cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Mulugeta Anberber

ፈጣን መረጃ እንዲሁም ለዕለታዊ ክንውኖች ወዳጅ ይሁኑ❗️ ዜናው ጥሩም ይሁን፤ መጥፎ እነግራችኋለሁ፡፡ መረጃ ለመላክ @Mulugetaanberber

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
14 061
Suscriptores
+224 horas
-227 días
-16030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
የአጋርነት ጥሪ! ፌስቡክም ዩቲዩብም መረጃዎቻችንን ተደራሽ እንዳናደርግ እያደረገን ስለሆነ ቴሌግራም ገፃችንን ማሳደግ አስፈላጊ ሆኖ አግኝተነዋል። ስለሆነም ለቴሌግራም ተከታዮቻችንን #ቻሌንጅ ይዘን መጥተናል። የኢትዮ 251 ሚዲያ ቤተሰቦች በፌስቡክ ገጽ፣ በቲውተር (X)፣ በቴሌግራም ቻናሎችና ግሩፖች እና በWhatsapp ግሩፖች እንዲሁም በሌሎች የሶሻል ሚዲያ አማራጮች አስር 10 ሰው የኢትዮ 251 ሚዲያን የቴሌግራም ገጽ እንዲቀላቀሉ የማድረግ ስራ እንድትሰሩ አክብሮታዊ ጥሪ እናቀርባለን። ሼር ካደረጋችሁ በኋላ " Done " በማለት ኮመንት ያድርጉ የቴሌግራም ገጻችን https://t.me/ethio251media ኢትዮ 251 ሚዲያ!
Mostrar todo...
👍 101 16💔 3
Photo unavailableShow in Telegram
የአጋርነት ጥሪ! ፌስቡክም ዩቲዩብም መረጃዎቻችንን ተደራሽ እንዳናደርግ እያደረገን ስለሆነ ቴሌግራም ገፃችንን ማሳደግ አስፈላጊ ሆኖ አግኝተነዋል። ስለሆነም ለቴሌግራም ተከታዮቻችንን #ቻሌንጅ ይዘን መጥተናል። የኢትዮ 251 ሚዲያ ቤተሰቦች በፌስቡክ ገጽ፣ በቲውተር (X)፣ በቴሌግራም ቻናሎችና ግሩፖች እና በWhatsapp ግሩፖች እንዲሁም በሌሎች የሶሻል ሚዲያ አማራጮች አስር 10 ሰው የኢትዮ 251 ሚዲያን የቴሌግራም ገጽ እንዲቀላቀሉ የማድረግ ስራ እንድትሰሩ አክብሮታዊ ጥሪ እናቀርባለን። የቴሌግራም ገጻችን https://t.me/ethio251media ኢትዮ 251 ሚዲያ!
Mostrar todo...
👍 94 17👏 10
Repost from Ethio 251 Media
ቴሌግራም ቻናላችንን 20k እናድርሰው። በየ ግሩፑ ሼር አድርጉት። ለወዳጆ ሼር አድርጉ። ካደረጋችሁ በኋላ ለስንት ሰው እንዳደረጋችሁ ኮመንት ላይ ፃፉልን። እናመሰግናለን https://t.me/ethio251media
Mostrar todo...
👍 102 15🙏 15
Mostrar todo...
የአገዛዙ የዘጠኝ ቀን ኦፕሬሽን ግምገማና ሰበር መረጃዎች | 251 ZARE MARCH 05 | የካቲት 26 ቀን 2016 | Ethio 251 Media

