cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ኢትዮጵያ አውታር - Ethiopia Awtar 2.0

ኢትዮጵያዊነት በመስበክ ኢሉሚናቲ የምታጋልጥ የመጀመሪያ ኢትዮጵያዊ መገናኛ ብዙኅን ። 2001 ዓ/ም ተመሠረተች! ከ፩ ዓመት በላይ በጦርነት ምክንያት የዓለም አቀፍ ግንኙነት አውታርተ (internet) በትግራይ በመቋረጡ @ethiopiaawtar መስመራችን ጠፍቷል ። በዚህ ምክንያት ይህ አዲስ መስመር ለመክፈት ተገደናል።

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
277
Suscriptores
Sin datos24 horas
-37 días
-230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የትንቢተ ሶፎንያስ ዋና ዓላማ ንስሐ ብቸኛውና አማራጭ የሌለው የመዳን መንገድ መኾኑን መግለጽ፣ አለቆቹንና በየትኛው ደረጃ ያለውን ሰው መገሰጽ፣ እንዲኹም በይሁዳ ላይ ሊመጣ ያለውን ቊጣ (በከለዳውያን እጅ ወደ ምርኮ መኼድ) ማሳወቅ ነው፡፡ ምንም እንኳን መጽሐፉ የሚዠምረው ሊመጣ ያለውን ፍርድ በማሳወቅ ቢኾንም የሚጨርሰው ግን በምስጋና ነው፡፡ ይኸውም በአብዛኞቹ የነቢያት መጻሕፍት የምናስተውለው አካኼድ ነው፡፡ አብዛኞቹ ነቢያት አስቀድመው የእግዚአብሔር ፍርድ ምን እንደኾነ ይገልጣሉ፤ በመጨረሻም ለኹሉም ተስፋ ድኅነትን ይሰጣሉ፡፡ በተለይ ደግሞ ይኸው ድኅነት ሊመጣ ካለው መሲሕ ጋር በማያያዝ ነው የሚነግርዋቸው፡፡ ትንቢተ ሶፎንያስም አካኼዱ እንዲኽ ነው፡፡  ዝርዝር ለማንበብ ተከታዩ አስፈንጣሪ ይጫኑ👇 http://ethiopiaawtar.blogspot.com/2023/10/blog-post_63.html
Mostrar todo...
ነብዩ ሶፎንያስ | ጋዛ ሰው የማይኖርባት ባድማ ትሆናለች…እናንተም ኢትዮጵያውያን ደግሞ ፥ በሰይፌ ትገደላላችሁ

በነገራችን ላይ ሙስሊሞች በካርታቸው ላይ ኢትዮጵያን “የሙስሊም ምድር” አድርገው እየቀቡ እንደሆነ ልናስተውል ይገባናል። ሥልጣን ላይ ያስቀመጧቸው ጋላ-ኦሮሞዎች በተለይ ቱርኮችን፣ ዓረቦችንና ኢራናውያንን በጣም አበረታትዋቸዋል፤ “የክርስቲያን ደሴት የሆነችው ኢትዮጵያ ዛሬ በእጃችን ገብታለች” በማለት ላይ ናቸው። በግራኝ ቀዳማዊ ዘመን አግኝተውት የነበረውን “ድል” ዛሬም እየደገሙት እንደሆነ ውስጥ ለውስጥ በኩራት በመነጋገርና በማወጅ ላይ ናቸው። የክርስቶስ ቤተሰቦች እንንቃ፣ በጠላቶቻችን የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች ላይ ተነስተን የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹን በቆራጥነት እንታገላቸው። መንፈሳውያን የሆንን ሰዎች የምንኖረው እኮ መኪና እና ቤት ለመግዛት ወይንም ሆዳችንን በጮማ ስጋ ለመሙላት፣ ደማችንን በአረቄ ለመበከል አይደለም፤ አባቶቻችንና እናቶቻችን የሞቱላትን ሀገራችንን፣ ክርስትና ሃይማኖታችንን፣ ባሕላችንና ቋንቋችንን ባጠቃላይ ማንነታችንና ምንነታችንን ለመከላከል ማድረግ ለሚገባን የተቀደሰ ተጋድሏዊ ሥራ እንጂ። ዛሬ ተለሳላሽ፣ መሃል ሠፋሪ፣ አድርባይ እና ባህላዊ ክርስቲያን ወገን አያስፈልገንም፤ ልሂቃኑ በብዛት ዝልግልግ፣ በሁሉም ዘንድ ተወዳጅነትን የሚሹ፣ ሁሉን አቃፊ፣ አድርባይ እና ግብዞች ናቸው። ዛሬ የሚያስፈልገን ወለም ዘለም የማይል ተባዕታይ የክርስቶስ ሠራዊት ብቻ ነው። ዝርዝር ለማንበብ ተከታዩ አስፈንጣሪ ይጫኑ👇 http://ethiopiaawtar.blogspot.com/2023/10/blog-post_21.html
Mostrar todo...

