𝐀ŋα𝐬 'ˢᶜʰᵒˡᵃˢᵗⁱᶜ ᴬⁿˢʷᵉʳ'
Ir al canal en Telegram
Philosophy | Orthodox Muslim | Theology
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
3 292
Suscriptores
-124 horas
+147 días
+16030 días
Archivo de publicaciones
በአላህ ፈቃድ በቀጣይ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም ተመሳሳይ ዓይነት ኮርስ የምንሰጥ ይሆናል።
☑️𝐀ŋα𝐬 'ˢᶜʰᵒˡᵃˢᵗⁱᶜ ᴬⁿˢʷᵉʳ'👑➡️ https://t.me/Anas_Apologetics
Repost from 6 Kilo Muslim Students' Jeme'ah Official Channel
✍️ እንሆ የክረምት ንጽጽር ኮርስ ምዝገባ ተጀመረ🎉🎉🎉🎉
✸ የ6 ኪሎ ጀመዓ ከኢርሻድ ዕቅበተ-ኢስላም ግሩፕ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ልዩ የንፅፅር ትምህርት ምዝገባ መጀመሩን ሲያበስራቹ በታላቅ ደስታ ነው። ስልጠናው ተማሪዎች በትምህርት ሂደቱ በንጽጽር ዘርፍ ወሳኝ እና አንገብጋቢ የሆኑ ርእሶች ላይ ጥልቅ የሆነ እውቀትን እንዲይዙ፤ ጠቃሚ ልምድ እንዲያካብቱ አቅዶ የተነሳ ትልቅ ፕሮጀክት ነው። የሚሰጠው በOnline እንደመሆኑ በማንኛውም ቦታ ሆነው መከታተል ይችላሉ።
ከታች በተቀመጠው ማጣሪያ ፎርም ቀድመው በመመዝገብ ቦታዎን ያስጠብቁ።
🔖 መመዝገቢያ ፎርም፦
╰┈➤• የወንዶች መመዝገቢያ
∘₊✧──────✧₊∘
╰┈➤• የእህቶች መመዝገቢያ
🪧 ማሳሰቢያ ፦ ማጣሪያው የሚካሄደው ፎርሙ ላይ በሚሞላው መረጃ ስለሆነ ተመዝጋቢዎች በጥንቃቄና በታማኝነት ሊሞሉ ይጠበቃል።
የ6ኪሎ ጀመዓ ዳዕዋና ቂርዓት ሴክተር
ለማንኛውም ጥያቄ @Valid_Qireat_bot
@AAU6kilojemea
ጃምአው፣ ይሄው ዛሬም የሰው ሰርግ ሊበላ ሊሄድ ነው። ቆይ እኔ መቼ ይሁን አልፎልኝ፣ በራሴ ሰርግ ላይ አግብቼ፣ እያጎረስኳት እያጎረሰችኝ የምበላው? 😭
https://t.me/boost/Anas_Apologetics
Premium ያላችሁ ሰዎች፣ እስኪ ቻናላችንን Boost አድርጉት።
📿اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ
☑️𝐀ŋα𝐬 'ˢᶜʰᵒˡᵃˢᵗⁱᶜ ᴬⁿˢʷᵉʳ' 👑➡️ https://t.me/Anas_Apologetics
ዛሬ አንድ ወሳኝ ነገር ይዤ መጥቻለሁ። ለረጅም ጊዜ የምናውቃት እንቁ እህታችን ዛሃራ በኦንላይን ገበያ ሁሉንም ነገር በአንድ ቦታ ማዘዝ የምትችሉበትን መተግበሪያ ይዛ መጥታለች።
የትኛውም ሀገር ያላችሁ ሰዎች አልባሳት፣ ሽቶዎች፣ የባልትና ውጤቶች፣ መጻሕፍት ወይም ሌሎች የምትፈልጓቸውን ዕቃዎች በቀላሉ ማዘዝ ትችላላችሁ።
ይህንን ቻናል በመቀላቀል ተጨማሪ መረጃዎችንና አዳዲስ ምርቶችን ይከታተሉ :-
https://t.me/zhara_online_shopping
ዛሬ ማታ አይቀርም።
☑️𝐀ŋα𝐬 'ˢᶜʰᵒˡᵃˢᵗⁱᶜ ᴬⁿˢʷᵉʳ'👑➡️ https://t.me/Anas_Apologetics
በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ ሰናይ ምግባርና ተደማጭነት ያለው ጥሩ መምህር ከተገኘ፣ አስተማሪ የሆነ ውይይት የምናደርግ ይሆናል። በእርግጥም ወደፊት ትልቅ ነገር ጠብቁ፤ ከዚህ ቀደም ሰምታችሁት በማታውቁት መልኩ፣ በጥናትና በምርምር የተደገፉ አዳዲስ ሙግቶችን የምትታደሙበት ልዩ መድረክ ይሆናል።
+1
በእውነቱ፣ ክርስቲያኖች “ስለ ክርስቶስ ስቅለትና መከራ ይናገራሉ” ብለው ከብሉይ ኪዳን የሚጠቅሷቸው ጥቅሶች በትክክልም እነርሱ የሚሉትን ሐሳብ የሚወክሉ ከሆኑ፣ ከኢየሱስ መምጣት በፊት የነበረ አንድም አይሁዳዊ ምሁር፣ አልፎ ተርፎም ተራ ግለሰብ እንኳን “መሲሁ ተደብድቦ፣ ተተፍቶበትና ተዋርዶ ይሰቀላል” የሚል ድምዳሜ ላይ ያልደረሰው ለምንድን ነው?
