ch
Feedback
𝐀ŋα𝐬 'ˢᶜʰᵒˡᵃˢᵗⁱᶜ ᴬⁿˢʷᵉʳ'

𝐀ŋα𝐬 'ˢᶜʰᵒˡᵃˢᵗⁱᶜ ᴬⁿˢʷᵉʳ'

前往频道在 Telegram

Philosophy | Orthodox Muslim | Theology

显示更多
未指定国家未指定类别
3 292
订阅者
-124 小时
+147
+16030
帖子存档
በአላህ ፈቃድ፣ "የትንቢት ማኅተም" የተሰኘው መጽሐፋችን ከአንድ ወር በኋላ በእጃችሁ የሚገባ ይሆናል።
በአላህ ፈቃድ፣ "የትንቢት ማኅተም" የተሰኘው መጽሐፋችን ከአንድ ወር በኋላ በእጃችሁ የሚገባ ይሆናል።

በአላህ ፈቃድ በቀጣይ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም ተመሳሳይ ዓይነት ኮርስ የምንሰጥ ይሆናል።
☑️𝐀ŋα𝐬 'ˢᶜʰᵒˡᵃˢᵗⁱᶜ ᴬⁿˢʷᵉʳ'👑
➡️ https://t.me/Anas_Apologetics

✍️ እንሆ የክረምት ንጽጽር ኮርስ ምዝገባ ተጀመረ🎉🎉🎉🎉 ✸ የ6 ኪሎ ጀመዓ ከኢርሻድ ዕቅበተ-ኢስላም ግሩፕ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ልዩ የንፅፅር ትምህርት ምዝገባ መጀመሩን ሲያበስራቹ በታላቅ
✍️ እንሆ የክረምት ንጽጽር ኮርስ ምዝገባ ተጀመረ🎉🎉🎉🎉 ✸ የ6 ኪሎ ጀመዓ ከኢርሻድ ዕቅበተ-ኢስላም ግሩፕ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ልዩ የንፅፅር ትምህርት ምዝገባ መጀመሩን ሲያበስራቹ በታላቅ ደስታ ነው። ስልጠናው ተማሪዎች በትምህርት ሂደቱ በንጽጽር ዘርፍ ወሳኝ እና አንገብጋቢ የሆኑ ርእሶች ላይ ጥልቅ የሆነ እውቀትን እንዲይዙ፤ ጠቃሚ ልምድ እንዲያካብቱ አቅዶ የተነሳ ትልቅ ፕሮጀክት ነው። የሚሰጠው  በOnline እንደመሆኑ በማንኛውም ቦታ ሆነው መከታተል ይችላሉ። ከታች በተቀመጠው ማጣሪያ ፎርም ቀድመው በመመዝገብ ቦታዎን ያስጠብቁ። 🔖 መመዝገቢያ ፎርም፦ ╰┈➤• የወንዶች መመዝገቢያ            ∘₊✧──────✧₊∘ ╰┈➤• የእህቶች መመዝገቢያ 🪧 ማሳሰቢያ ፦  ማጣሪያው የሚካሄደው ፎርሙ ላይ በሚሞላው መረጃ ስለሆነ ተመዝጋቢዎች በጥንቃቄና በታማኝነት ሊሞሉ ይጠበቃል።  የ6ኪሎ ጀመዓ ዳዕዋና ቂርዓት ሴክተር ለማንኛውም ጥያቄ @Valid_Qireat_bot @AAU6kilojemea

ጃምአው፣ ይሄው ዛሬም የሰው ሰርግ ሊበላ ሊሄድ ነው። ቆይ እኔ መቼ ይሁን አልፎልኝ፣ በራሴ ሰርግ ላይ አግብቼ፣ እያጎረስኳት እያጎረሰችኝ የምበላው? 😭

https://t.me/boost/Anas_Apologetics Premium ያላችሁ ሰዎች፣ እስኪ ቻናላችንን Boost አድርጉት።

📿​اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ
☑️𝐀ŋα𝐬 'ˢᶜʰᵒˡᵃˢᵗⁱᶜ ᴬⁿˢʷᵉʳ' 👑
➡️ https://t.me/Anas_Apologetics

ዛሬ አንድ ወሳኝ ነገር ይዤ መጥቻለሁ። ለረጅም ጊዜ የምናውቃት እንቁ እህታችን ዛሃራ በኦንላይን ገበያ ሁሉንም ነገር በአንድ ቦታ ማዘዝ የምትችሉበትን መተግበሪያ ይዛ መጥታለች። የትኛውም ሀገር ያላች
ዛሬ አንድ ወሳኝ ነገር ይዤ መጥቻለሁ። ለረጅም ጊዜ የምናውቃት እንቁ እህታችን ዛሃራ በኦንላይን ገበያ ሁሉንም ነገር በአንድ ቦታ ማዘዝ የምትችሉበትን መተግበሪያ ይዛ መጥታለች። የትኛውም ሀገር ያላችሁ ሰዎች አልባሳት፣ ሽቶዎች፣ የባልትና ውጤቶች፣ መጻሕፍት ወይም ሌሎች የምትፈልጓቸውን ዕቃዎች በቀላሉ ማዘዝ ትችላላችሁ። ይህንን ቻናል በመቀላቀል ተጨማሪ መረጃዎችንና አዳዲስ ምርቶችን ይከታተሉ :- https://t.me/zhara_online_shopping

