es
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Ir al canal en Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
2 151
Suscriptores
-224 horas
+367 días
+41730 días
Archivo de publicaciones
ጥያቄ ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ➦ በቁርአን ዉስጥ ስንት ሱራህ አለ ?
ተሳተፉ ቀላል ጥያቄ ነው! ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

ለራስ  ማሰብ  ማስተዋል  እንጂ  ራስ ወዳድነት አይደለም ። ራሱን የማይወድ ሰው። ሌላውንም አይወድም።  ራስሺን ተንከባከቢ ። ለራስሽ ጊዜ ስጪ  ራስሺን አድምጪ  ለአሏህ ሲቀር  ለማንም ራስሺን ዝቅ አታድርጊ ። በልጠሽ ተገኚ ያኔ ሁሉንም ነገር ታገኘዋለሽ። https://t.me/Asslfyaa

ከደረጃው በላይ ከፍ ያደረከው ከደረጃህ በታች ዝቅ ያደርገሀል ?! ሁሉንም የሚገባውን ብቻ እንስጥ ። ሰውን ወይም ነገርን ከሚያስፈልገው በላይ ከፍ ማድረግ (ማጋነን) ያንን ሰው ወይም ነገር ከእውነታ
ከደረጃው በላይ ከፍ ያደረከው   ከደረጃህ በታች ዝቅ ያደርገሀል ?! ሁሉንም  የሚገባውን  ብቻ እንስጥ ። ሰውን ወይም ነገርን ከሚያስፈልገው በላይ ከፍ ማድረግ (ማጋነን) ያንን ሰው ወይም ነገር ከእውነታው ውጪ እንዲታይ በማድረግ መጨረሻ ላይ ለራስህ የሚረብሽ ውጤት ሊያመጣ ይችላል። "የሚገባውን ብቻ መስጠት" ማለት እያንዳንዱን ሰው እና ጉዳይ ባለው ቦታ በትክክል ማስቀመጥ ብቻ ነው።                 ባጪሩ  ቦታውን የሰጠኸው ከፍ ያለ ሰው እራስህን ዝቅ እንዲታይ ያደርግሃል። ለሁሉም የሚገባውን ብቻ መስጠት  የራስን ክብር ለመጠበቅ ብቸኛው መንገድ ነው።"

የአቡበክር፣ የዑመር፣ የዑሥማን፣ የዓኢሻህ፣ ባጠቃላይ የሶሐባ ጠላቶች የሆኑ ራፊዷዎችን አላህ ከወዳጃቸው ከአቡ ሉእሉአ አልመጁሲ ጋር ይቀላቅላቸው። ጌታዬ ሆይ! ወደ ቀብሩ እንደተመላለሱ፣ በናፍቆት እ
የአቡበክር፣ የዑመር፣ የዑሥማን፣ የዓኢሻህ፣ ባጠቃላይ የሶሐባ ጠላቶች የሆኑ ራፊዷዎችን አላህ ከወዳጃቸው ከአቡ ሉእሉአ አልመጁሲ ጋር ይቀላቅላቸው። ጌታዬ ሆይ! ወደ ቀብሩ እንደተመላለሱ፣ በናፍቆት እንደተንገበገቡ አትለያቸው። ከሚጠሏቸው ሶሐቦች ከነ አቡበክር፣ ከነ ዑመር እንደ ፍላጎታቸው ፍፁም አርቃቸው። ያ ረብ! { أَلَا لَعۡنَةُ ٱللَّهِ عَلَى ٱلظَّـٰلِمِینَ } "ንቁ! የአላህ ርግማን በበዳዮች ላይ ይሁን፡፡" [ሁድ፡ 18] የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ مَنْ سَبَّ أَصْحَابِي فَعَلَيْهِ لَعْنَةُ اللَّهِ وَالْمَلائِكَةِ ,وَالنَّاسِ أَجْمَعِينَ “ሶሐቦቼን የተሳደበ የአላህ፣ የመላእክት እና የሰዎች ሁሉ እርግማን በሱ ላይ ይሁንበት።” [አስ-ሶሒሐህ: 5/446] = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

