼኑን አጠፋው። እናም ኢኮኖሚው ወደ ቀድሞው ተመለሰ። ይህ አራጣ ብድር ምን ያህል ክፉ እንደሆነ ያሳያል። አይሁዶች ደግሞ አውቀውና ፈልገው ይህንን ነገር ተግብረውታል። በመላው ዓለም ሀገራት አሁን ላይ ይህ የአራጣ ብድር ስርአት ነው የሚገኘው። ይህ ስርአት በአሜሪካ በ1913 የተመሠረተ ሲሆን የተመሠረተውም "federal reserve act" በተሰኘው አዋጅ ምክንያት ነው። ይህን አዋጅ የተቃወሙ ባለ ሀብቶች የታይታኒክ መርከብ ላይ ነበሩ። እናም መርከቧ ስትሰምጥ አብረው ሰመጡ። በዚህ አዋጅ ምክንያት በአሜሪካ "federal reserve bank" ተቋቋመ። ይህ ባንክ ስሙ ሲታይ የፌደራል ተቋም ይምሰል እንጂ ከመንግስት ጋ ምንም ግንኙነት የለውም። በጥቂት ባለ ሀብቶች የሚዘወር ነው። ይህም ባንክ የሀገሪቱ ማዕከላዊ ባንክ ሲሆን ገንዘብ የማተም ስልጣን ያለው እሱ ነው። የዚህ ባንክ አሰራር "fractional reserve banking" ይባላል። በዚህ አሰራር መሠረት፣ ባንኮች ካላቸው ተቀማጭ ውስጥ በካዝናቸው ያለው 10 ፐርሰንት ብቻ ነው። 90 ፐርሰንቱ ይዘዋወራል። የተለያዩ ስራዎች ይሰራበታል። ከዚህም በተጨማሪ፣ የ credit ስርአት ደግሞ አለ። credit ማለት አሁን አበድሩኝ እና ሰርቼ ከፍላለሁ ማለት ነው። ማለትም ከነ ወለዱ። ነገር ግን ያንን ሲፈጽሙ የሚያደርጉት ነገር እጅግ አደገኛ ነው። ይኸውም ባንኩ ብር ሲያበድር፣ ያንን ብር ከካዝናው አውጥቶ አይደለም። ይልቁንም አትሞ ነው እንጂ። ስለዚህም ባለቤቱ ብሩን ሲከፍል፣ ባንኩ የሚያገኘው ብር መጀመሪያ ካበደረው ብር 2 እጥፍ ከወለድ ጋ ነው። እናም ደግሞ ሰው በተበደረ ቁጥር ደግሞ ኢኮኖሚው ውስጥ ያለው የገንዘብ ኖቶች ብዛት ይጨምራል። የገንዘብ ኖቶች ብዛት ሲጨምር ደግሞ ኢንፍሌሽን ያመጣል። መንግስታት ገንዘብ ሁሌ የሚያትሙ ከሆነ የኢንፍሌሽኑን መጠን እየጨመሩ ነው የሚሄዱት። ይህም የሚፈጠረው "currency debasing" በሚባል ክስተት ምክንያት ነው። debasing ማለት የወረቀት ገንዘቡ ዋጋው ወይም የመግዛት አቅሙ ቀነሰ ማለት ነው። ይህም የወረቀት ገንዘብ ካለው ባሕሪ የተነሳ የሚመጣ ነው። ይህንንም በቀጣዩ ክፍል እንመለከታለን።
3085Loading...
08
በቅርቡ ስለ ክሪፕቶ ከረንሲ የሚያነሳ ተከታታይ ጽሑፍ ጀምረን እንደነበር ይታወቃል። ቀጣይ ክፍሎችን ትጠብቁ እንደነበር ምንም ጥርጥር የለውም። ቀጣይ ክፍሎች ባለመቅረባቸው ይቅርታ እየጠየቅን በቅርቡ የምናቀርብ መሆኑን እንገልጻለን። እስከዚያው ድረስ ለማስታወስ ያህል ጽሑፉን ደግመን እንመልከት።
2942Loading...
09
ከታሪክ መማር ካልቻልክ ስህተቶችን ከመደጋገም አትቆጠብምና ሞኞቹ ኢትዮጵያውያን በውጭ ጠላቶቻቸው በመታለል የራሳቸው ጠላቶች በመሆን ላይ ናቸው። ቀደም ሲል፡ ሱዳኖች የተባሉት ኢትዮጵያውያን “የሱዳን ዓረቦች ነን ኢትዮጵያውያን አይደለንም” አሉ፤ ከዚያ የጂቡቲ ኢትዮጵያውያን “ጂቡቲያውያን ነን ኢትዮጵያውያን አይደለንም” አሉ፣ ቀጥለውም ሰሜን ኢትዮጵያውያን “እኛ ኤርትራውያን ነን ኢትዮጵያውያን አይደለንም” አሉ፣ ብዙም አልቆየም ደቡብ ኢትዮጵያውያን፤ “የለም እኛ ኢትዮጵያውያን አይደለንም ኦሮሞዎች ነን” አሉ፣ ዛሬ ደግሞ “ትግራዋይ እና ዐምሓራ” የተባሉት “አይ እኛ በቅድሚያ ትግሬዎች እና ዐምሓራዎች ነን” በማለት ላይ ናቸው። እንግዲህ እነዚህ ኢትዮጵያውያን የጠላትን ተንኮል ባለመረዳትና ከጠላት ጋር፡ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልክ በማበር “ኢትዮጵያን” ከማንነታቸው ላይ ለመፋቅ በፈቃዳቸው ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። እራስን ለማጥፋት! ሰሞኑን “ዐምሓራ” በተባሉት ኢትዮጵያውያን ላይ እየተካሄደ ያለው ጥቃት ሆን ተብሎ፣ ሰው ሠራሽ በሆነ መንገድ በመንደርተኛ ብሔር ግንባታ ላይ በተናጠል ትኩረት እንዲያደርጉ ለመገፋፋት ነው፤ ልክ ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ ሲዳማ ወዘተ እንደተባሉት፡ ከኢትዮጵያዊነታቸው በፊት መንደርተኛነታቸውን ያስቀድማሉ ማለት ነው። “ዕንቁላል ወይስ ዶሮ?” የሚለውን የተለመደ ዕንቆቅልህ ምን አውቅልህ ጨዋታ ይመስል”። የዚህ ሁሉ ዲያብሎሳዊ አጀንዳ ዓላማም የእኔ የሚሉትን አዲስ ማንነትን እንዲይዙ እና “ኢትዮጵያን” እንዲረሱ፣ አማርኛ ቋንቋን ከብሔራዊ ቋንቋነት ለማስወገድ፣ የኢትዮጵያን አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ሰንደቅ ዓላማ ለማስተው፤ በመጨረሻም፡ ዋናው ግባቸው ነው፤ የተዋሕዶ ክርስትናን ለማጥፋት ነው። አይ! ይህማ አይሆንም፤ “ኢትዮጵያዊነታችንንማ በፍጹም አንተውም” ልትሉ ትችላላችሁ፤
3412Loading...
10
Crypto...
5772Loading...
11
እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤው በዓል አደረሳችሁ። ክርስቶስ ተንስአ እሙታን  -- ክርስቶስ ከሙታን ተነሳ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን  -- በታላቅ ኃይልና ስልጣን አሠሮ ለሠይጣን  -- ሰይጣንን አሰረው አግዓዞ ለአዳም    -- አዳምን ነፃ አወጣው ሰላም -- ሰላም እምይእዜሰ -- ከዛሬ ጀምሮ ኮነ  -- ይሁን ፍስሃ ወሰላም -- ፍስሃና ሰላም! +++++++++++++++++++ በሞቱ ሞታችንን ሲሽር በትንሣኤው ትንሣኤያችንን አወጀልን፣ አጎናፀፈን። መልካም በዓል።
5349Loading...
12
#ለቤተክርስቲያን_ብለህ ለቤተክርስቲያን ብለህ ልትቀድሳት በደምህ በአደባባይ በጥፊ ተመታህ። ንጹሕ ክርስቶስ በአዳም ጥፋት ልትወቀስ በከንቱ ልትከሰስ አመላለሱህ ከጲላጦስ ወደ ሄሮድስ ሁሉን ቻይ ሳለህ ምንም ማድረግ ሳይሳንህ በአይሁድ እጅ ተገረፍህ! ወዮ! ወሰን ለሌላት ትዕግስት ስለኛ ብለህ መከራ ተቀበልህ ምንም በደል ሳይኖርብህ አምላክ በእንጨት መስቀል ላይ ሰቀሉህ። ሊቁ ቅዱስ ያሬድ
5962Loading...
13
በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጓል መልክና ውበት የለውም፥ባየነውም ጊዜ እንወደ፟ው ዘንድ ደም ግባት የለውም። የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥እኛም አላከበርነውም። በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሟል እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ስለ በደላችንም ደቀቀ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በርሱ ላይ ነበረ፥በርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ትንቢተ ኢሳይያስ 53፥ 2 - 5
5545Loading...
