الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Ir al canal en Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
2 203
Suscriptores
+1824 horas
+617 días
+46430 días
Archivo de publicaciones
✍ የቁርአን ኪትሚያ ፕሮግራሙ
4ተኛው ምሮ ግራምእ ን ደ ቀ ጠ ለነዉ በኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ሁሴን እድሪስ ሀፊዘሁሏህ እህቶቻቺን እንኳን ደስ አላችሁ ጠቃሚ እዉቀት ያድርግላችሁ🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
✍ የቁርአን ኪትሚያ ፕሮግራሙ
3ተኛው ምሮ ግራምእ ን ደ ቀ ጠ ለነዉ በኡስታዝ አቡ ኡበይዳ ሀፊዘሁሏህ እህቶቻቺን እንኳን ደስ አላችሁ ጠቃሚ እዉቀት ያድርግላችሁ🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
ሌሽ አገቡም ተከታተሉ ግቡና አዳምጡ ቲክቶክ አቶክቱኩ 👀👁 ለዛሬ ለአድ ሰአት ያክል ልቀቁት እና ወደዚህ ግቡ 💧💧💧💧
ሶለዋት_ማውረድ እንብዛ 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ 🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ 🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللهم في هذا اليوم المبارك يوم الجمعة، وفي هذه العشر المباركات، أنزل على قلوبنا راحةً تطمئن بها النفوس، وسكينةً تشرح بها الصدور، وفرجًا يمحو كل همٍّ وحزن. اللهم ارزقنا سعادةً لا تزول، ودعوةً لا تُرد، وقلبًا متعلقًا بك، واجعل لنا من كل ضيقٍ مخرجًا، ومن كل تعبٍ راحة، ومن كل أمنيةٍ نصيبًا يا أرحم الراحمين.
ውዶቸ በሉ መልካም አዳር እስኪ ዱዓ አድርጉልኝ🍃💧
اللهم صلِّ وسلم وبارك على نبينا محمد.
اللهم في ليلة الجمعة، هناك أرواح تتوجع وأجساد تتألم، لا يشعر بها إلا أنت، فاللهم ارفع عنهم وجعهم، واشفِ مرضاهم شفاءً تامًا، وبدّل ألمهم عافية، وحزنهم طمأنينة، يا أرحم الراحمين.
+1
መጠኑ ይለያያል እንጂ ሁሉም የራሱ ሀሳብ ጪንቀት አለበት አንቺ ምናለብሽ አንተ ምን አለብህ አይባልም ችግሩን ያላወራ ሁሉ በድሎት የሚኖር አይምሰላቹህ ምናልባትም ያሰው ችግሩን ቢያወራ ከእናተ ሊበልጥ ይችላል!!https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
قال ابن تيمية رحمه الله:
"أهل السنة في كل مقام أصح نقلا وعقلا من غيرهم.
ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁላህ እድህ ብብለዋል
"በአቅልም በነቅልም እንደ አህለሱና ወልጅማእ ያማረና የተስተካከለ ማንም የለም!
فلا أحد أجمل وأعدل في النقل والعقل من أهل السنة والجماعة."
አህለሱና በየትኛውም ሁኔታ ከሌሎች በሙሉ በትክለኛ ትርክት ነቅል እና በትክለኛ አእምሮ አቅል የላቁ ናቸው።"
የአህለሱና ወልጅማእ ሰዎች ሃዲስ/ቁርአን በመያዝ ነቅል እና መረዳት አቅል ላይ ከሁሉም የበለጡ ናቸው
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
ሴትን ልጅ በሚንከባከብ ወንዶች ላይ የአሏህ እዝነት ይስፈንበት እሷ ስስ ናት እንክብካቤ ያስፈልጋታል ✍️
ادْخُلُوا الْجَنَّةَ أَنتُمْ وَأَزْوَاجُكُمْ تُحْبَرُونَ
ጀነትን ግቡ እናንተም ሚስቶቻችሁም ትደሰታላችሁ ትከበራላችሁም (ይባላሉ
يُطَافُ عَلَيْهِم بِصِحَافٍ مِّن ذَهَبٍ وَأَكْوَابٍ ۖ وَفِيهَا مَا تَشْتَهِيهِ الْأَنفُسُ وَتَلَذُّ الْأَعْيُنُ ۖ وَأَنتُمْ فِيهَا خَالِدُونَ
ከወርቅ የኾኑ ሰፋፊ ዝርግ ሳሕኖችና ኩባያዎች በእነርሱ ላይ ይዞራሉ፡፡ በእርሷም ውስጥ ነፍሶች የሚከጅሉት፣ ዓይኖችም የሚደሰቱበት ሁሉ አለ፡፡ እናንተም በውስጧ ዘላለም ዘውታሪዎች ናችሁ፡፡
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ.) የአንድ ጥሩ ሙስሊም ባህሪን ሲናገሩ “ሙስሊም በነገር አይወጋም፣ አይራገምም፣ መጥፎ ቃልም አይናገርም፡፡” ብለዋል፡፡
ሰው በነገር መውጋት በቀጥታና ፊትለፊት ብቻ ላይሆን ይችላል፡፡
ለሰው እያሰቡ በመምሰል አሽሙር መናገርና ትንኮሳ መፈፀምም በነገር መውጋት ነው፣
እየሳሙ መስለው የሚነክሱ፣ እየዳበሱ መስለው የሚያሳምሙ ብዙ ናቸው፡፡
ይህ ፈጽሞ የጥሩ ሰውም፣ የሙስሊም ባህሪም አይደለም፡፡
ለምሳሌ የሰውን ሁኔታ እያወቁ
እስከዛሬ ለምን አላገባሽም ማለት ጥያቄ ነው ወይስ በነገር መውጋት?
