cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ኑር ሚድያ {Nur Media}

√√ ከምንም በፊት ቅድሚያ ለተውሂድ ---- በዚህ ቻናል በቻልኩት መጠን ሀቅን የበላይ ለማድረግ እና ባጢልን የበታች ለማድረግ የበኩሌን ለማድረስ እሞክራለው። •••• ሀይማኖታችንን ምንወስደው 1 ከቁርአን 2 ከሀዲስ 3 ከሰለፎች አረዳድ 4 የተለየዩ ሩዱዶች 5 አጫጭር ሀዲሶች

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
419
Suscriptores
-124 horas
-77 días
-1430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

• ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶች ማውጫ • 1- ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 2- ኡስታዝ ኸዲር አሕመድ 3- ሙሐመድ ዐብዲላህ ባቲ 4- ሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም 5- ኡስታዝ ሙሐመድሲራጅ ሙኑር 6- አቡ ሒዛም ዐብዱረሕማን ሰዒድ 7- ሸይኽ አወል አሕመድ አልኸሚሲ 8- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሐሰን ኢድሪስ 9- ኡስታዝ አቡል ዐባስ ናሲር ሙሐመድ 10- አቡ ዑሠይሚን ዐብዱረሕማን ዝናቤ 11- አቡ ፈውዛን ዐብዱ ሸኩር ሙሐመድ 12- አቡ ሙስሊም ዑመር ሐሰን አልአሩሲ 13- አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ 14- ኡስታዝ ሑሴን ዐሊ አቡ አመተ ረሕማን 15- አቡ ዐብዲረሒም ዐብዱረሕማን ሹመት 16- አቡ ዐብዲላህ ሷዲቅ ኢብኑ ኸይሩ 17- አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም 18- አቡ ዚክራ ጀላሉ ሑሰይን 19- ሙርሰል ሰይድ ጨፌ 20- ኡስታዝ ዐብዱልጀባር ሙሐመድኑር 21- ኡስታዝ ዐብዱሶመድ ሙሐመድኑር 22- አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድኑር 23- ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሙሐመድ 24- አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን ኢስማዒል 25- ኡስታዝ ዐብዱልዐዚዝ አሕመድ 26- ኡስታዝ በሕረዲን ከማል 27- አቡ ዓኢሻ አወል ካሳው 28- አንዋር ሙሐመድኑር 29- አቡ ረያን ሰዕድ ጀላሉ 30- አብዱ ናስር ሙሐመድኑር አልጃቢሪ 31- ኡስታዝ አብዱረዛቅ ሙሐመድ ባጂ 32- ኡስታዝ አቡ ሰዒድ ዐብዱረሒም 33- አቡ ሰዒድ  ዐብዱረሒም ሐሴን 34- አቡ ዐብዲላህ አንዋር ሱልጧን 35- አቡ ዑበይዳ አልዋን አልአዋሺ 36- አቡ ሱፊያን ሑሰይን አልበናን 37- አቡ ሐሳን ዐሊይ ዩሱፍ 38- ሸይኽ ሙሐመድ ሑሴን 39- ሙሐመድ ሐሰን ዳውድ 40- ኡስታዝ ሙሐመድ ኸይሩ 41- ሸይኽ ሑሰይን ኢድሪስ 42- ሸይኽ ጀማል አዘሀቢ
Mostrar todo...
ተቀርተው ያለቁ ደርሶች

የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ደርሶች 1) ሸርሑ ሱንና ሊል በርበሃሪ 2) ዶላሉ ጀመዐቲል አሕባሽ 3) ሹሩጡ ሶላት  4) ኪታቡ ተውሒድ 5) ሪያዱ ሷሊሒን 6) ኪታቡ ተውሒድ 7) ሓኢየቱ ብኒ አቢ ዳውድ 8) ላሚየቱ ብኒ ተይሚያ 9) አልአርበዑነ ነወዊያህ 10) አልቀዋዒዱል አርበዕ 11) ሒስኑል ሙስሊም