14
ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን/3/ ኪራላይሶን /2/ አማኑኤል ጌታ ኪራላይንሶ /2/ በጥፊ ተመታ ኪራላይሶ /2/ አለምን ሊታደግ ኪራላይሶን /2/ ተነዳ እንደበግ ኪራላይሶን /2/ አዳምን ሊፈውስ ኪራላይሶን /2/ ቆመ ከጵላጦስ ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን/3/ ኪራላይንሶ /2/ እጁን ቸነከሩት ኪራላይሶን /2/ አጥንቱን ቆጠሩት ኪራላይሶን /2/ የእሾህ አክሊል ደፍቶ ኪራላይሶን /2/ ገዳዩን እረቶ ኪራላይሶን /2/ የሁላችን በደል ኪራላይሶን /2/ ተሻረ በእርሱ ቁስል ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን/3/ ኪራላይሶን /2/ እጣ ተጣጣሉ ኪራላይሶን /2/ ልብሱን ተካፈሉ ኪራላይሶን /2/ ለፍርድ ተወሰደ ኪራላይሶን /2/ እንደበግ ታረደ ኪራላይሶን /2/ ለብሶ ከደም ሜዳ ኪራላይሶን /2/ ተከፈለ እዳ ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶ ኪራላይንሶ /3/ ኪራላይንሶ /2/ ሆምጣጤ አጠጡት ኪራላይሶን /2/ በገመድ ጎተቱት ኪራላይሶን /2/ በወንበዴው ፈንታ ኪራላይሶን /2/ ተሰቀለ ጌታ ኪራላይሶን /2/ ሁሉም ዘበቱበተ ኪራላይሶን /2/ በዘላለም ህየወት ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን
4602Loading...
15
በኢንጎልስታድት ተወልዶ ያደገውና በእየሱሳውያን የምስጥር ማኅበር ትምህርት ተኮትክቶ ያደገው አዳም ዋይሻፕት የካኖን የሕግ ፕሮፌሰር ማዕርግ በ 1772 እ.ጎ.አ ተቀበለ። የእየሱሳውያን ማኅበር አባል የነበረው ዋይሻፕት የሕግ ፕሮፌሰርነት ማዕርግ ካገኝ በኋላ ግን የራሱ ነጻ የሆነ ሃይማኖታዊና ፖለቲካዊ እይታ በመያዝ ከእየሱሳውያን የምስጥር ማኅበር ራሱን አገለለ። ግንቦት 1, 1776 እ.ጎ.አ "ፐርፈክቲቢሊስት' ማኅበር መሰረተ። ይህ ማኅበር በአሁኑ ጊዜ "ኢሉሚናቲ" በመባል ይታወቃል። ዋይሻፕት የኢሉሚናቲ ማኅበር ከመሰርተ በኋላ ስፓርታክስ የሚል የምስጥር ስም መጠቀም ጀመረ። ጀርመናዊው የመደብ አልባ ስርዓተ ማህበር (communism) ርዕየተ ዓለም አመንጪ ካርል ማርክስ የኢሉሚናቲ ምስጥር ማኅበር አባል ነበር። ኢሉሚናቲ የተመሰረተበት ግንቦት 1 የመደብ አልባ ስርዓተ ማህበር (ላብ አደሮች) ቀን "May Day" በሚል ሽፋንም ይከበራል። ግንቦት 1 እ.ጎ.አ በኢሉሚናቲ ማኅበር አባላት ዘንድ ትልቅ ባዕዳዊ የሆነ ሰነ ስርዓት በማካሄድ የሚከበርበት ቀን ነው። ይህም ሰውን መስዋእት እስከማድረግ ይደርሣል። ስነ ስርዓቱ በጠቅላላ ጥንቆላና የጣኦት አምልኮ በማካሄድ ድከበራል። ኮሙኒስቶች ይህንን በዓል ለማክበር የላብ አደሮች (May Day) የሚል ሽፋን ይጠቀማሉ። እኛም ይህንን በዓል ከማክበርና ከሴራቸው መጠበቅ ይገባናል። ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ ነኝ ከጽዮን ተራራ!
4778Loading...
16
Media files
6779Loading...
17
ፍቅር የአምላክን ልጅ ከዙፋኑ ሳበው እስከ ሞትም አደረሰው፣ በደል የሌለበትን እንደ በደለኛ ሰቀሉት ፣ ሕይወትን የሠራውን ከበደለኞች ጋር ቈጠሩት አዳምን የፈጠሩ እጆች በመስቀል ቀኖት ተቸነከሩ፣ ወዮ ፣ በገነት የተመላለሱ እግሮች በመስቀል ቀኖት ተቸነከሩ፣ ወዮ፣ በአዳም ፊት የሕይወት መንፈስን እፍ ያለ አፍ ከሐሞት ጋራ የተቀላቀለ የኮመጠጠ መጸጻን ጠጣ፣ ወዮ፣  የወልድን መከራውን የሚናገር ምን አፍ ነው፣ ምን ከንፈር ነው፣ ምን አንደበት ነው?  የፍቁር የጌታ ሕማማት በተነገረ ጊዜ ልብ ይለያል ሕሊናም ይመታል፣ ነፍስም ትንቀጠቀጣለች፣ ሥጋም ይደክማል ፣  የማይሞተው ሞተ፣ ሞትን ይሽረው ዘንድ ሞተ፣ ሙታንን ያድናቸው ዘንድ ሞተ፤  የምትወዱት ሰዎች ፈጽሞ አልቅሱለት ፣ ወየው፣ ወየው፣ ወየው አማኑኤል አምላካችን፣ ወየሙ፣ ወየው፣ ወየው መድኃኒታችን ኢየሱስ፣ ወየው ወየው፣ ወየው ፡ ንጉሣችን ክርስቶስ፡ ወየው፡ ወየው ወየው ፡ ጻድቃን ከዕንጨት አወረዱት፣ ሥጋውንም ለመገነዝ ከርቤ የሚባል የጣፈጠ ሽቱንና ንጹሕ በፍታን አመጡ፤ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው የማይሞት የማይለወጥ፣ ከድንግል ማርያም የተወለደ አቤቱ ይቅር በለን ፣ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ፣ ቅዱስ ሕያው ፣ የማይሞት፣ የማይለወጥ፣ በዮርዳኖስ የተጠመቀ በመስቀልም  የተሰቀለ፣ አቤቱ ይቅር በለን፣ አቤቱ ይቅር በለን " ቅዳሴ ዮሐንስ አፈወርቅ  "
7753Loading...
18
ሁሉን የፈጠረ፥ ሁሉን የፈጸመ፥ ሁሉንም የጀመረ፥ ሁሉን የያዘ፥ ሁሉንም የጨበጠ እግዚአብሔር። መላእክትና የመላእክት አለቆች፥ መናብርትና ሥልጣናት፥ አጋዕዝትና ኃይላት፥ ፀሐይና ጨረቃ፥ ከዋክብትም ድርገታትም የሚሰግዱለት፤ ተገዦቹና ጉልቱም ናቸውና። በሁሉ ባለጠጋ ሲሆን ራሱን ከሁሉ ደሀ አደረገ። ኃያል ወልድን ፍቅር ከዙፋኑ ሳበው፥ እስከ ሞትም አደረሰው። አባ ሕርያቆስ
6633Loading...
19
"ሲቀርብም ከተማይቱን አይቶ አለቀሰላት፥ እንዲህ እያለ። ለሰላምሽ የሚሆነውን በዚህ ቀን አንቺስ ስንኳ ብታውቂ፤ አሁን ግን ከዓይንሽ ተሰውሮአል። ወራት ይመጣብሻልና፥ ጠላቶችሽም ቅጥር ይቀጥሩብሻል ይከቡሻልም በየበኵሉም ያስጨንቁሻል፤ አንቺንም በአንቺም ውስጥ የሚኖሩትን ልጆችሽን ወደ ታች ይጥላሉ፥ በአንቺ ውስጥም ድንጋይ በድንጋይ ላይ አይተዉም፥ የመጐብኘትሽን ዘመን አላወቅሽምና።" የሉቃስ ወንጌል 19 : 41-44
6342Loading...