​✨ ለመኖር... መኖር ብቻ በቂ አይደለም! ​በጉዟችን ላይ ብዙ ሰዎችን እንገናኛለን ?አንዳንዶቹ እንደ ደመና ናቸው—ያልፋሉ አንዳንዶቹ ግን እንደ ዝናብ ናቸው—የደረቀውን ልባችንን ያለመልማሉ። ​ትል
​✨ ለመኖር... መኖር ብቻ በቂ አይደለም! ​በጉዟችን ላይ ብዙ ሰዎችን እንገናኛለን ?አንዳንዶቹ እንደ ደመና ናቸው—ያልፋሉ  አንዳንዶቹ ግን እንደ ዝናብ ናቸው—የደረቀውን ልባችንን ያለመልማሉ። ​ትልቁ የህይወት ስኬት ራስን መለወጥ ብቻ ሳይሆን በሰዎች ህይወት ላይ መልካም አሻራ ጥሎ ማለፍ ነው።              ​አንድ ጥሩ ቃልየወደቀን ሰው ያነሳል።      ​አንድ እውነተኛ ፈገግታ የቆሰለን ልብ ይጠግናል።     ​አንድ ቅን አሳቢነት  ተስፋ ለቆረጠ ሰው አዲስ ብርሃን ይሆናል።
​💎 ውበት ያለው መልክሽ ላይ ሳይሆን በምትናገሪው ቃል እና በምትሰጪው ፍቅር ውስጥ ነው የተደበቀው።
​ንጹህ እና ቀጥተኛ ንግግር ልክ እንደ ውብ አበባ ነው  የትም ቢዘራ መዓዛው አይጠፋም። ዛሬ አንቺ ለሌላው ሰው የምትሆኚው መልካምነት ነገ ወደ አንቺው በደስታ ይመለሳል

ቁረአን ተፍሲር  ቀጥታ ስርጪት  ተጀምሯል   ግቡ  ጀሚዓን  ተከታተሉ  ትጠቀማላቹህ 👇👇👇  ለሌሎችም ሸር አርጉት  https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris

​🤖 YouTube Automation፦ ​📢 Telegram Ads & Monetization፦ 👆ሁለቱን አፕ በመጠቀም ብቻ ገንዘብ መስራት ከፈለጋቺሁ ከክፍያ ነፃ ኮርስ ልንሰጣቺሁ ነዉ join ማለት ብቻ ቦታ ሳይሞላ ፍጠኑ ሴትም ወንድሜ ፊታቺሁን ሳታሳዩ እንዴት እንደምትሰሩ እናስተምራለን

ሁለት ጫት ቃሚወች ሲጣመሩ እደዚህ ቅመው ቅመው ሲመረቅኑ የተረፋቸውን ጪነው ፉሽ ፏ ለማለት ጉዞ ይጀምራሉ እዛው ተቀምጠውኮ ነው በሀሳብ መበታተን ጉዞ የሚቀጥሉት ክክክክ አትሻብኝ ተው ብያለሁ ዘድሮ
ሁለት ጫት ቃሚወች ሲጣመሩ እደዚህ ቅመው ቅመው ሲመረቅኑ የተረፋቸውን ጪነው ፉሽ ፏ ለማለት ጉዞ ይጀምራሉ እዛው ተቀምጠውኮ ነው በሀሳብ መበታተን ጉዞ የሚቀጥሉት ክክክክ አትሻብኝ ተው ብያለሁ ዘድሮ ቂመሀ ይቅር 👆✍️

አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ይች እናታችን በጣምምም ነው የምታሳዝነው እባካችሁ ከአሏህ በታች ሰው ለሰው ስበብ ነውና በቻልነው አቅም እንርዳቸው በቤታቸው ውስጥ የሚላስ የሚቀመስ የለም እናት ያለው አይጨክንም በጣምምም ነው ያሳዘኑኚ 50 60 የቻልነውን አሻራ አንጣልሲ ያአሏህ ከታች ባለው ያካውንት ቁጥር የቻለ ያስገባላቸው አሏህ ከደዚህ አይነት ቤተሰብ ትውልድ ቤቸሰቦቻችንንም እኛንም ይጠብቀን ➤አካውንት 1000 58 75 26 6 15     ካሊድ ሰይድ ሁሴን

የቀጥታ ስረጭት ፕርግራማችን እደቀጠ ነዉ የሶስተኛዉ ፕሮግራም 🎙️በኡስታዝ አቡ ጁለይቢብ ርዕስ⭐️⏮️በባልና በሚስት መሀከል ያለ ማህበራዊ ኑሮ⏭️ 🚀https://t.me/ABUOMAR_AMIRMUHAMMED?livestream=ac590f55a2b4160087

የ100 ብር ቻሌጅ ከኡስታዝ ሳዳት ከማል ሁላችንም የቻልነውን እናድርግ Telebirr ±251 911 678 186 Sheh Mohamedamin CBE: 1000680622543

Repost from N/a
⭕️ቁርዐንን በተጅዊድ አስተካክለህ መቅራት አላሰብክም⁉️ አላሰብሽም❓ 📖 ታዲያ ምን ትጠብቃላችሁ የኛን መድረሳ ተቀላቀሉ እንጂ 🫴
⭕️ቁርዐንን በተጅዊድ አስተካክለህ መቅራት አላሰብክም⁉️ አላሰብሽም❓ 📖 ታዲያ ምን ትጠብቃላችሁ የኛን መድረሳ ተቀላቀሉ እንጂ 🫴

