ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa
Ir al canal en Telegram
1 177
Suscriptores
+1624 horas
+547 días
+10030 días
Archivo de publicaciones
ሰው!
ዛሬ ወዶህ... ነገ ይጠላሃል፣ ዛሬ ሰጥቶህ... ነገ ይቀማሃል፣ ዛሬ አመስግኖህ... ነገ ያማሃል፣ ዛሬ ደግፎህ... ነገ ይጥልሃል፣ ዛሬ ተቀብሎህ... ነገ ይክድሃል፣ ዛሬ ስሞህ... ነገ ይነክስሃል!የማይጨበጥ ፍጡር ነው! ዛሬ በምስጋና እና በፍቅር ያቆመህን ሰው፣ ነገ ደግሞ ፊቱን አዙሮ ሌላ ሰው ሆኖ ታገኘዋለህ። ሰው ማለት ይህ የሚገልፅልህ የወቅቱ እውነታ ነጸብራቅ ነው። የሰውን ልጅ አስገራሚ የሚያደርገው ይኸው ነው፤ በአንድ ማንነቱ ውስጥ ሁለት ፍጹም ተቃራኒ የሆኑ ባህሪያትን አጣምሮ መያዙ። ዛሬ ስሞህ፣ ነገ ይነክስሃል። በአንድ ሰው መልካምነት ብቻ ተደስተን ፍጹም እምነታችንን ስንጥል፣ ያ ሰው ነገ ሊቀየር እንደሚችል ካላሰብን ስብራታችን የከፋ ይሆናል።
ባጭሩ... ሰው ማለት ዛሬ በሰጠህ እጅ ነገ የሚቀማህ፣ ዛሬ ባወደሰህ አንደበት ነገ የሚያማህ ምስጢራዊ ፍጡር ነው። ስለዚህ በሰዎች ውዳሴ ሳንታለል፣ በጥላቻቸውም ሳንፈርስ፣ የሰውን ልጅ “የሰውን ልጅ ውስብስብነት” አምነን በልክ መኖርን መለማመድ የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ ነው።https://t.me/sunah123
Repost from ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa
🌿 مدرسة المهاجرين 🌿
📢 إعلان التسجيل للدورة الصيفية
الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله
أما بعد
تعلن مدرسة المهاجرين عن فتح باب التسجيل للدورة الصيفية فعلى الراغبين في الالتحاق المبادرة بالتسجيل وفق الشروط التالية
📌 شروط التسجيل
✅ القدرة على قراءة القرآن الكريم
✅ أن يكون الطالب قد بدأ في قراءة الكتب الشرعية
✅ ألا يقل عمره عن (10) سنوات
✅ القدرة على دفع الرسوم المقررة
✅ القدرة على البقاء في المدرسة من الساعة 2:30 صباحا إلى الساعة 9:30 مساء
📚 المواد الدراسية
📖 القرآن الكريم
📖 العقيدة
📖 الحديث
📖 اللغة العربية
🗓 مدة التسجيل
ابتداءً من اليوم ولمدة خمسة (5) أيام متتالية
⚠️ تنبيهات مهمة
1️⃣ يتوقف التسجيل عند اكتمال العدد المطلوب لذا نهيب بالجميع المسارعة إلى التسجيل قبل اكتمال المقاعد
2️⃣ نظرًا لاستمرار الدراسة حتى الساعة 9:30 فلن يُسمح بالخروج لتناول الغداء لذا يجب على الطلاب إحضار وجبة الغداء معهم
✨ مرحبًا بكم في مدرسة المهاجرين، ونسأل الله للجميع التوفيق والنجاح. ✨
═══════════════════════
🌿 ሙሓጅሪን መድረሳ 🌿
📢 የክረምት ኮርስ ምዝገባ ማስታወቂያ
ክቡራን ወላጆችና ተማሪዎች!