ከኢትዮ 251 ሚዲያ የቀረበ ጥሪ! ኢትዮ 251 ሚዲያ ላለፉት አራት ዓመታት የዐቢይ አህመድ አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ የሚያደርሰውን መጠነ ሰፊ ጭፍጨፋና ግፍ እየተከታተለ በመዘገብ የህዝብ ልሳን ሆኖ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ሚዲያው በሚያቀርባቸው መረጃዎች አገዛዙን በማጋለጡ፤ አገዛዙ ሚዲያውን በመዝረፍ፣ ጋዜጠኞችን በማሳደድ እንዲሁም በተደጋጋሚ እና በተደራጀ መልኩ ቻናሎቹን እያዘጋበት ይገኛል፡፡ በዚህ የተነሳም የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን የዘር ማጥፋት ጦርነት ሰሚ እንዳያገኝ የአገዛዙ ፍላጎትና እቅድ ቢሆንም፤ ኢትዮ 251 ሚዲያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆኖም ለህዝብ ድምጽ በመሆን የአገዛዙን ገመና ያለማቋረጥ እያጋለጠ ይገኛል፡፡ በመሆኑም የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን ጦርነት ለመመከትና ህልውናውን ለማስጠበቅ የሚዲያው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ኢትዮ 251 ሚዲያም ይህንን ኃላፊነቱን በመረዳት ባለሙያዎች በመጠናከርና በሁሉም ቀጠናዎች ዘጋቢዎችን በመመደብ እየሠራ ይገኛል፡፡ ይህ ጥረቱም የአገዛዙን ገመና ከማጋለጥም በተጨማሪ፤ የፋኖን እያንዳንዱን የትግል ውሎና ጀብዱ በመዘገብና ሰንዶ በመያዝ ላይ ነው፡፡ ይህን ጥረቱን በተጠናከረ መልኩ እንዲያከናውን የፋይናንስ ድጋፍ አስፈላጊ ሆኖ አግኝቶታል፡፡ ስለሆነም ኢትዮ 251 ሚዲያን በዚህ የጎፈንድሚ አካውንት በመደገፍ የአማራን ህዝብ ትግል ይደግፉ ስንል በአክብሮት ጥሪ እናቀርብለዎታለን፡፡ ኢትዮ 251 ሚዲያ!!

https://gofund.me/a2d99937

👍 77 14🙏 8
Mostrar todo...

👍 77 18🙏 6
Photo unavailableShow in Telegram
ተመልሰናል አገዛዙ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም ከሚበደረውና ከሚመጸወተው ረብጣ ዶላር ላይ አብዛኛውን የሚያውለው የአማራን ሁለመና ማውደምና ማፍረስ ነው። ኢትዮ 251ሚዲያንም ከፍተኛ ወጭ አውጥቶ  ውስጥ ለአስረኛ ጊዜ ከዩቲዩብ እንድንወርድ ማድረጉ ይታወሳል። ሆኖም የአማራ ህዝብ ከገጠመው አሳሳቢ የህልውና ትግል አንጻር ፤  የገጠመንን ዕክል ጊዜያዊ መፍትሄ በመስጠት ለመመለስ በቅተናል። "ትግላችን እስከ ዘገሊላ ሳይሆን እስከ ቀራኒዮ ነው" በሚለው መርሃችን መሠረት፤ ኢትዮ 251 ሚዲያ ዛሬ ወደ መደበኛ ፕሮግራማችን የምንመለስ መሆኑን ለተከበረው ወገናችን እናስታውቃለን። በመሆኑም፤ በርካታ መረጃዎችንና የፋኖ መሪዎችን ቃለ ምልልስ አካተን በተለመደው ሰዓታችን እንቀርባለን። እናንተ የተከበራችሁ ወገኖቻችን ትግሉ ካለበት አሳሳቢ ሁኔታ አንጻር ፕሮግራማችንን እንድትከታተሉና ከኢትዮ 251 ሚዲያ ጎን እንድትቆሙ በአክብሮት እንጠይቃችኋለን። "ትግላችን መራራ ጉዟችን ረጅም" ቢሆንም፤ በአንድ ላይ ከቆምን ባጠረ ጊዜ አሸንፈን የህዝባችንን መከራ እናስቀራለን።
Mostrar todo...
👍 119 18💔 7
ለፈጣንና ታማኝ መረጃ ከታች ያለውን የፌስቡክ ገፅ ይወዳጁ። https://www.facebook.com/profile.php?id=61554105376981&mibextid=ZbWKwL
Mostrar todo...
Amhara Informer አማራ ኢንፎርመር

