ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa
Ir al canal en Telegram
1 150
Suscriptores
+724 horas
+297 días
+7130 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26sep '26
septiembre '26
+117
en 14 canales
agosto '26
+51
en 3 canales
Get PRO
julio '26
+1 079
en 6 canales
Get PRO
junio '260
en 19 canales
Get PRO
mayo '26
+61
en 24 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 30 septiembre | +2 | |||
| 29 septiembre | +8 | |||
| 28 septiembre | +13 | |||
| 27 septiembre | +2 | |||
| 26 septiembre | +3 | |||
| 25 septiembre | +9 | |||
| 24 septiembre | +2 | |||
| 23 septiembre | +2 | |||
| 22 septiembre | +7 | |||
| 21 septiembre | +4 | |||
| 20 septiembre | +10 | |||
| 19 septiembre | +8 | |||
| 18 septiembre | +7 | |||
| 17 septiembre | +1 | |||
| 16 septiembre | +2 | |||
| 15 septiembre | 0 | |||
| 14 septiembre | 0 | |||
| 13 septiembre | +9 | |||
| 12 septiembre | +16 | |||
| 11 septiembre | +5 | |||
| 10 septiembre | 0 | |||
| 09 septiembre | +3 | |||
| 08 septiembre | 0 | |||
| 07 septiembre | +2 | |||
| 06 septiembre | +1 | |||
| 05 septiembre | +1 | |||
| 04 septiembre | 0 | |||
| 03 septiembre | 0 | |||
| 02 septiembre | 0 | |||
| 01 septiembre | 0 |
Publicaciones del Canal
🟢 የሚዲያ ጣጣ
👇👇👇
ሚዲያ ድምፅህን ያሰማል፤
አላህ ግን እውነታህን ያያል!
ሚዲያ ላይ ታዋቂ መሆን ቀላል ነው።
መናገር፣ መጻፍ፣ ሰዎችን ማስደነቅም ይቻላል።
ግን አንድ ቦታ አለ፤ ሚዲያ የማይደርስበት።
ያ ቦታ፦ አንተ እና አላህ ብቻ የምትሆኑበት ቦታ ነው።
እዚያ የሚቆጠረው የተከታዮችህ ቁጥር አይደለም፤
የላይክና የሼር ብዛትም አይደለም።
እውነተኛ ሁኔታህ ነው።
ሰዎች የሚያዩት የምታሳየውን ነው፤
አላህ ግን የምትደብቀውን ያውቃል።
ስለዚህ ሌሎችን ከመመዘንህ በፊት ራስህን መዝን።
ስለ እውነት ከመናገርህ በፊት፣ እውነት ከጥቅምህ ጋር ሲጋጭ ምን እንደምታደርግ እራስህን ጠይቅ።
ሰዎች ስለ አንተ ምን ያስባሉ? ከማለትህ በፊት፦
“አላህ ዘንድ እኔ ማን ነኝ?”
ብለህ ራስህን ጠይቅ።
📱 ብዙ ተከታዮች…
👍 ብዙ ላይኮች…
🔄 ብዙ ሼሮች…
💬 ብዙ ምስጋናዎች…
እነዚህ ሁሉ አንድ ቀን ዝም ይላሉ።
የሚዲያ ድምፅ ይጠፋል፤ የሰዎች አድናቆትም ይረሳል።
ከአላህ ጋር ያለህ ሁኔታ ግን ይቀራል።
🔴 ስለዚህ የመጨረሻ ጥሪ፦
ሚዲያ ላይ ትልቅ ሰው ለመምሰል አትጣር፤
ከአላህ ዘንድ ትክክለኛ ሰው ሁን።
ሰዎች እንዲያዩህ ከመጣርህ በፊት፣
አላህ እንዲወድህ ጣር።
ሰዎችን ከመጥራትህ በፊት፣
ራስህን ጥራ።
አላህ ሆይ! ሰዎች ከሚያዩን በላይ እንድንሆን፣ በምስጢር ከምንሆነው የተሻለ እንድንሆን፣ የአንተን ውዴታ እንድንፈልግ አድርገን። አሚን።
https://t.me/sunah123
| 2 | 📖 የሃምሳ ምክሮችና ከፊትና መከላከያ የሪሳላ ትምህርት
📒 خمسون نصيحة ووسائل الوقاية من الوقوع في الفتن وتجنب تمزيق الصف السلفي
(በፊትና ውስጥ ከመውደቅ ለመጠበቅና የሰለፊዮችን አንድነት ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚያግዙ ሃምሳ ምክሮችና መከላከያዎችን የያዘች ጠቃሚ ሪሳላ)
✍️ የሪሳላው አዘጋጅ (ሙአሊፍ)
ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሐመድ አስ-ሲልጢ
(حفظه الله تعالى)
🎙️ አቅራቢ
አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