ሙሓጅሪን መድረሳ ለክረምት ትምህርት ምዝገባ ጀምሯል። ስለሆነም ከታች የተጠቀሱትን ቅድመ ሁኔታዎች የምታሟሉ ተማሪዎች በጊዜው እንድትመዘገቡ እንጋብዛለን።
📌 የምዝገባ ቅድመ ሁኔታዎች
✅ ቁርአን ማንበብ የሚችል/የምትችል
✅ ኪታብ መቅራት የጀመረ/ች
✅ ዕድሜው/ዋ 10 ዓመት እና ከዚያ በላይ
✅ የተወሰነውን ክፍያ መክፈል የሚችል/የምትችል
✅ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 9፡30 ድረስ መቆየት የሚችል/የምትችል
📚 የሚሰጡ ትምህርቶች
📖 ቁርአን
📖 ዐቂዳ
📖 ሐዲስ
📖 ዐረብኛ ቋንቋ
🗓 የምዝገባ ጊዜ
ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 5 (አምስት) ቀናት።
⚠️ ማሳሰቢያ
1️⃣ የሚፈለገው የተማሪ ብዛት ከሞላ በኋላ ምዝገባው ስለሚዘጋ፣ በቦታ ከመሞላቱ በፊት ፈጥነው እንዲመዘገቡ እናሳስባለን።
2️⃣ ትምህርቱ እስከ 9፡30 ድረስ ስለሚቆይ ለምሳ መውጣት አይቻልም፤ ስለዚህ ተማሪዎች ምሳቸውን ይዘው መምጣት አለባቸው።
✨ እንኳን ወደ ሙሓጅሪን መድረሳ በደህና መጡ! ✨
https://t.me/almuhajrinmedresa
📓አዲስ ደርስ ለእውቀት ፈላጊዎች
📚 ሪያዱ አስሷሊሒን ሚን ከላሚ ሰዪዲል ሙርሰሊን
📚 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين
✅ክፍል 106
የኪታቡ pdf
https://t.me/sunah123/3635
⏰ ሰዓት: ዘወትር ሰኞ እና ማክሰኞ ከፈጅር ሶላት በኋላ
🎙 በኡስታዝ ሙሀመድ ኑር(አቡ ኢልሐም (حفظه الله)
🕌ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡
ፉሪ በሙሐጂሪን መድረሳ
ይህ ደርስ በተጠቀሰው ቀን ና ስዓት ስለሚሰጥ የአጅሩ ተቋዳሽ ሁኑ ስንል መልዕክት እናስተላልፋለን።
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
እስከዛሬ በአቡ ኢልሓም የተቀሩ እና ያለቁ ደርሶችን
✅ የሀድስኪታቦች
✅ የመንሀጅ ኪታቦች
✅ የአቂዳ ኪታቦች
✅ የተውሂድ ኪታቦች
✅ የነህው ኪታቦች
✅ የሶርፍ ኪታቦች
✅ ከፊቂህ ኪታቦች
✅ ከሙስጠላሃል ሀድስ ኪታቦች
✅ የቀዋዒዴል ፊቅህያ ኪታቦች
✅ የሲራ ኪታብ
✅ የተርቢያ ኪታቦች
✅ የአዳብ ኪታቦች
✅ የተለያዩ ፊርቃዎችን በተመለከተ የተቀሩ ኪታቦች
ለማገኘት ከፈለጋችሁ ከዚህ ስር ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ ግቡ ብዙ ትጠቀማላችሁ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
بارك الله فيكم وأحسن الله إليكم
🔖ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከሱብሂ ሰሏት በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
📒 دعائم منهاج النبوة
🖌للشيخ أبي عبدالله محمد سعيد رسلان حفظه الله📒ደዓኢም ሚንሀጂ አን-ኑቡወህ
🖌ሊሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ ረስላን 🎙 ኡስታዝ አቡ ኢልሐም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله) https://t.me/sunah123 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ https://t.me/sunah123
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔖ዘወትር ሐሙስ እና ጁመዓ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
📒شرح مسائل الجاهلية
🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان
حفظه الله
📒ሸርሁ መሳኢሊል ጃሂሊያ
🖌ሊሸይኽ ሷሊህ ቢን ዐብደላህ አልፈውዛን)
🎙 أبو إلهام محمد بن نور وفقه الله
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
✅ የጁመዓ ኹጥባ
⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼
↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِاذكروا هاذم لذاتكم
↪️ የጁመዓ ኹጥባ
📍ርዕስ፦➘➷➷
↪️ «የማይቀረውን ሞት ጥፍጥናቺሁን
ቆራጭ የሆነውን ማስታወስ»
በሚል ርዕስ የተደረገ አዲስና ወሳኝ ኹጥባ!