Photo unavailableShow in Telegram
ኤ ኤም ልዪ ጠቅላላ የፊኒሽንግ ስራ ------------------ የቤት የውጭ ፓርት ስራዎቻችን:     ➻ኮንቴክስትራ ቀለም     ➻ኢስቶን ቀለም     ➻ሜኔራል ኢስቶን ቀለም    ➻ኢስቶን ግራናይት ቀለም   ➻ግራናይት ቀለም ➻ጆተን ቀለም ➻ኳርቲዝ ቀለም ➭ የቤት የውስጥ ፓርት ስራዎቻችን:   ➻ጂብሰም ዲኮር    ➻ፓርላቶ ዌቭ ቀለም     ➻ፓርላት ቋት ቀለም     ➻ዳሞስ ቀለም     ➻ትራኮስ ቀለም     ➻ሸርኪይ/ሰፈሪ ቀለም    ➻ፐርል ቀለም   ➻እስቱኮ ቁጭቁጭ ➻ቬኒሻል ቀለም ➻ኖርማን ቀለም ስልክ +251910347947           +251980496432 የተሰሩ ስራዎች ማየት ከፈለጉ በዚህ ቴሌግራም ጉሩፒ ገብተው መመልከት ይችላሉ A-M'' ይለያልhttps://t.me/+1wQ0ts7ylsVhZTBk
Mostrar todo...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ኤ ኤም ልዪ ጠቅላላ የፊኒሽንግ ስራ ------------------ የቤት የውጭ ፓርት ስራዎቻችን:     ➻ኮንቴክስትራ ቀለም     ➻ኢስቶን ቀለም     ➻ሜኔራል ኢስቶን ቀለም    ➻ኢስቶን ግራናይት ቀለም   ➻ግራናይት ቀለም ➻ጆተን ቀለም ➻ኳርቲዝ ቀለም ➭ የቤት የውስጥ ፓርት ስራዎቻችን:   ➻ጂብሰም ዲኮር    ➻ፓርላቶ ዌቭ ቀለም     ➻ፓርላት ቋት ቀለም     ➻ዳሞስ ቀለም     ➻ትራኮስ ቀለም     ➻ሸርኪይ/ሰፈሪ ቀለም    ➻ፐርል ቀለም   ➻እስቱኮ ቁጭቁጭ ➻ቬኒሻል ቀለም ➻ኖርማን ቀለም ስልክ +251910347947           +251980496432
Mostrar todo...
ኤ ኤም ልዪ ጠቅላላ የፊኒሽንግ ስራ ------------------ የቤት የውጭ ፓርት ስራዎቻችን:     ➻ኮንቴክስትራ ቀለም     ➻ኢስቶን ቀለም     ➻ሜኔራል ኢስቶን ቀለም    ➻ኢስቶን ግራናይት ቀለም   ➻ግራናይት ቀለም ➻ጆተን ቀለም ➻ኳርቲዝ ቀለም ➭ የቤት የውስጥ ፓርት ስራዎቻችን:   ➻ጂብሰም ዲኮር    ➻ፓርላቶ ዌቭ ቀለም     ➻ፓርላት ቋት ቀለም     ➻ዳሞስ ቀለም     ➻ትራኮስ ቀለም     ➻ሸርኪይ/ሰፈሪ ቀለም    ➻ፐርል ቀለም   ➻እስቱኮ ቁጭቁጭ ➻ቬኒሻል ቀለም ➻ኖርማን ቀለም ስልክ +251910347947           +251980496432 ተደራሽነት እንድኖራው ዘንድ ሼር በድረግ ተባበሩን
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ስልጤወች እና ወዳጆቻቸው ተጋበዙልኝ ሰሞኑን ምን እንደተፈጠረ ባላውቅም ብዙ የስልጤ ጀግኖች «ይህን ግጥም ደጋግመው ጠየቁኝ» አሏህ ይጠብቃችሁ እንወዳችኋለን ኑሩልን። ይሔው ተጋበዙልኝ ወዳጆቼዋ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Mostrar todo...
4_5810087833674715406.mp33.95 MB
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ዳዒ የትም ቢሆን ደእዋውን አይተውም ! ከእስር ቤት የደረሰን አስደሳች መረጃ ወንድም ቢላል ማይዶ እስር ቤት ውስጥ ሁኖ ለታሳሪዎች ባደረገው ደእዋ 30 ታሳሪዎች ሰልመዋል አላሁ አክበር አልሀምዱ ሊላህ ላሰለማቸው ታሳሪዎች ኢስላምን በማስተማርና ሰላትን በጀመዓ እያሰገደ እንዲሁም ቁርዓንን እያስቀራ በማጠናከሩ አሳሪዎቹ ከሌሎች ታሳሪዎች ነጥለው ለብቻው ለቀናት አስረውት ነበር ። አላህ ይፍታቸው ✍️ ኡስታዝ መሐመድ ፈረጅ