20
📚 ድርሳነ ማሕየዊ (ይህ መጽሐፎ፦ የጌታችንን መከራውን፣ ሕማሙን፣ ስቃዩንና ሞቱን የሚያወሳ ድርሳን ሲሆን ይልቁንም በዚህ የሕማማት ወቅት ልንማጸንበት ይገባናል።) ፩- ድርሳነ ማሕየዊን በሰሞነ ሕማማት ብቻ ሳይሆን የጌታን መከራ እና ውለታ እያሰበ አርብ አርብ ቀን የሚጸልየው ‹‹በነፍሱም በሥጋውም ይከብራል፤ በመንግሥተ ሰማያትም እድል ፈንታው ጽዋዕ ተርታው ጌታችንን ከገነዙት ከኒቆዲሞስ እና ከዮሴፍ ጋር ይሆናል›› ፪- እንዲሁም ‹‹በሰባቱ ጊዜያት የሚጸልየው ሰው ቢኖር በነፍሱም በሥጋው ፈጽሞ ይከብራል፡፡ በመንግሥተ ሰማያትም እድል ፈንታው ጽዋዕ ተርታው እስከ ሰባ ዘመን ድረስ በየቀኑ የጌታውን መከራ እያሰባ ካለቀሰ ከጌታ ባለሟል ከቅዱስ ዮሐንስ ጋር ይሆናል›› የሚል ታላቅ ቃልኪ ኪዳን አለው፡  አራቱ ወንጌላውያንና ጌታችን የመከራውን ነገር ያስተማራቸው ኤልሳቤጥ፣ መልቴዳ እና በርዜዳ የጻፉትን ድርሳነ ማሕየዊን በመጸለይ የጌታን ሕማም ልናስብ እና ከቃል ኪዳኑ በረከት ልንሳተፍ ይገባናል፡፡ ድርሳነ ማሕየዊ ልክ እንደ ውዳሴ ማርያም ከሰኞ እስከ እሑድ የተከፋፈለ በመሆኑ ለመጸለይ አይከብድም፡፡
52314Loading...
21
አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ፥እጅግ ደስ ይበልሽ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፥እልል በዪ እንሆ፥ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው ትሑትም ሆኖ በአህያም፥በአህያዪቱ ግልገል በውርንጫዪቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል። ትንቢተ ዘካርያስ 9፥9
4411Loading...
22
ሰላምሽ ዛሬ ነው ሰላምሽ ዛሬ ነው እየሩሳሌም ወደአንች መጥቷልና አምላክ ዘላአለም/2/  ሆሣእና በአርያም እያሉ ዘመሩ  ሕፃናት በኢየሩሳሌም  አንቺ ቤተልሄም የዳዊት ከተማ የሕዝቦችሽ ብርሃን መጣልሽ በግርማ/2 / ኪሩቤል መንበሩን የሚሸከሙለት መስቀል ተሸከመ ሊሆነን መድኃኒት /2 / የኢየሱስን ሕማም ደናግልም አይተው እያለቀሱለት ሄዱ ተከትለው /2/ 
4591Loading...
23
አንዳንዶቻችሁ flat earthን ማመን ምን ይጠቅመኛል ትላላችሁ። ነገር ግን አስፈላጊነቱ አልታያችሁም። ፍላት ኧርዝ የአምስት መቶ ዓመታትን የሳይንስ፣ የሃይማኖት፣ የፖለቲካ እና የርዕዮተ ዓለም አካሄድ የሚቀለብስ (reverse የሚያደርግ) ነው። ይህንን ነው መረዳት ያለባችሁ። በflat earth የሚያምን ሰው በኢቮሉሽን ሊያምን አይችልም። በቢግ ባንግ ሊያምን አይችልም። በፈጣሪ አለማመን አይችልም። ብዙዎች ክርስቲያን ሆነው ነገር ግን ሃይማኖታቸውን በቀጥታ የሚጻረሩትን የuniverse እና evolution ሀሳቦችን ይቀበላሉ። ሁለቱ ነገሮች (ሃይማኖት እና ኢቭሉሽን) ፍጹም ተቃራኒ እንደሆኑ አያስተውሉም፤ ማስተዋልም አይፈልጉም። ነገር ግን ጉዳዩ በሳይንስ ብቻ የሚወሰን አይደለም። ለሃይማኖት፣ ለፍልስፍና፣ ለፖለቲካ ርዕዮተ ዓለም ጭምር ተጽዕኖ ፈጣሪ የሆነ ርዕስ ነው እያነሳን ያለነው። ይህን ለማስረዳት እንዲመቸን አንድ ወቅት ኦባማ የተናገረውን ንግግር ልጥቀስላችሁ፦ "My entire politics is premised on the fact that we are these tiny organisms on this little speck floating in the middle of space,"  "የፖለቲካ አስተሳሰቤ በሙሉ መሠረት የሚያደርገው፦ 'እኛ በአንዲት ዩኒቨርስ ውስጥ የምትንሳፈፍ ትንሽዬ ነጥብ ላይ የምንኖር ጥቃቅን እንስሳት ነን' በሚለው ሀሳብ ላይ ነው" አያችሁ። ዩኒቨርስ የሚባል ነገር ከሌለ፣ ምድር ዝግ አካል ከሆነች፣ እኛ በህዋ ውስጥ የምንንሳፈፍ ጥቃቅን አካላት ካልሆንን፣ የኦባማ ፖለቲካዊ ርዕዮተ ዓለሙ በሙሉ ይፈራርሳል ማለት ነው። እና አንተ የምታደንቀው ፖለቲከኛ በዚህ የሚያምን ከሆነ አንተም በሱ ታምናለህ። ሁሉም ነገር አጋጣሚ ነው ብለህ ታስባለህ። ወደዚህ ዓለም የመጣሁት በዓላማ (purpose) አደለም ብለህ ወደማሰብ ትደርሳለህ። ፈጣሪህ የእውነት ዩኒቨርስን ከፈጠረ፣ ለምንድነው ፀሐይን ከምድር ይልቅ ትልቅ ያደረጋት? ፀሐይ የተፈጠረችው ለአዳም ብርሃን እንድትሆነው አደለም? የት ሀገር ነው አምፖሉ ከቤቱ ሲበልጥ ያየነው? አምፖሉ ነው ቤቱን መዞር ያለበት፣ ወይስ ቤቱ ነው አምፖሉን መዞር ያለበት? ቤቱን ተሸክሞ አንዲት ሻማን የሚዞር ሰው አይታችሁ ታውቃላችሁ? ፈጣሪ ዓለም ለመፍጠር 4 ቢሊዮን ዓመት ያስፈልገዋል? ሰባት ቀን በቂው አይደለም? እስኪ መልሱልኝ። እግዚአብሔር ዓለም የፈጠረው በሰባት ቀን ነው ወይስ በአራት ቢሊዮን ዓመት ነው? ፈጣሪ አንድ ትሪሊዮን የምድር አይነት ፕላኔቶችን ለምን ይሠራል? ምን ያረጉለታል? አንዷ ምድር አትበቃም? ይህች ምድር ላንተ ነው የተፈጠረችው? ነው ወይስ አይደለም? ላንተ ከተፈጠረች ለምን ፀሐይን እንድትዞር አደረጋት? ላንተ ከፈጠራት የዓለም ሁሉ ማዕከል መሆን አለባት ወይስ የለባትም? እግዚአብሔር የሚወድህ ልጁ ነህ ወይስ አይደለህም? መልስህ አዎ ከሆነ አንተን ለመፍጠር ቀድሞ ጦጣ እና ዳይኖሰር መፍጠር ያስፈልገዋል? በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠርክ ፍጡር ነህ ወይስ አይደለህም? ከሆንክ እንዴት ከዝንጀሮ መጥቻሁ ብለህ ታስባለህ? አእምሮ ያለው ሰው እንደሚጠፉ እንስሶች መሰለ። እንዳለ ነብዩ ዳዊት። እንስሳዊነት የተጠናወተውን የዘመኑን ሳይንስ ተከትለህ አትጥፋ ወገኔ።
5496Loading...
24
ምድር ድቡልቡል ወይም ኳስ ቅርጽ ያላት ከሆነች፣ ካለንበት ቦታ ሆነን ወደፊት ስናይ ምድሪቱ ወደታችን እየወረደች፣ እየወረደች ትመጣለች። ከዚያም ከኛ ሙሉ በሙሉ ትሸፈናለች። ይህንን የሚያደርገው ደግሞ ክቡ ቅርጿ ነው። (ማለትም ምድር ድቡልቡል ከሆነች ያ አይነት ነገር መከሰት አለበት) በዚህም ምክንያት ከኛ እጅግ ርቀው የሚገኙ አካላት በትልቁ ይሸፈናሉ፣ አንዳንድ ነገሮችን እንዲያውም በፍጹም አናያቸውም። ምክንያቱም ከርቩ እንደ ጉብታ ሆኖ በኛና በዚያ አካል መሃል ስለሚቀመጥ። ስለዚህ ይከልለናል። ይህ የሚሆነው አይናችን በቀጥታ (እስትሬት) ያለ ነገርን ብቻ ስለሚያይ ነው። የዚህ ምክንያቱ ደግሞ ብርሃን ቀጥታ መስመር ይዞ ስለሚሄድ ነው። በተመሳሳይ መልኩም፣ ከላይ ያነሳነው መሳርያ ቀጥታ መስመር ይዞ ነው የሚሄደው። ስለዚህ በሱ ስትሬት ያለ 160 ኪሎሜትር ርቆ የሚሄድን አካል ነው መምታት ያለበት። ነገር ግን ምድር ድቡልቡል ከሆነች ይህ በፍጹም ሊፈጠር አይችልም። ግሎብ ላይ ነገሮች ርቀው ሲሄዱ ምን ያህል ከኛ ይሸፈናሉ የሚለው በፎርሙላ ተሰርቶ አለ። በዚህ ፎርሙላ መሠረት 100 ማይል ወይም 160 ኪሎሜትር ርቀው የሚገኙ አካላት በ2 ኪሎሜትር ከፍታ ይሸፈናሉ። ማለትም ግሎብ ምድር ላይ 160 ኪሎሜትር ላይ ያለ አካል ለማየት ከፈለግን ያ አካል ቁመቱ 2 ኪሎሜትር መሆን አለበት፣ ምክንያቱም የምድር ከርቭ ያንን ያህል ነገሮች ስለሚሸፍን። ስለዚህ ከላይ ያለውን መሳርያ እናስበው። እንዴት ነው 160 ኪሎሜትር ያለ ታርጌት ሊመታ የሚችለው? በዓለም ላይ ከተሰሩ ነገሮች ውስጥ 2 ኪሎሜትር ቁመት ያለው ነገር የለም። ደግሞ መሳርያው ለመርከቦች ታስቦ ነው የተሰራው። ስለዚህ እንዴት ሊሰራ ይችላል? ስለዚህ ምድር ግሎብ አይደለችም ማለት ነው።
5581Loading...