💥#የጁሙዓ_ኹጥባ💥
√√√√√√√√√√
🎙በውዱ ሸይኻችን አቡ ኑሀ አህመድ አወል አል ወለዊይ (ሐፊዘሁላህ)
🕌 በዳረ ሱና መስጂድ
አዲስ አበባ - አለም ባንክ
t.me/DarASSunnah1444
t.me/DarASSunnah1444እስከዛሬ በአቡ ኢልሓም የተቀሩ እና ያለቁ ደርሶችን
✅ የሀድስኪታቦች
✅ የመንሀጅ ኪታቦች
✅ የአቂዳ ኪታቦች
✅ የተውሂድ ኪታቦች
✅ የነህው ኪታቦች
✅ የሶርፍ ኪታቦች
✅ ከፊቂህ ኪታቦች
✅ ከሙስጠላሃል ሀድስ ኪታቦች
✅ የቀዋዒዴል ፊቅህያ ኪታቦች
✅ የሲራ ኪታብ
✅ የተርቢያ ኪታቦች
✅ የአዳብ ኪታቦች
✅ የተለያዩ ፊርቃዎችን በተመለከተ የተቀሩ ኪታቦች
ለማገኘት ከፈለጋችሁ ከዚህ ስር ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ ግቡ ብዙ ትጠቀማላችሁ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
بارك الله فيكم وأحسن الله إليكم
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🔷ጓደኛህ ማን መሆን እንዳለበት ከወዲሁ እወቅ
ኢማም ማሊክ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አሉ :-
"ቃላቱ እውቀትን ከሚጨምርልህ ፣ ተግባሩ ወደ መጨረሻው አለም ከሚጠራህ ሰው ጋር መቀመጥ አለብህ። ቃላቱ ከሚያደናግርህ ፣ ሀይማኖቱ ጉድለት ካለበት እና ተግባሩ ወደዚህ አለም ከሚጠራህ ሰው ጋር ከመቀመጥ ተጠንቀቅ"
ترتيب المدارك ١/٤٤٢
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
የጁምዓ ዋና ዋና ሱናዎች፦
1. ገላን መታጠብና መዋብ (الغُسْلُ وَالتَّطَيُّبُ)
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
> «مَنِ اغْتَسَلَ يَوْمَ الْجُمُعَةِ، وَتَطَهَّرَ بِمَا اسْتَطَاعَ مِنْ طُهْرٍ، وَدَّهَنَ مِنْ دُهْنِهِ، أَوْ مَسَّ مِنْ طِيبِ بَيْتِهِ، ثُمَّ رَاحَ فَلَمْ يُفَرِّقْ بَيْنَ اثْنَيْنِ، فَصَلَّى مَا كُتِبَ لَهُ، ثُمَّ أَصَاخَ إِذَا تَكَلَّمَ الإِمَامُ، غُفِرَ لَهُ مَا بَيْنَهُ وَبَيْنَ الْجُمُعَةِ الأُخْرَى» (رواه البخاري)
"በጁምዓ ቀን የታጠበ፣ የቻለውን ያህል ንጽህናን የጠበቀ፣ ከቤቱ ሽቶ የተቀባ፣ ከዚያም (ወደ መስጂድ) ወጥቶ በሁለት ሰዎች መካከል ያላለፈ፣ የተጻፈለትን የሰገደና ኢማሙ ሲናገር ዝም ብሎ ያደመጠ ሰው፤ በዚያችና በሚቀጥለው ጁምዓ መካከል ያለው ወንጀሉ ይማርለታል።" (ቡኻሪ)
2. በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ (التَّبْكِيرُ إِلَى الْمَسْجِدِ)
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
> «إِذَا كَانَ يَوْمُ الجُمُعَةِ وَقَفَتِ المَلاَئِكَةُ عَلَى بَابِ المَسْجِدِ يَكْتُبُونَ الأَوَّلَ فَالأَوَّلَ... فَإِذَا خَرَجَ الإِمَامُ طَوَوْا صُحُفَهُمْ وَجَلَسُوا يَسْتَمِعُونَ الذِّكْرَ» (متفق عليه)
"የጁምዓ ቀን ሲሆን በመስጂድ በሮች ላይ መላእክት ይቆማሉ። መጀመሪያ የመጣውን፣ ቀጥሎም የመጣውን ይጽፋሉ። ኢማሙ (ሚንበር ላይ) ሲቀመጥ ግን መዝገቦቻቸውን ጠቅልለው ኹጥባውን ያዳምጣሉ።" (ቡኻሪና ሙስሊም)
3. ሱረቱል ካህፍን ማንበብ (قِرَاءَةُ سُورَةِ الكَهْفِ)
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«مَنْ قَرَأَ سُورَةَ الْكَهْفِ فِي يَوْمِ الْجُمُعَةِ أَضَاءَ لَهُ مِنَ النُّورِ مَا بَيْنَ الْجُمُعَتَيْنِ» (رواه الحاكم والبيهقي)
"በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ያነበበ ሰው፣ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።" (ሀኪምና በይሀቂ)
4. በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት (الإِكْثَارُ مِنَ الصَّلَاةِ عَلَى النَّبِيِّ ﷺ)
