አል-ኢትቃን ኢስላማዊ አካዳሚ
Ir al canal en Telegram
ይህ የአል-ኢትቃን ኢስላማዊ አካዳሚ ይፋዊ የቴሌግራም ገጽ ነው።
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
210
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
+130 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
octubre '26oct '26
octubre '260
en 0 canales
septiembre '26
+3
en 0 canales
Get PRO
agosto '26
+6
en 2 canales
Get PRO
julio '26
+45
en 2 canales
Get PRO
junio '260
en 3 canales
Get PRO
mayo '26
+177
en 1 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 03 octubre | 0 | |||
| 02 octubre | 0 | |||
| 01 octubre | 0 |
Publicaciones del Canal
| 2 | http://t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
http://t.me/AL_ItqanIslamicAcademy | 1 561 |
| 3 | http://t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
http://t.me/AL_ItqanIslamicAcademy | 91 |
| 4 | 🌷🌹💎 | 115 |
| 5 | ልቤ ሆይ!!
~
ልቤ ሆይ ልብ አድርግ - ለመልካሙ ትጋ - ከክፋት ተገታ
ምላሴ ሆይ እረፍ - ጦስህ ያስፈራኛል - በጧትም በማታ
እጄ ሆይ ተመከር - "እጄን በ’ጄ" እንዳልል - በሚያስጨንቅ ቦታ
እግሬ እግር አታብዛ - ታዋርደኛለህ - በጭንቁ ቀን ለታ
አዋጅ ሰምቻለሁ - እጅግ የሚያስፈራ - ከሰማዩ ጌታ።
(يَوْمَ تَشْهَدُ عَلَيْهِمْ أَلْسِنَتُهُمْ وَأَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُمْ بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ)
"በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸውም ይሰሩት በነበሩት ነገር በሚመሰክሩባቸው ቀን (ከባድ ቅጣት አላቸው)፡፡" [አንኑር: 24]
(ኢብኑ ሙነወር፣ ሚያዚያ 7/2016 )
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 122 |
| 6 | የወቅቱ ቅዝቃዜና ክረምት ሰበብ አይሁናችሁ፤ አልጋ ላይ ተኝቶ የሚጠበቅ ስኬት የለም። ተነሱና ህልማችሁን ለማሳካት በብርቱ ስሩ!
http://t.me/AL_ItqanIslamicAcademy | 107 |
| 7 | የምናውቀው ነገር ትንሽ ስለሆነ ብቻ ሳይሆን የማናውቀውን ነገር ስለምንረሳ ነው ብዙ ጊዜ የምንሳሳተው። ትልቁ አደጋ ያልተማርንበት ነገር ብቻ አይደለም፤ ተምረናል ብለን የምናምነው የተሳሳተ ግንዛቤ ነው። ብዙ ጊዜ ሌላው ላይ ስንፈርድ ራሳችን ገና ያልደረስንበት ደረጃ ላይ ቆመን ነው። ዕውቀት ያለ ትህትና ትዕቢት ብቻ ይሆናል፣ ትህትና ያለ ዕውቀት ደግሞ ድክመት። ሁለቱ ተጣምረው ብቻ ነው ብልህ ሰው የሚሰሩት። ራስህን ያላወቅህ ቀን ብቻ ነው ራስህን ያወቅህ የመሰለህ ቀን።
➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy | 115 |
| 8 | قال الفضيل بن عياض"بقدر ما يصغر الذنب عندك، يَعْظُمُ عند الله. وبقدر ما يَعْظُمُ عندك، يَصْغر عند الله."
“ኃጢአት አንተ ዘንድ ትንሽ በሆነ መጠን አላህ ዘንድ ይገዝፋል። አንተ ዘንድ በገዘፈ መጠን ደግሞ አላህ ዘንድ ትንሽ ይሆናል።”
➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy | 114 |
| 9 | Sin texto... | 103 |
| 10 | 👌
➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy | 89 |
| 11 | በጣም የጎዳን ሰው እንዲጸጸት አንፈልግም፤ እንዲረዳን አንመኝም። ዝም ብሎ እንዲረሳን ብቻ ነው የምንሻው። በቃ ትርፍ ልብ የለንምና ያለውን እንድናስታም አሁን ላይ የምንፈልገው ማንም የማይፈርድብንንና የማይወቅስብንን የማዳመጥ ዓለም ብቻ ነው፤ ማንም የማይጠይቀን፣ ማንም የማይነካብን ያቺ ጠባብ ጥግ... እሷ ነች የእኛ ዓለም!