25
ይህ የምትመለከቱት በአሜሪካ ባሕር ሃይል የተሰራ "Rail Gun" የተሰኘ እጅግ አደገኛ የጦር መሳርያ ነው። መሳርያው ኤሌክትሮ-ማግኔቲዝምን በመጠቀም የሚሰራ ሲሆን ጥይቱን በ8270 feet/s ወይም 2700 ሜትር በሰከንድ በሆነ ፍጥነት መተኮስ ይችላል። ይህም Mach 8 ወይም የድምጽን ፍጥነት 8 እጥፍ እንደማለት ነው። መሳርያው እስከ 100 ማይል ማለትም 160 ኪሎሜትር ርቀት ያሉ ኢላማዎችን መምታት የሚችል ሲሆን የባሕር ሃይሉ መርከቦች ላይ ተጠምዶ ሙከራ ተደርጎበታል። ታዲያ ይህ መሳርያ ምድር ዝርግ (flat) እንደሆነች ያረጋግጥልናል። እንዴት? መልሱን ቀጥለን እንይ።
4984Loading...
26
Yuval Noah Harari: When the flood comes elite will build an ark and leave the rest to drown Harari, whose middle name happens to be Noah, has a long history of warning about the “technological Noah’s Ark” he believes is destined to save the 'elite' while leaving the rest of humanity to die in a mass casualty event.
5182Loading...
27
በአሁኑ ጊዜ ነገሮች ከመበለሻሸታቸው የተነሳ ሰዎች ስላለው ሁኔታ መናገር ሁሉ አይፈልጉም። በአደባባይ የውስጣቸውን ሀሳብ አይናገሩም ይልቁንስ ተቀባይነት ያለውን ውሸት ይዋሻሉ። ይህ ወደ ፋሺስት ስርአት መግባታችንን ነው የሚያሳየው። በፋሺዝም ስርአት ገዢው ውሸት ነው። ሰዎች በራሳቸው ፈቃድ እውነትን ከመናገር ራሳቸውን ያቅባሉ። ውሸትን ለመናገር ይፈጥናሉ። ደፍሮ እውነትን መናገር እንደ ትልቅ ወንጀል ይቆጠራል። አምላክን የመናገር ያህል ይወሰዳል። እጅግ አደገኛ ስርአት ነው። ወደዚህ ስርአት የመግባታችን ምክንያቱ ደግሞ ውሸትን የሚወዱ ሰዎች መብዛታቸው ነው። እነሱ ሲበራከቱ ለአገዛዙ መንገድን ይጠርጋሉ። የሀሳብ ፖሊስ ይሆኑታል። ከዚያ አንተ የሆነች ነገር ስትል አፍ አፍህን ይሉሃል። ሁሉም ቦታ ይህ ሲደጋገምብህ ዝም ማለትን፣ መዋሸትን እየለመድክ ትመጣለህ። ዶስቶዬቭስኪ እንዳለው ሰዎችን ላለማስከፋት ተብሎ እውነትን ከመናገር የሚታቀቡበት ጊዜ ደርሷል። ፋሺዝም ማለት ይሄ ነው። የፈጣሪ ያለህ ያስብላል።
8944Loading...
28
አሁን ያለው የሀገራችን ሁኔታ ያሳስባል። ወደ አንዱ ማጥ ገባን ብለን ስንገረም ከዛም የባሰ ሌላ ገደል ይጠብቀናል። ነገር ተበላሸ ብለን ተገርመን ሳንጨርስ ከዛም በላይ ተበላሽቶ እናያለን። ሀገሪቷ በኢኮኖሚም፣ በፖለቲካም በሁሉም ነገር እየዘቀጠች፣ እየዘቀጠች እየሄደች ነው። መንግስት ያለውን ብር በጦርነት ጨርሶታል። ከዛ ብር ሲያጥረው የኛኑ ብር ከባንክ ስናወጣና ስንልክ መቁረጥ ጀመረ። ግብር ከአቅም በላይ መጠየቅ ጀመረ... አንዱን ጦርነት ሲጨርስ ደግሞ ሌላ ጦርነት ገባ። እንደሱ ቢሆን በዚኛው ጦርነት... ምንም ምንም እንዳይተርፍ አድርጎ ቀብሮ ያዳፍነን ነበር። ሴማውያን ብሎ የሰየማቸውን ህዝቦች ተራ በተራ እያጨደ ጠራርጎ ሊያጠፋ ነበር። በሱ ቤት እግዚአብሔር የለም። እግዚአብሔር ግን መኖሩን አሳየው። ተራ ገበሬዎችን፣ የደርግ ጊዜ ክላሽ ብቻ የነበራቸው...እየተደራጁ፣ ወደ አንድ እየመጡ... ጥቁር ክላሽ፣ ዲሽቃ፣ መድፍ...እያሉ ወደ ሌላ ደረጃ እየመጡ ነው። መከላከያው ኮለኔሎችና ጄነራሎችን ጭምር እያጣ ነው... ያለውን ሃይል እና ገንዘብ ሁሉ አሟጦ ወደዛ እየላከ፣ የላከውም እየከሰመ ነው። በዚህ ሁሉ ውስጥ ግን ምንም እንዳልተፈጠረ ልማት፣ ብልጽግና..ወዘተ እያለ ስብከቱ አልቀረም.. በዋናው ከተማ የአክሲዮን ገበያ፣ ካፒታል ማርኬት፣ እስታርት አፕ የመሳሰሉ ደመቅ ደመቅ ያሉ ሀሳቦችን እያሰማ ነው። የውጪ ድርጅቶች ወደ ውስጥ እንዲገቡ፣ የቴሌን የአየር መንገድን አክሲዮን እንዲገዙ፣ ጤፍ ቡና ሰሊጥ እንዲነግዱ መንገድ እየከፈተ ነው። ያ እድገት፣ ብልጽግና፣ መሰልጠንን ያመጣል ተብሎ ታስቧል። ግን ያ ለደሃው ምን ይጨምርለታል? እንኳን ደሃውን፣ ደፋ ቀና ብሎ ጉልት የሚሸጠውም አሁን ህይወቱ አደጋ ላይ ነው። እንዴት ነው ዘመናዊ ትምርህት ያልተማረ፣ የፋይናንስ እውቀት ያልቀሰመ ደሃ ከፈረንጅ ነጋዴ ጋ የሚወዳደረው? አይችልምኮ። አይመጣጠንም። ደሃውን ከድህነቱ የሚያወጣ ነገር አደለም ይሄ። ይልቅስ "ዘመናዊ ሁን ከጊዜው ጋ ተጓዝ፣ መጓዝ ካልቻልክ ትበላለህ" ነው እየተባለ ያለው። ትበላለህ በቃ። ደሃ ሆንክ አልሆንክ ጣጣው አደለም። survival of the fittest ነው። ዳርዊኒዝም በተግባር ሊተገበር ነው በቃ። አቅም ያለው ብልጥ የሆነው አምልጦ ይወጣል። ዶላርና ክሪፕቶ እየነገደ ሚሊዬነር ይሆናል። ምስኪኑ ደሃ ደግሞ በቃ በረሃብ ያልቃል። አለፍ ሲልም ባርያ ይሆናል። ሌላ outcome የለውም። በቃ ለደሃ ያለው ቦታ ይህ ነው። "ደሃ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ" የሚለው የጥንቱ አባባል አሁን አይሰራም። "የታባቱ ለምን ድራሹ አይጠፋም" ነው የአሁኑ ፖሊሲ። በቃ ሀብታም መሆን አለብህ። ሰርተህ ለፍተህ ሊሆን ይችላል፣ ወይም ክሪፕቶ ነግደህ ሊሆን ይችላል፣ ወይ ቲክቶክ ሰርተህ፣ ወይም ደግሞ ዋሽተህ ሰርቀህ አጭበርብረህ ሊሆን ይችላል እስካልተያዝክ ድረስ... ብቻ የሆነ ነገር ይኑርህ። አንተ ታመልጣለህ። ሌላው እንደ ኖህ ዘመን ጎርፍ ቢወስደው አንተ አምልጠሃል ስለሱ አይመለከትህም። አሁን ላይ እየመጣ ያለው አስተሳሰብ እንዲህ አይነት ነው። ፈረንጆቹ ያሰቡልን የ eugenics ድግስ ሊተገበር ነው፣ ልንጠፋ...በቃ በነሱ ቤት እግዚአብሔር የለም...ደሃ ያልቃል ይጠፋል....
