es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

Ir al canal en Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
330
Suscriptores
Sin datos24 horas
+37 días
+4530 días
Archivo de publicaciones
ኢላሂ… 🤲 ​ሰዎች ባወቁት ማንነቴ ወደዱኝ፣ አንተ ግን ሁሉንም እያወቅክ ማርከኝ። ሸፈንከኝ።አስከበርከኝ።ነውሬን ደበቅክልኝ። ጌታዬ ሆይ! በሰማይና በምድር መካከል ካንተ የተሻለ መሸሸጊያ የለኝም፤ የዛለችውን ነፍሴን በእዝነትህ ፈውሳት።

✨በሙሉ ልብህ ወደ አላህ ዙር ሁሉ ነገር ወዳንተ ይዞርልሃል ጁመአ እንዴት ነበር አሕባብ 1 🤩 2 🥰 3 😴 4 😇 5 😔
✨በሙሉ ልብህ ወደ አላህ ዙር ሁሉ ነገር ወዳንተ ይዞርልሃል ጁመአ እንዴት ነበር አሕባብ 1  🤩 2  🥰 3  😴 4  😇 5  😔

💜 ንስሮች ዝም ሲሉ በቀቀኖች መለፍለፍ ይጀምራሉ ዛሬጁመአ ነው ሰለዋት አሕባብ🥰 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد
💜 ንስሮች ዝም ሲሉ በቀቀኖች መለፍለፍ ይጀምራሉ ዛሬጁመአ ነው ሰለዋት አሕባብ🥰 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد

✨በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል ብለዋል ነብያችን መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም✨ اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد

መልካም ለይል🫶

💥አንዳንድ እድለኞች ከፈፀሙት ወንጀል በኋላ በፀፀትና በተዉበት ወደ ጌታቸው ይቀርባሉ። ይህም ወደ አላህ ለመመለስ ,እርሱንም ለማወቅና ለመዉደድ መሰረት ይሆናቸዋል ። አንዳንድ እድለ ቢሶች ደግሞ ጌ
💥አንዳንድ እድለኞች ከፈፀሙት  ወንጀል በኋላ  በፀፀትና በተዉበት ወደ ጌታቸው ይቀርባሉ። ይህም ወደ አላህ ለመመለስ ,እርሱንም ለማወቅና ለመዉደድ  መሰረት ይሆናቸዋል ። አንዳንድ እድለ ቢሶች ደግሞ ጌታቸው በሰጣቸዉ ዉድ ፀጋዎች መልሰው ራሱን ያምፁታል ። በዚያዉ ከጌታቸዉ ርቀዉ ይቀራሉ። ይጠፋሉም✨ 🌸ያ ረብ ከወንጀል በኋላ በፀፀት ወደ አንተ ከሚመለሱት, በፀጋዎችህ አንተን ከሚያመሰግኑት አድርገን። አሚን

✨ልብህ በህይወት ውጣ-ወረድ ሲጨልምብህ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ላይ ሰለዋት ማውረድን በማብዛት ብርሃናማ አድርጋት ሰለዋት ውዶች
✨ልብህ በህይወት ውጣ-ወረድ ሲጨልምብህ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ላይ ሰለዋት ማውረድን በማብዛት ብርሃናማ አድርጋት ሰለዋት ውዶች

💞መከዳት ማለት እቺን ዱንያ ለመዋጋት ስትል ምህንድስናን መርጠህ ዱንያ እና ምህንድስና ተባብረው ሲወጉህ ነው share ...
💞መከዳት ማለት እቺን ዱንያ ለመዋጋት ስትል ምህንድስናን መርጠህ ዱንያ እና ምህንድስና ተባብረው ሲወጉህ ነው share ...

ኡኽታ ሁሉን ነገር ለአላህ መተው ልመጂ።ችግር ይመጣል ይሄዳል። ሶብርሽ ላይ አደራ የነገሮች መክበድ ወይም መጠንከር የሚመጣውኮ ከአላህ ነው ምንአልባት እየተፈተንሽ ቢሆንስ ??? ፈተናውን በአግባቡ ለ
ኡኽታ ሁሉን ነገር ለአላህ መተው ልመጂ።ችግር ይመጣል ይሄዳል። ሶብርሽ ላይ አደራ የነገሮች መክበድ ወይም መጠንከር የሚመጣውኮ ከአላህ ነው ምንአልባት እየተፈተንሽ ቢሆንስ ??? ፈተናውን በአግባቡ ለማለፍ ደሞ ከምንም በላይ صبر አስፈላጊ ነው። እናማ ሶብሪ ኡኽቲዋ🫰

ነቢዩላህ አደም (ዐ.ሰ) ከተፈጠረ በኋላ መጀመሪያ የተናገራት ቃል አልሀምዱ ሊላህ ነበረች ። ቁርአን ውስጥ የመጀመሪያዋ ቃል አልሀምዱ ሊላህ ናት ። ቂያም ቀን ከሰዎች ሁሉ በላጭ የሚሆኑት አልሀምዱ ሊላህ ማለትን የሚያበዙት ናቸው ። share☺️👇👇 https://t.me/yemuslimwetatochdimts