እስካሁን ለምን አልወለድሽም ማለት ለሰው ማሰብ ነው ወይስ ጥፊ መስጠት?
ለምን ቤት አልቀየራችሁም ማለት ለሰው መጨነቅ ነው ወይስ ድሃ ናችሁ ማለት?!
ለምንድነው ያልገዛልሽም? ማለት ለሷ ማሰብ ነው ወይስ በባሏ ላይ ማነሳሳት?!
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
በዚህ ቤት የነገውን የምርቃት ፕሮ ግራም በጉጉት እየጠበቀ ያለው ማነው ቀኑ ደረሰኮ ማሻአሏህ
ኢንሸአሏህ አሏህ የነገ ሰው ይበለን እና ነገ ከምሺቱ ከ3:00 ቡሀላ በሳኡድ ይጀመራል ከናተ የሚጠበቀው ጆይን በማለት ወደ ግሩፑ መቀላቀል እና ላልደረሳቸው ሸር ማድረግ ነ🫵 ይልቁንም እርሰወ እዳይቀርበወት አሁኑኑ ይቀላቀሉ🤝
በጣም የምኖዳቸው የምናከብራቸው ኡስታዞቻችን ናቸው ሰአቱ ደርሶ አሏህ በደህና ያገናኘን አሚን
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
+2
ከነቢዩ ﷺ ሀዲስ አለ
مَنْ سَلَكَ طَرِيقًا يَلْتَمِسُ فِيهِ عِلْمًا، سَهَّلَ اللَّهُ لَهُ بِهِ طَرِيقًا إِلَى الْجَنَّةِ
የሚያውቅበትን ኢልም ለመፈለግ መንገድ የሄደ ሰው፣ አላህ ለእርሱ በዛ መንገድ ወደ ጀነት የሚወስደውን መንገድ ቀላል ያደርግለታል
ይሄ ማለት ኢልምን መፈለግ ብቻውን عبادة ነው። ወደ መስጅድ፣ ወደ መጽሐፍ፣ ወደ መምህር እርምጃሽን ስታነቂ እያንዳንዱ እርምጃሽ ወደ ጀነት እርምጃ ነው
العلم في الصغر كالنقش على الحجر
በልጅነት ያገኘኸው ኢልም በድንጋይ ላይ እንደተቀረጸ ነው" - አይጠፋም፣ ይቆያል
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
ክክክክ ቻናሉ እና ቤተሰብ ያለበት ሁኔታ ነው ትንሻ ቻናሏ ናት ትልቁ ቤተሰብ ናቸው አስቡት ሀሀሀሀሀ በቃ አይሰሙም ኪኪ👀
+1
اللهم افتح لنا بابك، ويسّر لنا أسبابك، اللهم حُسن الحياة، وحُسن الرحيل، وحُسن الأثر، اللهم جبرًا لقلوبنا، وتيسيرًا لأيامنا، ومغفرةً لذنوبنا يا رب العالمين.
ከእያንዳዷ ጠንካራ ሴት በስተጀርባ ማንም የማያውቀው በሚስጥር እና በዝምታ የተዋጋቺው ብዙ ውጊያዎች አሉ 💔
በሰው ሁሉ ፊት ጠንካራ እና ያልተሰበረች ሆና ለመታየት በውስጧ ምን ያክል ትግል እያደረገች እደሁ ግን ማንም አያውቅም 💧ያአሏህ አንተ ስብራቶችን ጠጋኝ የሆንከው አሏህ ሆይ ያረብ ጉዳያቺን ብዙ ነው ለመናገር እስኪጠፋን አተ ደግሞ ሁሉን አዋቂ ነህ ያረብ .....💧
