es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

Ir al canal en Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
330
Suscriptores
Sin datos24 horas
+37 días
+4530 días
Archivo de publicaciones
በትልቅ ጭንቀት ውስጥ ሆነሽ፣ ነገሮች ሁሉ ተደራርበውብሽ ልክ እንደ ጥልቅ ጨለማ ክፍል ውስጥ የጠፋሽ ሲመስልሽ፣ ወይም በራስሽ ስህተት ምክንያት የጥፋተኝነት ስሜት ውስጥ ሆነሽ "እኔ እኮ..." እያል
በትልቅ ጭንቀት ውስጥ ሆነሽ፣ ነገሮች ሁሉ ተደራርበውብሽ ልክ እንደ ጥልቅ ጨለማ ክፍል ውስጥ የጠፋሽ ሲመስልሽ፣ ወይም በራስሽ ስህተት ምክንያት የጥፋተኝነት ስሜት ውስጥ ሆነሽ "እኔ እኮ..." እያልሽ ራስሽን እየወቀሽ ከሆነ.. ነብዩ ዩኑስ (ዐ.ሰ) በአሳ ነባሪው ሆድ ውስጥ ሆነው የጠሩትንና አላህም ሰምቶ ያዳናቸውን ያንን ተአምራዊ ዚክር አስታውሺ፡- ​لَّا إِلَٰهَ إِلَّا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ ​«...ከአንተ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፤ ጥራት ይገባህ፤ እኔ በእርግጥ ከበደለኞቹ ነበርኩ...» (ሱረቱ አል-አንቢያእ 21:87) ​ነብዩ ዩኑስ (ዐ.ሰ) በወቅቱ የነበሩበትን ሁኔታ አስቢው፤ የሌሊቱ ጨለማ፣ የባህሩ ጥልቀት ጨለማ፣ እና የአሳ ነባሪው ሆድ ጨለማ... በሶስት ደራራቢ ጨለማዎች ውስጥ ነበሩ። በሰዋዊ ስሌት ከዚያ መውጣት ፍጹም የማይቻል ነበር። ነገር ግን እሳቸው አላህን አልተቆጡም፣ "ለምን እኔ?" አላሉም። ይልቁኑ የአላህን ታላቅነት መሰከሩ፣ ራሳቸውን ዝቅ አድርገው ጥፋታቸውን አመኑ። ይህ ዱዓ የትኛውንም የጨለማና የጭንቀት ግንብ ሰባብሮ የአላህን ራህመት የመሳብ ተአምራዊ ኃይል አለው። አላህም ቀጥሎ ባለው አያህ "ዱዓቸውን ተቀበልን፣ ከጭንቀትም አዳናቸው፤ አማኞችንም እንደዚሁ እናድናለን" ብሏል።🥰 So, ኡኽታዬ...🤍 ​አሁን ያለሽበት የጭንቀት ማዕበል የቱንም ያህል ከባድና ጨለማ ቢሆን፣ ልክ እንደ ነብዩ ዩኑስ ይሄንን ዱዓ በሱጁድሽና በብቸኝነትሽ ደጋግሚው። አሳ ነባሪውን አዞ ነብዩን በሰላም ምድር ላይ ያስፋፋው አምላክ፣ አንቺንም ካለሽበት ከባድ የጭንቀት ባህር ማውጣቱ ፈጽሞ አይሳነውም። ​just ልብሽን በዚህ ዚክር አርጥቢው.... ጨለማው ተገፎ ንጋቱ መምጣቱ የማይቀር ነው 🩹 ​🍂 ከ ቁርአን አያህ...

💜 እንስሣ ሲርበው እጅግ በጣም አደገኛ እና መርዛማ ይሆናል፥ የሰው ልጅ ግን መጥፎና አደገኛ የሚሆነው ሲጠግብ ነው:: share & join👇👇 https://t.me/yemuslimwetatochdim
💜 እንስሣ ሲርበው እጅግ በጣም አደገኛ እና መርዛማ  ይሆናል፥ የሰው ልጅ ግን መጥፎና አደገኛ የሚሆነው ሲጠግብ ነው::                   share & join👇👇 https://t.me/yemuslimwetatochdimts

ቁስል የሚያደርቅ ህመም የሚያጠፋ ጠባብ አቅል ቀዶ ቀልብን የሚያሰፋ ካንተ በቀር ረሂም ማን ይሰጣል ተስፋ❤️‍🩹 share & join 👇👇 https://t.me/yemuslimwetatochdimts
ቁስል የሚያደርቅ ህመም የሚያጠፋ ጠባብ አቅል ቀዶ ቀልብን የሚያሰፋ ካንተ በቀር ረሂም ማን ይሰጣል ተስፋ❤️‍🩹 share & join 👇👇 https://t.me/yemuslimwetatochdimts

​─── ⋆ 💎 بِسْمِ اللهِ الرَّحْمٰنِ الرَّحِيْمِ 💎 ⋆ ─── ወጣትነት ለአላህ አደራ የተሰጠ ውድ ሀብት ነው! ✨ ​ወጣትነት በህይወት ዘመናችን ውስጥ አንዴ ብቻ የምናገኘው ትልቅ ፀጋ ነው። ይህንን ጊዜ በአላህ መንገድ፣ በእውቀትና በመልካም ስራ ካላሳለፍነው ነገ የምንቆጨው ትልቅ ቁጭት ይሆናል። ​💡 ዛሬ ላይ የምትዘራውን መልካም ነገር ነገ በቂያማ ቀን ታጭደዋለህ/ሽ። join & share 👇👇 https://t.me/yemuslimwetatochdimts

​─── ⋆ 💎 بِسْمِ اللهِ الرَّحْمٰنِ الرَّحِيْمِ 💎 ⋆ ─── ነቢዩ (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ ከእናንተ መካከል በላጩ ቁርአንን ተማሮ ያስተማረ ነው። (ቡኻሪ ዘግበውታል) ​🌿 አላህ ከቁርአን ሰዎች ያድርገን 💫 share 👇👇 https://t.me/yemuslimwetatochdimts

السَّلاَمُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ! ✋ ​እንኳን ወደ የሙስሊም ወጣቶች ድምፅ የቴሌግራም ቻናል በሰላም መጡ ​ይህ ገጽ ወጣቶችን በኢስላማዊ እውቀት፣ በሥነ-ልቦና እና በበጎ ሥነ-ምግባር ለማነፅ የተዘጋጀ ማዕድ ነው። ​በዚህ ቻናል፦ 🔹 አነቃቂ ኢስላማዊ ማስታወሻዎች 🔹 የወጣቶች ሕይወትና የሥነ-ልቦና ምክሮች 🔹 አጫጭር ትምህርቶች፣ ዚክሮችና ዱዓዎችን ያገኛሉ። ​💡 ወደ ቀጥተኛው መንገድ አብረን እንጓዝ ​ቻናላችንን ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ የኸይር ሥራው ተካፋይ ይሁኑ! 🌿 ​👇👇Join Us: https://t.me/yemuslimwetatochdimts

​─── ⋆ 💎 بِسْمِ اللهِ الرَّحْمٰنِ الرَّحِيْمِ 💎 ⋆ ───