📌 ክፍል ፦ 1
🗓 ቀን፦ ቅዳሜና እሁድ
🕰 ሰዓት፦ ከፈጅር ሶላት በኋላ
📍 ቦታ፦ ሙሃጂሪን መድረሳ
🎧 ትምህርቱን ያዳምጡ፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! | 21 |
| 3 | +1 📖 የረሂቀል መኽቱም የሲራ ትምህርት
📒 አር-ረሂቁል መኽቱም (الرحيق المختوم)
(በነቢዩ ﷺ የሕይወት ታሪክ ዙሪያ የተዘጋጀ የሲራ ኪታብ)
✍️ የኪታቡ አዘጋጅ (ሙአሊፍ)
ሸይኽ ሶፊዩ-ረሕማን አል-ሙባረክፉሪ (ረሒመሁልላህ)
(በዓለም አቀፉ የሲራ ውድድር ላይ 1ኛ ደረጃን ያሸነፈው ድንቅ ኪታብ)
🎙️ አቅራቢ
አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
📌 ክፍል፦ 18
🎧 ያዳምጡት፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
https://t.me/sunah6769 | 27 |
| 4 | ✅ አድስ የተጀመረ ኪታብ
መሳኢሉል ጃሂልያ ኪታብ
📚 مسائل الجاهلية
✍لشيخ الإسلام المجدد (رحمه الله تعالى )
✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى)
🎤أستاذ محمد بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله )
🕌 በሙሐጅሪን መድረሳ
⏹ክፍል 82
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123 | 20 |
| 5 | +1 ✨ 📚 አዲስ የተጀመረ የሶርፍ ትምህርት 📚 ✨
🎧 ─── ❖ ─── 🎧
📖 ኪታብ፦ «መቅሱድ» (كتاب المقصود)
📌 ክፍል፦ 09
🎙 አቅራቢ፦ ኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሐመድ ኑር (حفظه الله)
✨ ─── ❖ ─── ✨
💡 የአረብኛ ቋንቋ ቁልፍ የሆነውን የሶርፍ ( ትምህርት በጥራት ተከታተሉ!
📲 ቻናላችንን ለመቀላቀል፦
👇👇👇
https://t.me/sunah6769
🏝 ••⇣⇣ 🏖 ••⇣⇣
🚀 SHARE | ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ! | 12 |
| 6 | ✅ አድስ የተጀመረ ኪታብ
መሳኢሉል ጃሂልያ ኪታብ
📚 مسائل الجاهلية
✍لشيخ الإسلام المجدد (رحمه الله تعالى )
✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى)
🎤أستاذ محمد بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله )
🕌 በሙሐጅሪን መድረሳ
⏹ክፍል 81
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123 | 11 |
| 7 | شرح العقيدة الطحاوية
🔖ዘወትር እሮብና ሀሙስ ከሱብሂ ሰሏት በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
إن شاء الله
📒 شرح العقيدة الطحاوية
🖌 للإمام صدر الدين علي بن علي بن محمد ابن أبي العز الحنفي رحمه الله
📒 ሸርሑ አልዓቂደቱል ጦሃዊያ
ኪታቡ አዘጋጂ
🖌 ኢማም ኢብኑ አቢል ዒዝ አልሐነፊ
رحمه الله تعالى
🎙አቅራቢ
አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር
وفقه الله
🕌 በአልሙሐጂሪን መድረሳ
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123 | 19 |
| 8 | ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123 | 5 |
| 9 | 🔖ዘወትር ማክሰኞና ረቡዕ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
إن شاء الله
📒شرح السنة للبربهاري
🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان
حفظه الله
📒ሸርሁ ሱነህ ሊልበርበሀሪ
🖌ሊሸይኽ ሷሊህ ቢን ዐብደላህ አልፈውዛን
🎙 አቡ ኢልሃም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123 | 28 |
| 10 | Sin texto... | 34 |
| 11 | 🔖ዘወትር ሰኞና ማክሰኞ ከፈጅር በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
إن شاء الله
📒رياض الصالحين
🖌للإمام يحيى بن شرف النووي