💜 በእርግጥ ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት ነገር ግን ሁሉም ነፍስ ከሞት በኋላ ያለውን ህይወት ቀማሽ አይደለችም share ☺️👇👇 https://t.me/yemuslimwetatochdimts

የኔ አበባ አላት ተቆጣችው አበባ አትበለኝ ለምን ሲፈካ ይወደዳል ሲጠወልግ ይጣላል የኔ ቸኮሌት አላት ተቆጣችው ቸኮሌት አትበለኝ አለችው ለምን ተበልቶ ሲያልቅ ጣዕሙ ይጠፋል ተጨነቀ እሺ አንቺ ጥሪኝ እስቲ አላት "ሩሂ"አለች አቤት አለ ጥሪውን ወዶት ፈገግ አለች ነፍስ አንድ ነው ደርቆ አይጣልም ተበልቶም አያልቅም! ወንድ ልጅ ሲያፈቅር አበባ ይሰጣል ሴት ልጅ ግን ነፍሷን ትሰጣለች!🥀

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 💫✨🥰

ብዙ ሰው ስህተታችንና ዉድቀታችንን ይጠብቃል ። አላህ ግን ተውባችንና መመለሣችንን ይጠብቃል ። በተቻለን መጠን ተስፋ ሳንቆርጥ ወደ አላህ እንመለስ shareeee👇👇 https://t.me/yemusl
ብዙ ሰው ስህተታችንና ዉድቀታችንን ይጠብቃል ። አላህ ግን ተውባችንና መመለሣችንን ይጠብቃል ። በተቻለን መጠን ተስፋ ሳንቆርጥ ወደ አላህ እንመለስ shareeee👇👇 https://t.me/yemuslimwetatochdimts

🍂ለራሳቹ ያላቹንግምት ትወስናላቹ የሌሎችን ክብደት ስታዪ ራሳቹን አቅልላቹ አትመልከቱ ..... ሁኔታው በክብደት ቢለካ ድንጋዮቹ ከአልማዝ የበለጠ ውድ ይሆኑ ነበር ።🍁🍂 share &join 👇�
🍂ለራሳቹ ያላቹንግምት ትወስናላቹ የሌሎችን ክብደት ስታዪ ራሳቹን አቅልላቹ አትመልከቱ ..... ሁኔታው በክብደት ቢለካ ድንጋዮቹ ከአልማዝ የበለጠ ውድ ይሆኑ ነበር ።🍁🍂 share &join 👇👇 https://t.me/yemuslimwetatochdimts

. ወደፊትህ ተስፋ ሰጪ ካልሆነ በቀር #አታገባህም፣ ፍትሐዊ ነው። አንተም ቢሆን ያለፈ ታሪኳ ንጹሕ ካልሆነ በቀር አታገባትም፣ ይህም ፍትሐዊ ነው። አንተ ብሩህ ወደፊትን ታቀርብላታለህ፣ እሷ ደግሞ ንጹሕ ያለፈ ታሪክን ታቀርብልሃለች።" then ፍቅርን ትገነባላችሁ❤️‍🩹

💥ለምን እንዳዘናችሁ ከማስረዳት ይልቅ ፈገግታን ማስመሰል ቀላል ነው ለማንም ሰው አደራ ደካማ ጎናችሁን አታሳዩ ማንም ህመማችሁን በታመማችሁ ልክ አይረዳም ዝም ብላችሁ ففروا الى الله

ሳላስበው የፓሰትኩትን ሳታነቡት ላይክ አርጉ 😁         🤨         <)
ሳላስበው የፓሰትኩትን ሳታነቡት ላይክ አርጉ 😁         🤨         <))>             _/ \_ share  አታደርጉማ ደሞ 😒🤧 ሼር ላረገ ካርድ ..... 🙄 🥹🥹👇👇 https://t.me/yemuslimwetatochdimts

በህልማችን ዱካክ ሲያባርረን...🏃‍➡️🏃‍➡️🏃‍➡️🏃‍➡️ . . አላስሮጥ የሚለን ነጠላ ጫማ ይሄ እኮ ነው🙄😂🤣 ፈገግታ ሱና ነው shareeeeee 🤧👇👇 https://t.me/yemus
በህልማችን ዱካክ ሲያባርረን...🏃‍➡️🏃‍➡️🏃‍➡️🏃‍➡️ . . አላስሮጥ የሚለን ነጠላ ጫማ ይሄ እኮ ነው🙄😂🤣 ፈገግታ ሱና ነው shareeeeee 🤧👇👇 https://t.me/yemuslimwetatochdimts

🪴እውነተኛ አማኝ ከአላህ ተስፋ አይቆርጥም.... እነዛ ከአላህ ራህመት ተስፋ የሚቆርጡን ከሀድያን ህዝቦች እንጂ ሌላ አይደሉም share &join👇👇 https://t.me/yemuslimwetatoc
🪴እውነተኛ አማኝ ከአላህ ተስፋ አይቆርጥም.... እነዛ ከአላህ ራህመት ተስፋ የሚቆርጡን ከሀድያን ህዝቦች እንጂ ሌላ አይደሉም share &join👇👇 https://t.me/yemuslimwetatochdimts