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«إِنَّ مِنْ أَفْضَلِ أَيَّامِكُمْ يَوْمَ الْجُمُعَةِ... فَأَكْثِرُوا عَلَيَّ مِنَ الصَّلَاةِ فِيهِ، فَإِنَّ صَلَاتَكُمْ مَعْرُوضَةٌ عَلَيَّ» (رواه أبو داود)
"ከቀኖቻችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በእሱ ቀን በእኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ፤ ሰለዋታችሁ በእኔ ላይ ይቀርብልኛልና።" (አቡ ዳውድ)
5. ዱዓ የሚቀበልበትን ሰዓት መጠባበቅ (تَحَرِّي سَاعَةِ الإِجَابَةِ)
ነብዩ ﷺ ስለ ጁምዓ ቀን ሲናገሩ እንዲህ አሉ።
«فِيهِ سَاعَةٌ لاَ يُوَافِقُهَا عَبْدٌ مُسْلِمٌ، وَهُوَ قَائِمٌ يُصَلِّي، يَسْأَلُ اللَّهَ تَعَالَى شَيْئًا، إِلَّا أَعْطَاهُ إِيَّاهُ» (متفق عليه)
"በውስጧ አንዲት ሰዓት አለች፤ ሙስሊም ባሪያ እየሰገደ አላህን አንዳች ነገር ሲለምን አይገጥማትም አላህ የጠየቀውን የሰጠው ቢሆን እንጂ።" (ቡኻሪና ሙስሊም)
6. ኹጥባን ዝም ብሎ በጥሞና ማዳመጥ (الإِنْصَاتُ لِلْخُطْبَةِ)
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
> «إِذَا قُلْتَ لِصَاحِبِكَ يَوْمَ الجُمُعَةِ: أَنْصِتْ، وَالإِمَامُ يَخْطُبُ، فَقَدْ لَغَوْتَ» (رواه البخاري)
"በጁምዓ ቀን ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ሳለ ለባልደረባህ 'ዝም በል' ካልከው እንኳ በርግጥ ውድቅ (የማይጠቅም) ነገር ተናገርክ።" (ቡኻሪ)
https://t.me/sunah123
🔖ዘወትር ጁሙዓ ከሱብሂ ሰሏት በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
📒متن البناء في علم التصريف
🖌المنسوب للدنقزي أو الزنجاني رحمهما الله📒መትኑል ቢናዕ
🖌የደንቁዚይ ወይም የዘንጃኒይ ኪታብ🎙በኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር (حفظه الله) 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌 https://t.me/medresetulmuhajirin https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123
🌿 مدرسة المهاجرين 🌿
📢 إعلان التسجيل للدورة الصيفية
الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله
أما بعد
تعلن مدرسة المهاجرين عن فتح باب التسجيل للدورة الصيفية فعلى الراغبين في الالتحاق المبادرة بالتسجيل وفق الشروط التالية
📌 شروط التسجيل
✅ القدرة على قراءة القرآن الكريم
✅ أن يكون الطالب قد بدأ في قراءة الكتب الشرعية
✅ ألا يقل عمره عن (10) سنوات
✅ القدرة على دفع الرسوم المقررة
✅ القدرة على البقاء في المدرسة من الساعة 2:30 صباحا إلى الساعة 9:30 مساء
📚 المواد الدراسية
📖 القرآن الكريم
📖 العقيدة
📖 الحديث
📖 اللغة العربية
🗓 مدة التسجيل
ابتداءً من اليوم ولمدة خمسة (5) أيام متتالية
⚠️ تنبيهات مهمة
1️⃣ يتوقف التسجيل عند اكتمال العدد المطلوب لذا نهيب بالجميع المسارعة إلى التسجيل قبل اكتمال المقاعد
2️⃣ نظرًا لاستمرار الدراسة حتى الساعة 9:30 فلن يُسمح بالخروج لتناول الغداء لذا يجب على الطلاب إحضار وجبة الغداء معهم
✨ مرحبًا بكم في مدرسة المهاجرين، ونسأل الله للجميع التوفيق والنجاح. ✨
═══════════════════════
🌿 ሙሓጅሪን መድረሳ 🌿
📢 የክረምት ኮርስ ምዝገባ ማስታወቂያ
ክቡራን ወላጆችና ተማሪዎች!