Mostrar todo...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

Photo unavailableShow in Telegram
በመጨረሻም 'አንድ የዓለም ሃይማኖት' እየቀረበ ነው። የሰው ልጅ የፈጠራቸው የውሸት እምነቶች ውህደት እየፈጠሩ ነው።ይህም ወደ አዲስ ዘመን የሰው ልጅ "መንፈሳዊ ዝግመተ ለውጥ" ይመራናል።
Mostrar todo...
የዩክሬን ፓርላማ የዩክሬን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ከሞስኮ ጋር ግንኙነት አለው በሚል የዩክሬን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ለማገድ ረቂቅ አዋጅ አወጣ። የክርስቶስ ተቃዋሚው የዩክሬን ፕሬዚደንት ቮሎዲሚር ዜሊንስኪ አሁን መነኮሳትን ከገዳማቸው እንዲወጡ እያስገደደ ነው። ሉሲፈራዊው ተልዕኳቸው ይህ ነው! የቭላድሚር ዘሌንስኪ ቅድመ አያቶች፤ ከሃዲዎቹ ነፃ ግንበኞች/ፍሪሜሰኖች እነ ቭላድሚር ሌኒን [መለስ ዜናዊ]፣ ሊዮ ትሮትስኪ እና ጆሴፍ ስታሊን በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ ተመሳሳይ ነገር አድርገዋል። አመጸኞቹ አምላክ የለሽ ቦልሼቪካውያን የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ከሩሲያ ንጉሣውያን ቤተሰቦች ጋር የነበራትን ግኑኝነት እንደ ሥጋት ይቆጥሩት ነበር። በቤተ ክርስቲያኒቱ ላይ የተሰነዘረው ጥቃት፣ ንብረት ከመውረስ፣ አብያተ ክርስቲያናትን እና ገዳማትን ከማውደም ጀምሮ፣ ለ 'ፀረ አብዮቱ' ድጋፍ ያደርጋሉ በሚል የተጠረጠሩ ቀሳውስትንና መነኮሳትን እስከ መግደል ድረስ ዘልቋል። http://ethiopiaawtar.blogspot.com/2023/10/blog-post_20.html
Mostrar todo...

ራፋኤል ሌምኪን ከመቶ ስምንት ዓመታት በፊት ኦቶማን ቱርኮች በአንድ ሚሊየን ተኩል አርሜኒያውያን ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ የፈጸሙትን የዘር ማጥፋት ወንጀል ተከትሎ ይህን የዘር ማጥፋትን በመጥቀስ፤ “የዘር ማጥፋት ወይንም 'ጀነሳይድ'” የሚለው ቃል ፈጣሪ ነው።👇 http://ethiopiaawtar.blogspot.com/2023/10/blog-post_28.html
Mostrar todo...