8033Loading...
29
📕አባቴና እምነቱ 📌የአለቃ አያሌው ታምሩ የሕይወት ታሪክ @amhbook1
5594Loading...
30
#በጌቴ ሴማኔ~~ በጌቴ ሴማኔ፣ በአትክልቱ ቦታ(2) ለእኛ ሲል ጌታችን፣ በዓለም ተንገላታ(2) አዳምና ሔዋን፣ ባጠፉት ጥፋት(2) እኛም ነበረብን፣ የዘላለም ሞት(2) መስቀል ተሸክሞ፣ ሲወጣ ተራራ(2) ይገርፉት ነበረ፣ ሁሉም በየተራ(2) ድንግል አልቻለችም፣ እንባዋን ልትገታ(2) እያየች በመስቀል፣ ልጇ ሲንገላታ(2) በአምላክነቱ፣ ሳይፈርድባቸው(2) እንዲ ሲል ፀለየ፣ አባት ሆይ ማራቸው(2) በረቂቅ ሥልጣኑ(ጥበቡ)፣ ሁሉን የፈጠረ(2) በሰዎች ተገርፎ፣ ሞተ ተቀበረ(2) ፍቅሩን የገለጸው፣ ተወልዶ በስጋ(2) ኢየሱስ ጌታ ነው፣ አልፋና ኦሜጋ(2) በመስቀል ተሰቅሎ፣ እንዲያ እየቃተተ(2) አለምን ለማዳን፣ የማይሞተው ሞተ(2) ከሞት ሊታደገን፣ በመጣልን ፈጥኖ(2) መስቀል አሸከሙት፣ ውለታው ይህ ሁኖ(2) መከራውን ሳስብ፣ ሳስታውስ ቀኑን(2) ይቆስላል ይደማል፣ ልቤ በሃዘን(2) መች ለራሱ ነበር፣ ይሁሉ መከራ(2) መስቀል ተሸክሞ፣ የወጣ ተራራ(2) ሲያጎርሱት ሚናከስ፣ ሰው ክፉ ነውና እውሩን ቢያበራ ጎባጣን ቢያቀና ጌታዬን ሰቀሉት፣ አይሁድ ጨከኑና(2) ምነው አያሳዝን፣ የአይሁድ ክፋት(2) የዝናቡን ጌታ፣ ውሃ ሲነፍጉት(2) በተንኮል በሃጢያት፣ ቀሩ እንደሰከሩ(2) ሙታን ከመቃብር፣ ተነስተው ሲያስተምሩ(2) እናታችን ሄዋን፣ ወዮ በይ አልቅሺ ያንቺን ህመም፣ ታሞ ከሞት ሊያድንሺ የህያዋን ጌታ፣ ተሰቀለልሺ(2) አዬጉድ አዬ ጉድ፣ አለም የዃላሽ(2) መድሃኒት ክርስቶስ፣ በግፍ ሞተብሽ(2) በመስቀል ተሰቅሎ፣ ስጋውን ሲቆርስ በችንካር ተወግቶ፣ ደሙንም ሲያፈስ ዋለች በመከራ፣ ድንግል(እናት) ስታለቅስ(2) ሰውነትሽ ራደ፣ ሃዘን ከበበሽ ስቃይ መከራውን፣ ዳግም ፀናብሽ ተሰቅሎ ስታይው፣ አንድ አምላክ ልጅሽ(2) ቢፈስም እንባዬ ሆኖ መንታ መንታ መች ዋጋ ይሆናል ለአንዲቱ ጠብታ ላለቀሺው ለቅሶ፣ ድንግል(እናት) የዚያን ለታ(2) ባለቀሺው ለቅሶ፣ በልጅሽ ህመም(2) ከሃጢያት ነፃሁኝ፣ ዳንኩኝ ከገሃነም(2)
6969Loading...
31
Media files
5476Loading...
32
ይህኛው የተሻለ ቅጂ ነው። ጽሑፉም የተሻለ ይነበባል ሳይዙም መጠነኛ ነው።
6111Loading...
33
መጽሐፈ አክሲማሮስ https://t.me/religious_books_lover
6569Loading...
34
crypto... and... "meme magic"
7231Loading...
35
crypto and memes...
6171Loading...
36
"ምድር ክብ መሆኗን የምናውቀው መርከቦች ከኛ እየራቁ ሲሄዱ ስለሚደበቁ ነው" የሚለው ሀሳብ ውድቅ መሆኑ በተደጋጋሚ በማስረጃ እየተረጋገጠ ነው።
7412Loading...
በጥንቷ ሱሜሪያ በአሁኗ ኢራቅ ውስጥ አኑናኪ ተብለው የሚታወቁ አማልክቶች ነበሯቸው። እነዚህም ከሰማይ የወረዱ ግዙፋን ሰው መሰል ፍጥረቶች እንደነበሩ ይታመን ነበር። [ተጨማሪ ይህንን ይመልከቱ] እነዚህ አኑናኪዎች ታዲያ አፈጣጠራቸው ሁሉ ነገራቸው ኔፍሊሞችን ይመስላል። አንዳንዶቹ የአሳና "reptile" መሰል አካል አላቸው። አፈ ታሪካቸው እንደሚያስቀምጠው ለሰው ልጆች እጅግ ከፍተኛ የሆነ ጭካኔ ነበራቸው። በጭካኔ ነበር የሰው ልጆችን የሚገዟቸው። እንዲሁም ከሰው ልጆች በላይ የረቀቀ ከፍተኛ እውቀት ነበራቸው። ምናልባትም ዛሬ ላይ ዓለምን የሚገዙት የጭለማው ዓለም ገዢዎችም የነዛው የዘር ሀረጎች ሳይሆኑ አይቀሩም። እነዚህኞቹ ዓለምን የመግዛቶ መርሃቸው ከፍተኛ ጭካኔ ሲሆን ለሰው ልጆች ከፍተኛ ጥላቻ እና ንቀት ያላቸው ናቸው። ሰዎች በሙሉ ነጭ ጥቁር ኤሺያዊ ሳይቀር እንስሳ፣ መንጋ አድርገው የሚያስቡ ናቸው። እናም፣ ምናልባት የተለያዩ የሚስጥር ማህበራት ጀርባ ሆነው ዓለምን የሚገዙት እነሱ ሳይሆኑ አይቀሩም። የዓለም ፖለቲካ ፍጹም ቲያትር መሆኑ የታወቀ ነው። የዓለም መሪዎች በሙሉ ተመርጠው የተቀመጡ ተዋንያን ናቸው። ፑቲን በሉት፣ ትራምፕ በሉት፣ ዘሌንስኪ በሉት፣ አብይ በሉት፣ ሺ ዢምፒንግ በሉት ሁሉም ትልቁን ድርሰት የሚተውኑ ተዋንያን ናቸው። እያንዳንዱ የሚፈጸመው የሀገራት መስማማትና መጣላት፣ መዋጋትና መተባበር በሙሉ ቀድሞ የታቀደ ድርሰት ነው። የጭለማው ሰራተኞች ይህንን ሁሉ ከጀርባ የሚቆጣጠሩበት እጅግ የተራቀቁ የስለላ መረቦች በመላው ዓለም አላቸው። በኛም ሀገር በተመሳሳይ ያ መረብ አለ። በኛም ሀገር፣ ነየራሳቸው ኔትወርክ ያላቸው፣ ከዋናው ኔትወርክ ተመርጠው የመጡ፣ በአገዛዙም በተቃዋሚውም ውስጥ ያሉ አካላት አሉ። ፍጹም የማይተዋወቁ መስለው የሚንቀሳቀሱ አካላት አሉ። እነሱ የተጣሉ መስለው ህዝብን የሚያጫርሱ፣ ደም የሚያቃቡ፣ የሚጠርጉ ናቸው። ይህ ሁሉ ሲፈጠር ፈጣሪ ምን ይላል? መልሱ ቀላል ነው። የኛ ኃጢአት ሲበዛ ፈጣሪ እነዚህን አካላት እየተጠቀመ ይቀጣናል። እነሱን እንደ መሳርያ ይጠቀማል። ሳያውቁት ብልሃት ያላቸው መስሏቸው የሱን ፈቃድ ይፈጽማሉ። ያለርሱ ፈቃድ ግን አንዲትም ነገር ማድረግ አይችሉም። የሰውን አንዲት ፀጉር እንኳ መንካት አይችሉም። እነዚህ አካላት የሌሉበት ቦታ የለም። የመንግስት ሚዲያ፣ የተቃዋሚ ሚዲያ፣ ሙዚቀኞች፣ ሌሎችም ፋኖ፣ ሸኔ ወዘተ የሌሉበት የለም። እንደውም በቅርቡ ፋኖ ውስጥ ሰርገው ገብተው ትግሉን በራሳቸው መንገድ ሲቀርጹት ልታዩ ትችላላችሁ። በዚህም እርሱ በርሱ ሊያጫርሱት ይችላሉ። ከፍተኛ እልቂት በዚህ ምክንያት ሊመጣ ይችላል። ይህ ከተፈጠረ ግን መጀመሪያ እንደነ ዘመ__ ያሉ ሰዎች፣ መንግስት ባለበት ሀገር የራሳቸው የስለላ ኔትወርክ የፈጠሩ ሰዎች ከጀርባው እንዳሉ መጠራጠር የለባችሁም። ብቻ ስለዚህ ነገር ከዚህ በኋላ ብዙ አልልም። የሚሆነውን እናያለን። እኛ ግን ንስሃ እንግባ። ወደ ፈጣሪያችን አንመለስ። ትዕዛዙን እንጠብቅ። ወንዱ ፀጉር ከማንጨብረርና ከቁማር፣ ሴቷ ሱሪ ከመልበት እንታቀብ። በተረፈ በጸሎት እንትጋ። መጪው ጊዜ እጅግ ከባድ ነውና እግዚአብሔር ያጥናን። ጠራጊዎቹ ጠርገው ሲጨርሱ ራሳቸውም አይቀጡ ቅጣት ተቀጥተው ያልፋሉና እኛ ግን በጾም በጸሎት በንስሃ ሆነን የእግዚአብሔርን ፍርዱን እንጠብቅ።
Mostrar todo...
መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet

የጥንታዊ የሱሜሪያ የአሁኗ ኢራቅ አካባቢ የነበረ ስልጣኔ ሲሆን የእርሻ ስራ፣ ስነ ፈለክ ምርምር፣ በኪነጥበብ ፣ በሂሳብ፣የሕግ ስርዓት፣ህክምና ፣ የዘመን አቆጣጠር ወዘተ ክፍተኛ እውቀትእና ስልጣኔ የነበራቸው ነበሩ ግን ይህን ሁሉ እውቀት እንዴት በአጭር ጊዜ ውስጥ ሊያካብቱ እንደቻሉ ብዙ የታሪክ አጥኚዎች ግራ የሚያጋባ ሁኔታ ነበር። ግን እራሳቸው የሱሜሪያኖቹ በጻፏቸው የድንጋይ ላይ ጽሁፎች ይህንን ሁሉ እውቀት እንዴት በአንድ ጊዜ እንዳገኙት ይተርካሉ... ይህም አኑናኪ "Anunaki" የተባሉ አማልክቶች ከሰማይ እንደመጡ እና በተለያየ ዘርፍ ክፍተኛ የሆነ እውቀት እንደነበራቸው፣ ይህንንም እውቀታቸውን ለሰው ልጆች እንዳሳዩአቸው በዚህም ምክንያት ከፍተኛ የሆን ስልጣኔ ላይ እንደደረሱ ጽፈው አሰቀምጠዋል...

Photo unavailableShow in Telegram
👍 2
ኢትዮጵያ ውስጥ ከአእምሮ በላይ የሆነ የስነልቦና ጦርነት እየተካሄደ ነው። ከማናችንም የማሰብ፣ የማስተዋል፣ የብልጠት አቅም በላይ የሆነ፤ ብዙ ዓመታትን የፈጀ ቲያትር ተደርሶ እየተተገበረ ነው። መጪው ጊዜ ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን እጅግ ፈታኝ፣ እጅግ ከባድ፣ እጅግ አስቸጋሪ፣ እጅግም አድካሚ ነው የሚሆነው። እግዚአብሔር ይርዳን።
Mostrar todo...
👍 10💔 2
Photo unavailableShow in Telegram
✨ የትንሣኤ አርብ | #ቅድስት_ቤተክርስቲያን ✨ #አርብ_ቅድስት_ቤተ_ክርስቲያን_ይባላል። በክርስቶስ ደም ተዋጅታ በተመሠረተችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ታላቅ መታሰቢያ በመሆኗ በሰሙነ ፋሲካው ያለችው ዐርብ "ቤተ ክርስቲያን" ተብላ ትጠራለች፡፡ (ማቴ. 26፥26-29፣ የሐዋ ሥራ 20፥28) በዚህ ዕለት ቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው፤ ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና።
Mostrar todo...
7
ስለ ክሪፕቶ ክፍል ሁለት - የወረቀት ገንዘብ እና የባንኩ ስርአት ክሪፕቶ በአሁኑ ወቅት እንዲገንና ስዎችም እንዲያቀነቅኑት ያደረገው አንዱ ምክንያት የወረቀት ገንዘብ ባህሪ እና ከሱ ጋ ተያይዞ የመጣው ችግር ነው። ይህም ችግር የዋጋ ግሽበት ወይም inflation የምንለው ነው። ይህም ችግር የሚፈጠረው ደግሞ መንግስታት እና ባንኮች በሚፈጥሩት የ "currency debasement" ተግባር ምክንያት ነው። ይህ "currency debasement" የገንዘብ ዋጋ ወይም የመግዛት አቅምን መቀነስ ልንለው እንችላለን። መንግስታት ይህን የሚያደርጉት ገንዘብን በሚያትሙበት ወቅት ነው። ይህንንም የሚያደርጉት ደግሞ በብዛት እዳቸውን ለመክፈል ነው። መንግስታት የተለያዩ መሠረተ ልማቶችን ሲገነቡ እንዲሁም ጦርነት ውስጥ ሲሳተፉ በእጃቸው ያለውን ገንዘብ ይጨርሳሉ። በዚህም ምክንያት ወደ ብድር ይሄዳሉ። ታዲያ ብድራቸውን ለመክፈል ደግሞ ተጨማሪ ገንዘብን ያትማሉ። ይህ ለነሱ አቋራጭ መንገድ ነው፣ እዳቸውን ያቃልላሉ። ነገር ግን በኢኮኖሚ ውስጥ የሚንቀሳቀሰው የገንዘብ ብዛት እጅጉን ይጨምራል። ይህ ደግሞ የሸቀጦች ዋጋ እንዲጨምር ያደርጋል። ይህን በቀላል ምሳሌ እንመልከት። በአንድ ሰፈር ውስጥ አንድ ሱቅ አለ እንበል። በሰፈሩ አጠቃላይ 10 ብር አለ። እና አንድ ዳቦ 5 ብር ነው እንበል። እናም 2 ዳቦ አለ። አሁን በአስሩ ብር 2ቱን ዳቦ መግዛት እንችላለን። ነገር ግን በሰፈሩ ያለው ብር ብዛት ጨመረ እንበል። እና 20 ብር ሆነ። የዳቦው ብዛት ግን አልጨመረም፣ አሁንም 2 ነው። በዚህ ጊዜ የሚፈጠረው፣ የዳቦው ዋጋ ይጨምራል። አንዱ ዳቦ 10 ብር ይሆናል።  ይህ ነው inflation ማለት። ይህንኑ ወደ ሀገር ደረጃ ስናሳድገው የምናገኘው ነው። በርግጥ የኢንፍሌሽን ሌሎችም መንስኤዎች ሊኖሩ ቢችሉም ይህኛው ከዋነኞቹ ምክንያቶች አንዱ ነው። ነገር ግን ይህንን ችግር የሚያባብሰው ደግሞ ሌላው ችግር አለ። ይኸውም የ central bank/federal reserve ስርአት ያልነው ነው። አሁን ባለው ሁኔታ፣ ሁሉም የዓለም ሀገራት የየራሳቸው "central bank" አላቸው። ይህ ባንክ የባንኮች ሁሉ ባንክ ልንለው እንችላለን። ሌሎች ባንኮች ገንዘባቸውን በዚህ ባንክ ማስቀመጥ ይችላሉ። በባንኩ የሚያስቀምጡት በእጃቸው ካለው ገንዘብ የተወሰነውን ነው። እናም ገንዘባቸውን በባንኩ ሲያስቀምጡ ወለድ ስለሚታሰብላቸው ትርፍ ያገኛሉ። ታዲያ ይህ ባንክ ይህንን ክስተት በመጠቀም inflationን ለመቆጣጠር ይሞክራል። በሀገራት የ inflation ደረጃ እየጨመረ ሲሄድ ይህ ባንክ ችግሩን ለመፍታት ይሞክራል። ይህንንም የሚያደርገው የወለዱን መጠን ወይም ፐርሰንት በመጨመር ነው። ማዕከላዊው ባንክ ወለዱን ሲጨምር ሌሎቹም ባንኮች ገንዘባቸውን ከማበደር ይልቅ እሱ ጋ ማስቀመጥን ይመርጣሉ። የሚያበድሩም ከሆነ የሚያበድሩበትን የወለድ መጠን ከፍ ያደርጉታል። በዚህም ምክንያት የተለያዩ ኢንቬስተሮችና ድርጅቶች በቀላሉ ገንዘብ ለመበደር ይቸገራሉ። ምክንያቱም ከተበደሩ የሚከፍሉት ወለድ ከፍተኛ ነው። ይኸውም ከተበደሩት ገንዘብ በተጨማሪ ሌላ ብዙ ገንዘብ መክፈል አለባቸው። ይህ ደግሞ ገንዘብ እንዳይበደሩ ያደርጋቸዋል። በዚህም ምክንያት ቤት ለመግዛት፣ መኪና ለመግዛት፣ ድርጅታቸውን ለማስፋፋት ገንዘብ የሚበደሩ ሰዎች ቁጥር ይቀንሳል። በዚህ ጊዜ ደግሞ ሰዎች ትላልቅ ዋጋ ያላቸውን ሸቀጦች የመግዛት ፍላጎታቸው ይቀንሳል። ማለትም ቤት፣ መኪና፣ ወዘተ ያሉትን መግዛት የሚፈልጉ ሰዎች ቁጥር ይቀንሳል። ይህ ደግሞ ሸቀጦቹ ዋጋቸው እንዲቀንስ ያደርጋል። ይህ ታዲያ በተዘዋዋሪ inflation እንዲቀንስ ያደርጋል። ማዕከላዊ ባንኩ የወለድ መጠኑን በመቀነሱ ብቻ የኢንፍሌሽኑን መጠን ይቀንሳል። ነገር ግን ጉዳዩ ይህን ያህል ቀላል አይደለም። ወለድ መጠኑ በምን ያህል ይጨምር የሚለውን መወሰን በጣም ከባድ ነው። በምን ያህል ፍጥነትስ ይሁን የሚለውም በተመሳሳይ። የወለድ መጠኑ በከፍተኛ ደረጃና በጣም በከፍተኛ ፍጥነት ከጨመረ ሌላ ትልቅ ችግር ይከሰታል። ይኸውም recession የሚባለው ነው። ይህ እጅግ ትልቅ የኢኮኖሚ አዘቅት ነው። recession ከተፈጠረ ሁሉም ቢዝነሶች ይከስራሉ። ሰዎች ስራቸውን ያጣሉ። በሚሊዮን ብር የሚሸጥ እቃ በመቶ ብር እስከመሸጥ ሊደርስ ይችላል። ስለዚህ ማዕከላዊ ባንኮች ሪሴሽን ላለመፍጠር መጠንቀቅ አለባቸው። ይህ ክስተት በታሪክ በተደጋጋሚ ተከስቷል። በአሜሪካና በመላው ዓለም በ1930 እና 2008 ተከስቷል። በአሜሪካ ብቻ ደግሞ በ1980ዎቹም ተከስቷል። ነገር ግን አሁን ደግሞ ሌላ ትልቅ አደጋ አለ። ይኸውም hyperinflation ነው። ይህ የሚፈጠረው መንግስት እጅግ ከፍተኛ የሆነ የገንዘብ መጠን ሲያትም ነው። ይኸውም እጅግ ከፍተኛ የሆነ inflation ያመጣል። ያንን ኢንፍሌሽን ለመግታት ደግሞ ባንኮች የወለድ መጠኑን ከልክ በላይ ከፍ ያደርጉታል። ከዚያም አደገኛ ሪሴሽን፣ እጅግ ጥልቅ የሆነ ሪሴሽን ይከሰታል። በአሁኑ ወቅት በአሜሪካ ብሎም በዓለም ወደ hyperinflation እየተጠጋን ነው። በኮቪድ ወቅት የአሜሪካ መንግስት ወደ አራት ትሪሊዮን አዲስ ገንዘብን አትሟል። ይህም በታሪክ ከታተመው ዶላር በጣም ትልቁ ነው። የዚህ ተጽዕኖም መታየት ጀምሯል። አሁን ይህንን ለመፍታት ደግሞ ባንኮች ወለዱን ከፍ ሲያደርጉ የሚፈጠረው ሪሴሽን በታሪክ ከታየው ሁሉ እጅግ አደገኛው እንደሚሆን ብዙዎች ይናገራሉ። ነገር ግን ይህ ክስተት ታስቦ የተደረገ ነው የሚሉ ሰዎች አሉ። የባንኩን ስርአት በመቆጣጠር አርቴፊሻል ኢንፍሌሽን እና ሪሴሽን እንዲከሰት የሚያደርጉት የጭለማው አሰራር ሰራተኞች ያውም አብረዋቸው አይሁዳውያን ናቸው ይባላል። ኢንፍሌሽንና ሪሴሽንን በማከታተል ኢኮኖሚው ከተንኮታኮተ በኋላ ደግሞ ሰዎች ገንዘባቸውን ሁሉ ሲያጡ ያጡትን ገንዘብ ሁሉ የሚወስዱት ወይም የሚዘርፉት እነዚሁ የጭለማው ገዢ ሰራተኞች ናቸው። ታዲያ በዚህ ጊዜ ነው ሰዎች ከሲስተሙ ማምለጫ ዘዴ የሚፈልጉት። የወረቀት ገንዘብ ዋጋው አንዴ ወደላይ ወደሰማይ ይወጣል፣ አንዴ ወደታች ወርዶ ዜሮ ይደርሳል። እናም ስዎች ያላቸውን ንብረት ሁሉ ያጣሉ። ስለዚህ ዋጋው እንደዚህ የማይለዋወጥ አማራጭ መገበያያ ገንዘብ ወይም ሸቀጥ መፈለግ ይጀምራሉ። እናም አንዳንድ ሰዎች የዚህ መፍትሄው ኮሪፕቶ ከረንሲ ነው ይላሉ። ክሪፕቶ እንደ ወረቀት ገንዘብ ዋጋው ስለማይለዋወጥ እና የሚተዳደረውም በብሎክቼን ስርአት ስለሆነ የባንክ ስርአቱ ጫና ውስጥ አይገባም ስለዚህ ንብረታችንን ሁሉ ወደ ክሪፕቶ እንለውጥ ይላሉ። በእውነት ግን ክሪፕቶ የችግሩ መፍትሄ ነው? እንደሚሉትስ አይነት ችግሩን የሚፈቱ ጥሩ ባህሪያት (qualities) ያሉት ነው? ይህንን ደግሞ በቀጣይ ክፍል እንመለከታለን።
Mostrar todo...
👍 1
ግንቦት 1 | የነቢያት ተስፋ፣ ሕይወተ አዳም፣ አምላክን የወለደች በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ የጸናች ክብርት እመቤታችን #ቅድስት_ድንግል_ማርያም ተወለደች፡፡ የክብርት እመቤታችን ልደት ለሰማያውያን መላእክትና ለአዳም ልጆች ሁሉ ታላቅ ደስታ ሲኾን ሰይጣንን ደግሞ በተቃራኒው ልደቷ በእጅጉ አስከፍቶታል፣ አናዶታል፡፡ ቅዱስ ኤፍሬም በውዳሴ ማርያም ‹‹የመመኪያችን ዘውድ፣ የንጽሕናችንም መሠረት›› እንዳላት በዚህ ቀን ደግሞ ቅዱስ አባ ሕርያቆስ ቅዳሴዋን የደረሰበት ቀን ነው። ✨🌹✨🌹✨ በእመቤታችን ብሥራት የተወለዱ ሁለቱ ኢትዮጵያዊ አባቶቻችን፦ 🍀 አራት መቶ ሰባ ሺህ ሦስት መቶ አጋንንትን በጸሎታቸው እሳት ከሰማይ አውርደው ያቃጠሏቸው የሀገረ መሐግሉ አቡነ ቀውስጦስ ልደታቸው ነው፡፡ የተወለዱት ሸዋ ክፍለ አገር በወግዳና ቡልጋ ውስጥ ሲሆን አባታቸው ቅዱስ ገላውዴዎስ እናታቸው ቅድስት እምነ ጽዮን ይባላሉ። የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እናት እግዚእ ኃርያ እና እምነጽዮን ታናሽና ታላቅ እኅትማማቾች ናቸው። 🍀 በእመቤታችን አብሳሪነት የተወለዱና ከሕፃንነታቸው ጀምሮ እንደ እመቤታችን በቤተ መቅደስ ቅዱሳን መላእክት ሰማያዊ ኅብስት እየመገቡ ያሳደጓቸው፣ ዳግመኛም በጸሎታቸው ኃይል ተራራን ያፈለሱት (ያንቀሳቀሱት) ታላቁ ጻድቅ አቡነ እንድርያስ ልደታቸው ነው። ሀብት ንብረትና ጸጋ እግዚአብሔር ከሞላቸው ደጋግ ወላጆቻው ከዘአማኑኤልና ከአመተ መንፈስ ቅዱስ ግንቦት 1 ቀን 1235 ዓ.ም በእመቤታችን አብሳሪነት ተወለዱ፡፡ ✨🌹✨🌹✨ #እንኳን_አደረሳችሁ።
Mostrar todo...