ይልቁንስ ጉዳዩ በተቃራኒው ነው፤ በጥንቱ የአይሁድ ማኅበረሰብ ዘንድ የነበረው መሲሐዊ ተስፋ (Messianic Expectation)፣ እስራኤልን ከባርነት ቀንበር ነፃ የሚያወጣ፣ ታላቅ ኃይልና ሥልጣን የተላበሰ ሉዓላዊ መሪና ንጉሥ እንጂ፣ በወንበዴዎች መካከል ተይዞ፣ ተደብድቦ፣ ተገርፎና ተተፍቶበት በዕንጨት ላይ የሚሰቀል አልነበረም!
☑️𝐀ŋα𝐬 'ˢᶜʰᵒˡᵃˢᵗⁱᶜ ᴬⁿˢʷᵉʳ'👑➡️ https://t.me/Anas_Apologetics
የሚመጣው ትውልድ (Generation) እና እኛ ስንማረር be like...
የአሁኑ ትውልድ፦ "ፋዘር (Father) የዚያን ጊዜ መሬቱን በአስር አስር ብር ገዝቶ በነበረ ኖሮ 😭"
መጪው ትውልድ፦ "ፋዘር (Father) በኮሮና ጊዜ ወጥቶ ቲክቶክ (TikTok) ላይ ቢጨፍር ኖሮ አሁን የት በደረስን ነበር... 😭"
ትላንት ማታ ፕሮግራም እንደነበረን ይታወቃል። ሆኖም ግን የተነሱት ነጥቦች ከአሁኑ ክርስቲያኖችን ሳይረብሹ አልቀሩም። እንግዲህ ለሰነዘርናቸው ሙግቶች መልስ ለመስጠት ተሰብስበው ሊያለቅሱ እንደሆነ አንዳንድ መረጃዎች እየደረሱኝ ነው።
ይህ ትናንት በፕሮግራሙ ላይ እሰጣችኋለሁ ብዬ ቃል የገባሁት ፓወር ፖይንት (PowerPoint) ነው። ወደ እነዚህ አባቶች አስተምህሮ በጥልቀት እንድትገቡና እንድትመረምሩ ጥሩ መነሻ ይሆንላችኋል ብዬ አስባለሁ። መልካም ጥናት!
☑️𝐀ŋα𝐬 'ˢᶜʰᵒˡᵃˢᵗⁱᶜ ᴬⁿˢʷᵉʳ'👑
ይህ ትናንት በፕሮግራሙ ላይ እሰጣችኋለሁ ብዬ ቃል የገባሁት ፓወር ፖይንት (PowerPoint) ነው። ወደ እነዚህ አባቶች አስተምህሮ በጥልቀት እንድትገቡና እንድትመረምሩ ጥሩ መነሻ ይሆንላችኋል ብዬ አስባለሁ። መልካም ጥናት!
☑️𝐀ŋα𝐬 'ˢᶜʰᵒˡᵃˢᵗⁱᶜ ᴬⁿˢʷᵉʳ'👑➡️ https://t.me/Anas_Apologetics