ሁለት ወራት አስቀድሞ በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ የሚመራው የዘር ማጥፋት ጂሃድ በትግራይ በከፍተኛ ደረጃ ተጧጡፎ ነበር። እግዚአብሔርን ለመፈታተንና የታቦተ ጽዮንን ኃይል ለመለካት በሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው በኩል የቤት ሥራ የተሰጣቸው ከዳተኞቹ ህወሓቶች የትግራይ ወጣት እስከ ደብረ ብርሃን ድረስ እንዲያመራ በማድረግ ከግራኝ ጋር ሆነው በቱርክ ድሮን ሆን ብለው ጨፈጨፉት/አስጨፈጨፉት። ደብረ ሲና ዙሪያ ባሉ ተራሮች ላይ የጅምላ መቃብር ይገኛል፤ ባፋጣኝ ምርመራ መደረግ ይኖርበታል። እነዚህ አረመኔዎች የትም አያመልጧትም። ዝርዝር ለማንበብ ተከታዩ አስፈንጣሪ ይጫኑ👇 http://ethiopiaawtar.blogspot.com/2023/10/blog-post_73.html
Mostrar todo...

፩/1 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን የጨፈጨፉት ጋላ-ኦሮሞዎች አሁን ለፍልስጤም ሐማስ አሸባሪዎች እየታገሉና እየተዋጉ ነው (የኤርትራ እና ጋላ-ኦሮሞ ሙስሊሞች ከፍልስጤማውያኑ ጎን ሆነው እየተዋጉ መሆናቸው ተደርሶበታል) ዝርዝር ለማንበብ ተከታዩ አስፈንጣሪ ይጫኑ👇 http://ethiopiaawtar.blogspot.com/2023/10/blog-post_55.html
Mostrar todo...

የክርስቶስ ተቃዋሚ ኦቶማን ቱርክ ላለፉት አምስት መቶ ዓመታት በሁለቱ ጥንታውያን ክርስቲያን ሃገራት፤ በአርሜኒያ እና ኢትዮጵያ ላይ ጂሃድ በማካሄድ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ክርስቲያኖችን ከጣዖት አምላኪዎች ሙስሊሞች እና ጋላ-ኦሮሞዎች ጋር አብራ ጨፍጭፋለች። የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ዛሬም በአሜሪካ፣ በአውሮፓ፣ በሩሲያ፣ በቻይና፣ በእስራኤልና በኳታር እየተደገፈች ከአንድ ሚሊየን በላይ የሚሆኑ አርሜኒያውያን እና ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ካስጨፈጨፉት/ ከሚያስጨፈጭፉት ሃገራት መካከል ዋንኛዋ ነች። ዓለምን በማመስ ላይ ያለው የእስማኤል እና የዔሳው ሕብረት ይቀጥላል፤ ነገር ግን ይዋል ይደር እንጂ ይህ ሕብረት መፈራረሱ እንደማይቀር ሁኔታዎች በግልጽ እያሳዩን ነው። ከአረመኔዎቹ ከኦሮሞው አብዮት አሕመድ ዓሊ እና ከአዘርበጃኑ አምባገነን አሊየቭ ጋር አብሮ የሠራ ሁሉ፡ ማፈሩ፣ መፈራረሱና መውደቁ የማይቀር ነውና የቱርክም ዕጣ ፈንታ መበታተንና መፈራረስ ይሆናል። ዝርዝር ለማንበብ ተከታዩ አስፈንጣሪ ይጫኑ👇 http://ethiopiaawtar.blogspot.com/2023/10/blog-post_69.html
Mostrar todo...

ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ስንዱ እመቤት ናት ሲባል እንዲሁ ዝምብሎ አይደለም። ከሕንፃ ቤተክርስቲያን እስከ ልብሰ ተክህኖ ባሉ ንዋዬ ቅድሳትና አገልግሎቶች ድረስ ሁሉ ለምታደርገው ለእያንዳንዷ ነገር ምክንያት፣ ምሥጢርና ምሳሌ እንዲኖረው ተደርጎ ሁሉም ነገር ጥንቅቅ ተደርጎ የተሠራ ሥርዓት፣ ቀኖናና ዶግማ ያላት ስለሆነችና ዝም ተብሎ በነሲብ ወይም በደስ አለኝና መሰለኝ የሚደረግ ምንም ነገር ስለሌላት እንጅ‼️  ዝርዝር ለማንበብ ተከታዩ አስፈንጣሪ ይጫኑ👇 http://ethiopiaawtar.blogspot.com/2023/10/blog-post_19.html
Mostrar todo...