8👍 3😁 2
ስለ ክሪፕቶ ክፍል አንድ - መንደርደሪያ ክሪፕቶ ከረንሲ አሁን ላለው የወረቀት ገንዘብ እንደ አማራጭ የቀረበ ዲጂታል መገበያያ ገንዘብ ነው። አብሮትም የብሎክቼይን ስርአት ይገኛል። ብሎክቼን እጅግ ጥብቅ የሆነና ሃክ ለማድረግ እጅግ የሚያስቸግር ስርአት ሲሆን የገንዘብ ልውውጦችና ግብይቶችን ሳይጠለፉና ሳይነኩ ለማከናወን ይረዳል። እንዲሁም ስርአቱ በየቦታው የተከፋፈለ (distributed) በመሆኑ ሁሉም ሰው የገንዘብ ልውውጦቹን ያያል። በዚህም ምክንያት የገንዘብ ልውውጦቹ በታማኝነትና ግልጽነት እንዲከናወኑ ይረዳል ይላሉ የቴክኖሎጂው አቀንቃኞች። ክሪፕቶ ከረንሲ አሁን ላይ ለምን ገነነ የሚለውን ለመረዳት በመጀመሪያ የዓለምን የገንዘብና የፋይናንስ/ኢኮኖሚ ስርአት፣ ያጋጠመውንም ትልቅ ችግር መረዳት ይጠይቃል። ስለዚህም ይህንን እንዳስስ። አሁን ላይ ክሪፕቶን እንደ መፍተሄ እያቀረቡ ያሉት የባንክ ስርአቱ ከፈጠረው የኢኮኖሚ አዘቅት ለማምለጥ ነው። ይኸውም በአራጣ ብድር ላይ የተመሠረተ የኢኮኖሚ ስርአት ነው። አራጣ ማለት በብድር ላይ የሚጨመር ወለድ ማለት ነው። ባንኮች ትልቁ ገቢያቸው ከዚህ የሚመጣ ነው። ይህም የተለምዶ ባንኮች ብቻ ሳይሆን የቤት ሽያጭ ባንኮች (ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ብቻ ነው ያለው -- ጎሕ ባንክ)፣ ኢንሹራንሶችና የኢንቨስትመንት ባንኮች፣ ሌሎችም የብድርና ቁጠባ ሲስተሞች ላይ ይኸው የአራጣ ስርአት አለ። ነገር ግን አራጣ አንድ ችግር አለው። ይኸውም ኢኮኖሚን ይገድላል። በእስልምና እምነት አራጣ ፈጽሞ የተከለከለ ነው። በክርስትናም ቢሆን የጥንት ክርስትና ጽሑፎች ላይ የእምነቱ መሪዎች አራጣን ሲከለክሉ ይታያል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንም፣ "ፍትሃ ነገስት" የተሰኘው የቤተክርስቲያኒቱ የስርአት መጽሐፍ፣ አራጣ ማበደር ከባድ ንስሃ ያለው ትልቅ ሃጢአት እንደሆነ ይጠቅሳል። በተመሳሳይ ናዚ ጀርመንም አንዱ ትልቁ ፖሊሲአቸው የነበረው የአራጣ ስርአቱን ከሀገሪቱ ሙልጭ አድርጎ ማጥፋት ነበር። ይህን ውሳኔ የወሰነው አዶልፍ ሂትለርም በውሳኔው ምክነያት የጀርመንን ኢኮኖሚ በሁለት ዓመታት ውስጥ ብቻ ከመሞት ታድጎታል። በዚህች አንዷ ውሳኔ ብቻ -- አራጣን በማጥፋት። በዚህም ምክንያት ሂትለር በ "Time" መጽሔት ላይ የዓመቱ ምርጥ ሰው ተብሎ የፊት ገፁ ላይ ተቀምጧል። ነገር ግን ይህን የአራጣ ስርአት ማን ነበር ያመጣው?....አይሁዶች!! ከአንደኛው የዓለም ጦርነት ፍጻሜ እስከ ናዚዎች መነሳት ድረስ ጀርመንን የመሩት አይሁዶች ነበሩ። በጊዜው ጀርመን "ዋይማር ሪፐብሊክ" ትባል ነበር። በዋይማር እጅግ ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት (hyperinflation) ነበር። ዋይማር ውስጥ የነበረው ኢንፍሌሽን የዚምባቡዌን ያስንቃል። እናም ሂትለር ኢንፍሌሼኑን አጠፋው። እናም ኢኮኖሚው ወደ ቀድሞው ተመለሰ። ይህ አራጣ ብድር ምን ያህል ክፉ እንደሆነ ያሳያል። አይሁዶች ደግሞ አውቀውና ፈልገው ይህንን ነገር ተግብረውታል። በመላው ዓለም ሀገራት አሁን ላይ ይህ የአራጣ ብድር ስርአት ነው የሚገኘው። ይህ ስርአት በአሜሪካ በ1913 የተመሠረተ ሲሆን የተመሠረተውም "federal reserve act" በተሰኘው አዋጅ ምክንያት ነው። ይህን አዋጅ የተቃወሙ ባለ ሀብቶች የታይታኒክ መርከብ ላይ ነበሩ። እናም መርከቧ ስትሰምጥ አብረው ሰመጡ። በዚህ አዋጅ ምክንያት በአሜሪካ "federal reserve bank" ተቋቋመ። ይህ ባንክ ስሙ ሲታይ የፌደራል ተቋም ይምሰል እንጂ ከመንግስት ጋ ምንም ግንኙነት የለውም። በጥቂት ባለ ሀብቶች የሚዘወር ነው። ይህም ባንክ የሀገሪቱ ማዕከላዊ ባንክ ሲሆን ገንዘብ የማተም ስልጣን ያለው እሱ ነው። የዚህ ባንክ አሰራር "fractional reserve banking" ይባላል። በዚህ አሰራር መሠረት፣ ባንኮች ካላቸው ተቀማጭ ውስጥ በካዝናቸው ያለው 10 ፐርሰንት ብቻ ነው። 90 ፐርሰንቱ ይዘዋወራል። የተለያዩ ስራዎች ይሰራበታል። ከዚህም በተጨማሪ፣ የ credit ስርአት ደግሞ አለ። credit ማለት አሁን አበድሩኝ እና ሰርቼ ከፍላለሁ ማለት ነው። ማለትም ከነ ወለዱ። ነገር ግን ያንን ሲፈጽሙ የሚያደርጉት ነገር እጅግ አደገኛ ነው። ይኸውም ባንኩ ብር ሲያበድር፣ ያንን ብር ከካዝናው አውጥቶ አይደለም። ይልቁንም አትሞ ነው እንጂ። ስለዚህም ባለቤቱ ብሩን ሲከፍል፣ ባንኩ የሚያገኘው ብር መጀመሪያ ካበደረው ብር 2 እጥፍ ከወለድ ጋ ነው። እናም ደግሞ ሰው በተበደረ ቁጥር ደግሞ ኢኮኖሚው ውስጥ ያለው የገንዘብ ኖቶች ብዛት ይጨምራል። የገንዘብ ኖቶች ብዛት ሲጨምር ደግሞ ኢንፍሌሽን ያመጣል። መንግስታት ገንዘብ ሁሌ የሚያትሙ ከሆነ የኢንፍሌሽኑን መጠን እየጨመሩ ነው የሚሄዱት። ይህም የሚፈጠረው "currency debasing" በሚባል ክስተት ምክንያት ነው። debasing ማለት የወረቀት ገንዘቡ ዋጋው ወይም የመግዛት አቅሙ ቀነሰ ማለት ነው። ይህም የወረቀት ገንዘብ ካለው ባሕሪ የተነሳ የሚመጣ ነው። ይህንንም በቀጣዩ ክፍል እንመለከታለን።
Mostrar todo...
👍 6
በቅርቡ ስለ ክሪፕቶ ከረንሲ የሚያነሳ ተከታታይ ጽሑፍ ጀምረን እንደነበር ይታወቃል። ቀጣይ ክፍሎችን ትጠብቁ እንደነበር ምንም ጥርጥር የለውም። ቀጣይ ክፍሎች ባለመቅረባቸው ይቅርታ እየጠየቅን በቅርቡ የምናቀርብ መሆኑን እንገልጻለን። እስከዚያው ድረስ ለማስታወስ ያህል ጽሑፉን ደግመን እንመልከት።
Mostrar todo...
👍 3

7👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
Crypto...
Mostrar todo...
👍 2😁 1