አንዳንድ ህመሞች በጊዜ ሂደቶች ውስጥ ብቻ የሚያገግሙ ናቸው።
➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy | 96 |
| 12 | ቶሎ መድረስ ከፈለግህ ብቻህን ሂድ፤ ሩቅ መድረስ ከፈለግህ ግን አብረህ ሂድ።
➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy | 87 |
| 13 | ╭─━─━─༺༻─━─━─╮
1 ደቂቃን ከአላህ ቃል ጋር ➊➎
╰─━─━─༺༻─━─━─╯
➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy | 81 |
| 14 | በሰዎች መካከል ትልቁ ፀብ መጣላት ሳይሆን፣ 'ግድ የለሽ' መሆን ነው። ደጋግመህ የሰጠከው ዕድል፣ ደጋግመህ ያሳየከው ትዕግስት በከንቱ ሲባክን፣ መጨረሻው ግድየለሽነት ይሆናል። መጥላት ሳይሆን መታከት! ለአንድ ሰው ሲከፋው መከፋት ካቆምክ፣ ሲደሰት ደስታህ ካልሆነ... ያኔ ነፍስህ ያንን ሰው ቀብራዋለች ማለት ነው። አሁን ለሚመጣውም 'እንኳን መጣህ'፣ ለሚሄደውም 'መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ' የምንለው ለዛ ነው።
➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy | 92 |
| 15 | እነርሱኮ አልቀረባቸውም እየተናገሩ ነበር ግን قل من يتبع | 79 |
| 16 | የስደት ህይወት የከበደው በስራው ብዛት ብቻ አይደለም ይልቁንም "ደህና ነኝ" በሚለው ንግግር ውስጥ በተደበቁ ማንም ሰው በማያውቃቸው የብቸኝነት ህመሞች ነው። ስደት ሀገርን ትቶ መውጣት ብቻ ቢሆን እድል ነበር ግን እሱ ራስንም መተው ነው፤ ስደት ማለት ማንነትን ደረጃ በደረጃ መልቀቅ ነው። ናፍቆት ላይ ናፍቆት ተደራርቦ መጨረሻ ምን እንደተናፈቀ እንኳ ይረሳል:: ስቃዩ ትልቅ መሆኑ ብቻ ሳያንስ ስለ እውነት የሚረዳ አለመኖሩ ደግሞ ከባድ ያደርገዋል :: ግን አልሐምዱ ሊላህ ይህ ብቸኝነት ራስን ብቻ ሳይሆን፣ አላህንም ይበልጥ እንድታውቅ ያደርጋል። ማንም በሌለበት የመከራ ምድር ላይ ቆመህ ስትጸልይ ብቸኝነትን ወደ ቀረቤታ የሚቀይር ኃይል እንዳለ ያስተምራል።
➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy | 280 |
| 17 | ╭━─━─━─༺༻─━─━╮
ከአላህ ቃል ጋር ➊➍
╰━─━─━─༺༻─━─━╯
➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy | 73 |
| 18 | هذا هو اليقين
እንደ ህፃን ብንሆን...
አየር ላይ ተወርውሮ የሚስቅን ህፃን አስተውለህ ታውቃለህ? ያለው ባዶ ከፍታ ላይ ነው፤ ከታች የሚጠብቀው መሬት ደግሞ ሲበዛ ጠንካራ ነው። እሱ ግን በሳቅ ይፈነድቃል፤ ምክንያቱም የሚይዘው እጅ ላይ ሙሉ እምነት አለው።
አኺል ከሪም፣ "ጉልበቴ ደከመ፣ ፀሎቴ ጠፋ፣ እድሌ ተበላሸ" ብለህ ከልክ በላይ በመጨነቅ ሁሉም ነገር በአንተ ጥንካሬ እንደሚሳካ አታድርገው። አምላክህ ከእናትም በላይ ነውና አንተ እንደ ህፃኑ ሁን። እስካሁንም ያቆመህ ያንተ መያዝ ሳይሆን የእሱ አለመልቀቅ ነው።
እውነተኛ እረፍት የሚገኘው ከችግር በመሸሽ ሳይሆን፣ በባለቤቱ ትከሻ ላይ በማረፍ ነው።
እርግጠኝነት ማለት መጨረሻውን ማወቅ አይደለም፤ መጨረሻውን የያዘውን ማወቅ ነው። ሰላም ማለት የሁኔታዎች መስተካከል ሳይሆን፣ በሁኔታዎች መሃል የሚጠብቅህን ኃይል ማመን ነው።
➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy | 83 |
| 19 | ሰምታችኋል!!
አሳልፉ ኖርማል ማሳለፍ ብቻ ሳይሆን - ከስልካችሁ በጆሮ ስፒከሩ በኩል እስኪወጣ በደንብ አሽቀንጥሩት¡ በጥቅሉ ደግሞ የተባለውን ነገር ተግባራዊ እናድርግ፤ ማህበራዊ ሚዲያን መናቅ አያስፈልግም። ስንቶች ጠፍተውበታል ስንትች ተስተካክለውበታል። የመልካሙም ሆነ የክፉው ሰበብ ደግሞ የእኛ እይታ፤ ላይክና ሼር ነው።
➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy | 85 |
| 20 | ╭━─━─━─༺༻─━─━╮
1 ደቂቃን ከአላህ ቃል ጋር ➊➌
╰━─━─━─༺༻─━─━╯
➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy | 68 |