Mostrar todo...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
ይህ የወንድማችን ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ መኪና አሁን 11:15 ላይ ከስራ ቦታ ከሆነው አዲስ ሰፈር አስኮ አፍናን ካፌ በር ላይ በሌቦች ተወስዶበታል። የታርጋ ቁጥር አአ 29921 ኮድ 3 ሲልቨር ከለር ዶልፊን አይናማው ማንኛውም መረጃ ያላችሁ፤ 0911958452/0911715649 ላይ ደውላችሁ አሳውቁት።
Mostrar todo...
ፍትህ ለደቡብ ኦሞ ሙስሊሞች በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ኦሞራቴ ከተማ ላይ የክልሉ መጅሊስ ስራ አስፈፃሚ አባል ታሰሩ ኡስታዝ ቢላል ሜይዶ በደቡብ ኦሞ ዞን ላይ ኢስላምን በማስተማር ለብዙ ወገኖቻችን መስለም ሰበብ መሆናቸው ይታወቃል ። ሰዎች ወደ ተፈጠሩለት እምነት መመለሳቸውን ያላስደሰታቸው አካሎች ቀይ አፈር ከተማ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነን ያሉ ሰዎች በቀን አርብ 14/10/2016 ሰልመው የሀይማኖት ትምህርት ለመማር ኡስታዝ ቢላል ያመጡዋቸውን ተማሪዎች መንገድ ላይ በማባበል ወደ ቤተክርስቲያን ወስደው በግድ እንዳሰለሙዋቸውና መህተባቸውን እንዳስቆረጡባቸው በማስመሰል የመድረሳውን አስተምሪ ኡስታዝ ሙስጠፋ አስታጥቄን ከሰው አሳስረዋል ። ልጆቹን ወደ መድረሳ ሲያመጡ ህጋዊ አካሄድ ተከትለው ከቀበሌ ደብዳቤ አጽፈው በልጆቹ እና በወላጆቻቸው ሙሉ ፈቃድ መሆኑን ለማስረዳት እና እንዲለቀቁ ለማስደረግ በቦታው ላይ የተገኙትን የክልሉ መጅሊስ የስራ አስፈጻሚ አባል የሆኑትን ኡስታዝ ቢላል መይዶን አንተም ትፈለጋለህ በሚል ጨምረው በማሰር ወደ ዳሰነች ወረዳ ኦሞራቴ ከተማ በፖሊስ ወሰድዋቸው ። ከዳሰነች ወረዳም አንድ የሰለሙ አባትን አስረዋል ። የተማሪዎቹ ወላጆች በአካል ቀርበው ልጆቻቸውን እንዲማሩላቸው ፈቅደውና ወደው የሰጡ መሆናቸውን ለማስረዳት ቀይ አፈር ከተማ ላይም እንዲሁም ኦሞራቴ ከተማ ላይ ለማስረዳት ቢሞክሩም ሰሚ አላገኙም ። ተማሪዎቹ ከወላጆቻቸው ጋር እንዳይገናኙ በማድረግ በቤተክርስቲያን እንዲቆዩ ተደርገዋል ። ኡስታዞቹ ከተያዙ ዛሬ ስድስት ቀን ሁኖዋቸዋል እስከ አሁን ፍርድ ቤትም አልቀረቡም የዋስ መብትም ተከልክለዋል ።የክልሉ መጅሊ ከወረዳ እስክ ክልል ስለጉዳዩ ሲጠየቅ የቻልኩትን ያህል ጥረት እያደረኩ ነው ቢልም ሚሰማቸው የመንግስት አካል አልተገኘም ። የሀገሪቷን ህግ አክብሮ እምነቱን በሰላምና በስርዐት እያስተማረ ያለን አካል ፣ እያስፈራሩ ፣ እያንገላቱ ፣ እያሰሩ ኢስላምን እንገታዋለን ብሎ ማሰብ ጅልነት ነው: ይህ ተግባር የበለጠ ያጠናክረዋል እንጂ አያዳክመውም ። የአካባቢው ሙስሊሞች መንግስት በተለያዩ የመንግስት መዋቅር ውስጥ ያሉ ለውጡን ያልተቀበሉ ግለሰቦች የውሸት ወንጀል በመፈብረክ ስልጣናቸውን ተገን አድርገው ለግል እምነታቸው ፣ ጥቅማቸው እንዲሆም የግል አጀንዳቸውን እያስፈጸሙ መንግስትን ከህዝብ ጋር ለማጋጨት የሚሰሩ አካሎች ላይ እርምጃ እንዲወሰድ አበክረን እንጠይቃለን እያሉ ነው ። ፍትህ ለደቡብ ኦሞ ሙስሊሞች
Mostrar todo...
👍 4
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.