ሙሓጅሪን መድረሳ ለክረምት ትምህርት ምዝገባ ጀምሯል። ስለሆነም ከታች የተጠቀሱትን ቅድመ ሁኔታዎች የምታሟሉ ተማሪዎች በጊዜው እንድትመዘገቡ እንጋብዛለን።
📌 የምዝገባ ቅድመ ሁኔታዎች
✅ ቁርአን ማንበብ የሚችል/የምትችል
✅ ኪታብ መቅራት የጀመረ/ች
✅ ዕድሜው/ዋ 10 ዓመት እና ከዚያ በላይ
✅ የተወሰነውን ክፍያ መክፈል የሚችል/የምትችል
✅ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 9፡30 ድረስ መቆየት የሚችል/የምትችል
📚 የሚሰጡ ትምህርቶች
📖 ቁርአን
📖 ዐቂዳ
📖 ሐዲስ
📖 ዐረብኛ ቋንቋ
🗓 የምዝገባ ጊዜ
ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 5 (አምስት) ቀናት።
⚠️ ማሳሰቢያ
1️⃣ የሚፈለገው የተማሪ ብዛት ከሞላ በኋላ ምዝገባው ስለሚዘጋ፣ በቦታ ከመሞላቱ በፊት ፈጥነው እንዲመዘገቡ እናሳስባለን።
2️⃣ ትምህርቱ እስከ 9፡30 ድረስ ስለሚቆይ ለምሳ መውጣት አይቻልም፤ ስለዚህ ተማሪዎች ምሳቸውን ይዘው መምጣት አለባቸው።
✨ እንኳን ወደ ሙሓጅሪን መድረሳ በደህና መጡ! ✨
https://t.me/almuhajrinmedresa
✅ አድስ የተጀመረ የመንሀጅ ኪታብ
📚دعائم منهاج النبوة
✍لشيخ أبو عبدالله محمد بن سعيد رسلان (حفظه الله تعالى )
የኪታቡን PDF ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/sunah123/3226
🎤أبو إلهام محمد نور ( وفقه الله )
⏹ክፍል 122
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
✅ አድስ የተጀመረ የመንሀጅ ኪታብ
📚دعائم منهاج النبوة
✍لشيخ أبو عبدالله محمد بن سعيد رسلان (حفظه الله تعالى )
የኪታቡን PDF ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/sunah123/3226
🎤أبو إلهام محمد نور ( وفقه الله )
⏹ክፍል 121
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
✅ አድስ የተጀመረ ኪታብ
መሳኢሉል ጃሂልያ ኪታብ
📚 مسائل الجاهلية
✍لشيخ الإسلام المجدد (رحمه الله تعالى )
✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى)
🎤أستاذ محمد بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله )
🕌 በሙሐጅሪን መድረሳ
⏹ክፍል 55
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
✅ አድስ የተጀመረ የመንሀጅ ኪታብ
📚 شرح السنة
✍لشيخ الإمام أبي محمد الحسن بن علي بن خلف البربهاري (رحمه الله تعالى )
✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى)
የኪታቡን PDF ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/sunah123/4983
🎤أستاذ محمد بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله )
⏹ክፍል 72
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
شرح صحيح البخاري
🎙 الشيخ الفاضل الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله
#الحلقة ٥٣ من مكة المباركة .
🏢 مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية
t.me/DarASSunnah1444
t.me/DarASSunnah1444