ዛሬ ማታ አይቀርም። ☑️𝐀ŋα𝐬 'ˢᶜʰᵒˡᵃˢᵗⁱᶜ ᴬⁿˢʷᵉʳ'👑 ➡️ https://t.me/Anas_Apologetics
ዛሬ ማታ አይቀርም።
☑️𝐀ŋα𝐬 'ˢᶜʰᵒˡᵃˢᵗⁱᶜ ᴬⁿˢʷᵉʳ'👑
➡️ https://t.me/Anas_Apologetics

በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ ሰናይ ምግባርና ተደማጭነት ያለው ጥሩ መምህር ከተገኘ፣ አስተማሪ የሆነ ውይይት የምናደርግ ይሆናል። በእርግጥም ወደፊት ትልቅ ነገር ጠብቁ፤ ከዚህ ቀደም ሰምታችሁት በማታውቁት መልኩ፣ በጥናትና በምርምር የተደገፉ አዳዲስ ሙግቶችን የምትታደሙበት ልዩ መድረክ ይሆናል።

በእውነቱ፣ ክርስቲያኖች “ስለ ክርስቶስ ስቅለትና መከራ ይናገራሉ” ብለው ከብሉይ ኪዳን የሚጠቅሷቸው ጥቅሶች በትክክልም እነርሱ የሚሉትን ሐሳብ የሚወክሉ ከሆኑ፣ ከኢየሱስ መምጣት በፊት የነበረ አንድም
+1
በእውነቱ፣ ክርስቲያኖች “ስለ ክርስቶስ ስቅለትና መከራ ይናገራሉ” ብለው ከብሉይ ኪዳን የሚጠቅሷቸው ጥቅሶች በትክክልም እነርሱ የሚሉትን ሐሳብ የሚወክሉ ከሆኑ፣ ከኢየሱስ መምጣት በፊት የነበረ አንድም አይሁዳዊ ምሁር፣ አልፎ ተርፎም ተራ ግለሰብ እንኳን “መሲሁ ተደብድቦ፣ ተተፍቶበትና ተዋርዶ ይሰቀላል” የሚል ድምዳሜ ላይ ያልደረሰው ለምንድን ነው? ይልቁንስ ጉዳዩ በተቃራኒው ነው፤ በጥንቱ የአይሁድ ማኅበረሰብ ዘንድ የነበረው መሲሐዊ ተስፋ (Messianic Expectation)፣ እስራኤልን ከባርነት ቀንበር ነፃ የሚያወጣ፣ ታላቅ ኃይልና ሥልጣን የተላበሰ ሉዓላዊ መሪና ንጉሥ እንጂ፣ በወንበዴዎች መካከል ተይዞ፣ ተደብድቦ፣ ተገርፎና ተተፍቶበት በዕንጨት ላይ የሚሰቀል አልነበረም!
☑️𝐀ŋα𝐬 'ˢᶜʰᵒˡᵃˢᵗⁱᶜ ᴬⁿˢʷᵉʳ'👑
➡️ https://t.me/Anas_Apologetics

ሳላህ አንድ ሁለት ክርስቲያኖችን ከጨመቀ በኋላ be like...😭

የሚመጣው ትውልድ (Generation) እና እኛ ስንማረር be like... ​የአሁኑ ትውልድ፦ "ፋዘር (Father) የዚያን ጊዜ መሬቱን በአስር አስር ብር ገዝቶ በነበረ ኖሮ 😭" ​መጪው ትውልድ፦ "ፋዘር (Father) በኮሮና ጊዜ ወጥቶ ቲክቶክ (TikTok) ላይ ቢጨፍር ኖሮ አሁን የት በደረስን ነበር... 😭"

ትላንት ማታ ፕሮግራም እንደነበረን ይታወቃል። ሆኖም ግን የተነሱት ነጥቦች ከአሁኑ ክርስቲያኖችን ሳይረብሹ አልቀሩም። እንግዲህ ለሰነዘርናቸው ሙግቶች መልስ ለመስጠት ተሰብስበው ሊያለቅሱ እንደሆነ አንዳንድ መረጃዎች እየደረሱኝ ነው።

+2
☑️𝐀ŋα𝐬 'ˢᶜʰᵒˡᵃˢᵗⁱᶜ ᴬⁿˢʷᵉʳ'👑
➡️ t.me/Anas_Apologetics

ይህ ትናንት በፕሮግራሙ ላይ እሰጣችኋለሁ ብዬ ቃል የገባሁት ፓወር ፖይንት (PowerPoint) ነው። ወደ እነዚህ አባቶች አስተምህሮ በጥልቀት እንድትገቡና እንድትመረምሩ ጥሩ መነሻ ይሆንላችኋል ብዬ አስባለሁ። መልካም ጥናት!
☑️𝐀ŋα𝐬 'ˢᶜʰᵒˡᵃˢᵗⁱᶜ ᴬⁿˢʷᵉʳ'👑

ይህ ትናንት በፕሮግራሙ ላይ እሰጣችኋለሁ ብዬ ቃል የገባሁት ፓወር ፖይንት (PowerPoint) ነው። ወደ እነዚህ አባቶች አስተምህሮ በጥልቀት እንድትገቡና እንድትመረምሩ ጥሩ መነሻ ይሆንላችኋል ብዬ አስባለሁ። መልካም ጥናት!
☑️𝐀ŋα𝐬 'ˢᶜʰᵒˡᵃˢᵗⁱᶜ ᴬⁿˢʷᵉʳ'👑
➡️ https://t.me/Anas_Apologetics

🏦 ዛሬ ማታ 3:00 ላይ ይጠብቁን።
🏦 ዛሬ ማታ 3:00 ላይ ይጠብቁን።

📌 እነሆ፣ ቀኑ ደርሷል! እንዴት ነው፤ ለዛሬው ማታ ፕሮግራም ተዘጋጅታችኋል?