Amhara Informer አማራ ኢንፎርመር. 2 likes · 4 talking about this. Newspaper

👍 24
ከኢትዮ 251 ሚዲያ የቀረበ ጥሪ! ኢትዮ 251 ሚዲያ ላለፉት አራት ዓመታት የዐቢይ አህመድ አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ የሚያደርሰውን መጠነ ሰፊ ጭፍጨፋና ግፍ እየተከታተለ በመዘገብ የህዝብ ልሳን ሆኖ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ሚዲያው በሚያቀርባቸው መረጃዎች አገዛዙን በማጋለጡ፤ አገዛዙ ሚዲያውን በመዝረፍ፣ ጋዜጠኞችን በማሳደድ እንዲሁም በተደጋጋሚ እና በተደራጀ መልኩ ቻናሎቹን እያዘጋበት ይገኛል፡፡ በዚህ የተነሳም የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን የዘር ማጥፋት ጦርነት ሰሚ እንዳያገኝ የአገዛዙ ፍላጎትና እቅድ ቢሆንም፤ ኢትዮ 251 ሚዲያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆኖም ለህዝብ ድምጽ በመሆን የአገዛዙን ገመና ያለማቋረጥ እያጋለጠ ይገኛል፡፡ በመሆኑም የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን ጦርነት ለመመከትና ህልውናውን ለማስጠበቅ የሚዲያው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ኢትዮ 251 ሚዲያም ይህንን ኃላፊነቱን በመረዳት ባለሙያዎች በመጠናከርና በሁሉም ቀጠናዎች ዘጋቢዎችን በመመደብ እየሠራ ይገኛል፡፡ ይህ ጥረቱም የአገዛዙን ገመና ከማጋለጥም በተጨማሪ፤ የፋኖን እያንዳንዱን የትግል ውሎና ጀብዱ በመዘገብና ሰንዶ በመያዝ ላይ ነው፡፡ ይህን ጥረቱን በተጠናከረ መልኩ እንዲያከናውን የፋይናንስ ድጋፍ አስፈላጊ ሆኖ አግኝቶታል፡፡ ስለሆነም ኢትዮ 251 ሚዲያን በዚህ የጎፈንድሚ አካውንት በመደገፍ የአማራን ህዝብ ትግል ይደግፉ ስንል በአክብሮት ጥሪ እናቀርብለዎታለን፡፡ ኢትዮ 251 ሚዲያ!! https://gofund.me/a2d99937
Mostrar todo...
ኢትዮ 251 ሚዲያን እንደግፍ! Support Exiled Ethio251 Media, organized by Ethio251 Zena-Tequam

ከኢትዮ 251 ሚዲያ የቀረበ ጥሪን እንደግፍ! ኢትዮ 251 ሚዲያ ላለፉት አራት ዓመታት የዐ… Ethio251 Zena-Tequam needs your support for ኢትዮ 251 ሚዲያን እንደግፍ! Support Exiled Ethio251 Media

👏 58👍 19 5
Repost from Ethio 251 Media
Photo unavailableShow in Telegram
ከኢትዮ 251 ሚዲያ የተላለፈ መልዕክት! ኢትዮ 251 ሚዲያ ላለፉት አራት ዓመታት ያለማቋረጥ የብልጽግናን አገዛዝ በሚዲያ ሲታግል የቆየ የሚዲያ ተቋም እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ‹‹251 ዛሬ›› በሚለው ዕለታዊ ፕሮግራም፤ የቀን ተቀን የፋኖ ጀብዱዎችን በተለያዩ ግንባሮች ዘጋቢዎቹን እየላከ ለሕዝብ ሲያቀርብ እና በዘረጋው መዋቅር አማካኝነት የአገዛዙን ሴራዎችና ዕቅዶች በማጋለጥ አመርቂ ስራ ሲሰራ ቆይቷል፡፡ በዚህም የካቲት  11/2016 ዓ.ም ለዘጠንኛ ጊዜ በአገዛዙ በተቀናጀ መልኩ ዩቲዩቡ እንዲዘጋ ሆኗል፡፡ ለአስረኛ ጊዜ የከፈትን መሆኑም ይታወቃል፡፡ በአማራ ሕዝብ ላይ ከተደቀነው የህልውና አደጋ አንጻር፤ ኢትዮ 251 ሚዲያ የበኩሉን ሲወጣ ቆይቷል፤ ወደፊትም በተጠናከረ መልኩ ይቀጥላል ብለን እናምናለን፡፡ ለጊዜው ግን በኢትዮ 251 ሚዲያ እንዲሁም በመረጃ ቴሌቪዝን የሚተላለፈው ዕለታዊ ዝግጅታችንም ሆነ ሌሎች ዝግጅቶች ካለንበት ነባራዊ ሁኔታ አንጻር፤ መቀጠል ስለማንችል ላልተወሰነ ጊዜ የተቋረጠ መሆኑን ለተከበረው ህዝባችን ማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ኢትዮ 251 ሚዲያ የካቲት 12 ቀን 2016 ዓ.ም.
Mostrar todo...
👍 67💔 20 9🙏 6
ኢትዮ 251 ሚዲያ ለዘጠነኛ ጊዜ ከዩቲዩብ እንዲወርድ ተደርጓል፤ እኛም ለአስረኛ ጊዜ የከፈትን ሲሆን ሰብስክራይብ በማድረግና ለወዳጅ ዘመድ በማጋራት የኢትዮ 251 ቤተሰብ ይሁኑ። https://www.youtube.com/channel/UCIpxlxMw7GxewWM9D4fHOjA
Mostrar todo...
👍 75 4
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.