رحمه الله
📒ሪያዱ ሷሊሂን
🖌ሊኢማም ያሕያ ቢን ሸረፍ አል -ነወዊይ
🎙 አቡ ኢልሃም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123 | 18 |
| 12 | ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123 | 24 |
| 13 | 🔖 ዘወትር ሰኞ ምሽት ከመግሪብ – ዒሻእ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
إن شاء الله
📚 مُصْطَلَحُ الْحَدِيثِ
📖 የሙስጦለሐል ሐዲስ ትምህርት
✅ ይህ ዕውቀት የነብዩ ﷺ ሐዲሶችን በትክክል ለመረዳት፣ ሶሒሕን ከደዒፍ፣ የተቀባይነት ያለውን ከተቀባይነት ከሌለው ለመለየት እና የሐዲስ ሊቃውንት የሰነድና የራዊዎች ምርመራ ዘዴን ለመማር እጅግ አስፈላጊ ነው።
📚በዚህ ደርስ የሐዲስ መሠረቶችን፣ የሐዲስ ዓይነቶችን፣ የራዊዎችን ሁኔታ፣ الجرح والتعديل እና ሐዲስ ተቀባይነት የሚያገኝበትን መስፈርት እንማራለን።
🎙 አቡ ኢልሃም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
🕌 በአልሙሐጂሪን መድረሳ
📄 PDF ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ ፦
https://t.me/sunah6769/2139
https://t.me/sunah6769/2139
📲 የደርስ መረጃና ተጨማሪ ትምህርቶች፦
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🌿 የሐዲስ ዕውቀት ሱናን በእውቀት ለመከተል መሠረት ነው። | 49 |
| 14 | 📚 فائدة في مصطلح الحديث
🔹 ما المراد بكلمة "الجامع"؟
الجامع هو كتاب الحديث الذي يشتمل على ثمانية أبواب من العلوم، ويمكن جمعها
"عارف شامت"
🔸 ع = العقائد
🔸 ا = الأحكام
🔸 ر = الرقائق
🔸 ف = الفتن
🔸 ش = الشمائل
🔸 ا = الآداب
🔸 م = المناقب
🔸 ت = التفسير
https://t.me/sunah123 | 58 |
| 15 | كَلَامٌ بِلَا نَحْوٍ كَطَعَامٍ بِلَا مِلْحٍ
وَعِلْمٌ بِلَا فَهْمٍ كَجَسَدٍ بِلَا رُوحٍ
وَعَمَلٌ بِلَا إِخْلَاصٍ كَزَهْرَةٍ بِلَا عِطْرٍ
ያለ ነህው የሚነገር ንግግር ጨው እንደሌለው ምግብ ነው።
ያለ መረዳት ያለ ዕውቀት ነፍስ እንደሌለው ሰውነት ነው።
ከኢኽላስ የጎደለ ሥራም ሽታ እንደሌለው አበባ ነው።
https://t.me/sunah123 | 41 |
| 16 | 🔖ዘወትር ሰኞና ማክሰኞ ከፈጅር በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
إن شاء الله
📒رياض الصالحين
🖌للإمام يحيى بن شرف النووي
رحمه الله
📒ሪያዱ ሷሊሂን
🖌ሊኢማም ያሕያ ቢን ሸረፍ አል -ነወዊይ
🎙 አቡ ኢልሃም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123 | 40 |
| 17 | 🔖ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
إن شاء الله
📒 الرحيق المختوم
🖌 فضيلة الشيخ صفي الرحمن المبارك فوري
📒 አረሂቀል መኽቱም
🖌ሊሸይኽ ሶፍዩ ሮህማን አል- ሙባረክ ፉሪዩ
🎙 በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር ( وفقه الله)
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/almuhajrinmedresa
https://t.me/almuhajrinmedresa
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123 | 23 |
| 18 | Sin texto... | 43 |
| 19 | 👍👍👍👍👍👍👍👍
👍💪👌
✔️ሁላችሁም እየተሳተፋችሁ ከዚህ ደማቅ ፕሮግራም‼️
🚨🔴ኑ ቢላል መስጂድን በጋራ እንገንባ❕
📣📣💙💙💙💙💙📣📣❗️
📌ደማቅ የኸይር ፉክክር ሁላችሁም እየገባችሁ ተሳተፋ!!
👇👇👇👇
🌐https://t.me/bilalmesji?videochat
🌐https://t.me/bilalmesji?videochat | 53 |
| 20 | ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123 | 28 |