ብዕርሽ ይባረክ ኦክቲ ፊሏህ ለራሳችን ክብር ሊኖረን ይገባል ሀቂቃ ራሳችሁን አታራክሱ ዱአ አድርጉ አላህ የምትመኙትን አይነት ባል ይወፍቃችሁ ሚስት ባሏን ይቅርታ መጠየቅ አይብ አይደለም ካጠፋች ጥፋቷን አምና ይቅርታ ማለት አለባት የሶሊህ ሚስት ባህሪ ነው እደዉም

እህቶቼ፡   ራስን ማክበር እና የራስን ዋጋ ማወቅ?! ​በዚህ ዘመን፣ ሴት ልጅ "አግባኝ" የሚል ድፍረት ብታሳይም ውጤቱ ግን በተቃራኒው እየሆነ መጥቷል። እውነት ነው  በነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ዘመን ሴቶች መብታቸውን በነፃነት ይገልጹ ነበር ነገር ግን ያኔ የነበረው የወንዶች ታማኝነት እና አክብሮት ዛሬ የለም። ዛሬ ላይ የዋህነትሽ እንደ መሳሪያ እየተወሰደ ነው።    ዛሬ ላይ ብዙዎች የነቢዩን (ሰ.ዐ.ወ) ፈለግ ስም ብቻ በመጥቀስ  በተግባር ግን የሴትን ክብር የማይጠብቁበት ዘመን ላይ ደርሰናል። ስለዚህ፡          አስቢ በደንብ ውዷ እህቴ ? ለምኖ አግብቶሽ  በመካከላቹህ መገጫጨት   ተፈጥሮ የራሱ ጥፋት የራሱ ችግር ሆኖ ሳለ   አቺ ለትዳርሽ ብለሽ  ይቅርታ  ብትጠይቂው     ይቅርታ ስላልሺኝ  ነውጂ  ድሮስ  መች ... ብሎ  የሚሰብርሺን    እደት ነው  አግባኝ   የምትይው     ነብዩን  አይምሰልሽ     ✅               ​በእርግጥ አሳፋሪ የሆነ ዘመን ላይ ደርሰናል። ጥፋተኛው ወንድ፣ ይቅርታ መጠየቅ ቀርቶ፣ ሴት ልጅ ይቅርታ እንድትለምነው የሚፈልግበት ደረጃ ላይ መድረሱ የቁልቁለት ጉዞ ነው             ለራሱ ክብር ለሌለው ሰው ይቅርታ መጠየቅ  ከበዳይሽ ፊት መውደቅ ነው። አንቺ ክቡር ነሽ ስለዚህ ክብርሽን በሚገፍፉ ሰዎች ፊት መዋረድ አያስፈልግም።     ምናልባት አሏህ  ያዘነላቸው  ሊኖሩኮ ይቺላሉ  ግን ግን   ታገሺ  በዱዓለይ  ጠንከር  በይ እንጂ  አግባኝ አትበይው  ?! 🙌🙌 አቁሚ እህት አለሜ ተናግሬለሁኝ

 🎙  ፕሮግራሙ ጀምራል      ተ                     ጀ                                    መ                                            ረ      ገባ ገባ በሉ  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/+jP5daAxIoSllNDdk ሸር ሸር አድርጉ ባረካላሁ ፊኩም

أصبحنا وأصبح الملك لله والحمد لله، لا إله إلا الله وحده لا شريك له، له الملكُ وله الحمدُ وهو على كل شيء ٍ قدير، ربِّ أسألك خير ما في هذا اليوم وخير ما بعده، وأعوذ بك من شرِّ ما في هذا اليوم وشرِّ ما بعده، ربِّ أعوذُ بك من الكسل وسُوء الكِـبَـر، ربِّ أعوذ بك من عذابٍ في النارِ وعذابٍ في القبر.

ለራሱ ክብር ለሌለው ሰው ይቅርታ መጠየቅ  ከበዳይሽ ፊት መውደቅ ነው። አንቺ ክቡር ነሽ ስለዚህ ክብርሽን በሚገፍፉ ሰዎች ፊት መዋረድ አያስፈልግም።✅👆

⛄️ለክረምት የሚነበቡ ምርጥ ኢስላሚክ ታሪክ ትፈልጋላችሁ⁉️ ➦ ታሪክ ➦ ቁርአን ➦ ሐዲስ ➦ አጫጭር ምክሮች 👇🏽ከስር ያለዉን ነክተው መቀላቀል ብቻ ፍጠኑ እንዳያመልጣቺሁ 👇🏽
⛄️ለክረምት የሚነበቡ ምርጥ ኢስላሚክ ታሪክ ትፈልጋላችሁ⁉️ ➦ ታሪክ ➦ ቁርአን ➦ ሐዲስ ➦ አጫጭር ምክሮች 👇🏽ከስር ያለዉን ነክተው መቀላቀል ብቻ ፍጠኑ እንዳያመልጣቺሁ 👇🏽