ch
Feedback
አል-ኢትቃን ኢስላማዊ አካዳሚ

አል-ኢትቃን ኢስላማዊ አካዳሚ

前往频道在 Telegram

ይህ የአል-ኢትቃን ኢስላማዊ አካዳሚ ይፋዊ የቴሌግራም ገጽ ነው።

显示更多
未指定国家未指定类别
210
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
+130 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '260
在0个频道中
九月 '26
+3
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+6
在2个频道中
Get PRO
七月 '26
+45
在2个频道中
Get PRO
六月 '260
在3个频道中
Get PRO
五月 '26
+177
在1个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
03 十月0
02 十月0
01 十月0
频道帖子
2
http://t.me/AL_ItqanIslamicAcademy http://t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
http://t.me/AL_ItqanIslamicAcademy http://t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
1 561
3
http://t.me/AL_ItqanIslamicAcademy http://t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
http://t.me/AL_ItqanIslamicAcademy http://t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
91
4
🌷🌹💎
🌷🌹💎
115
5
ልቤ ሆይ!! ~ ልቤ ሆይ ልብ አድርግ - ለመልካሙ ትጋ - ከክፋት ተገታ ምላሴ ሆይ እረፍ - ጦስህ ያስፈራኛል - በጧትም በማታ እጄ ሆይ ተመከር - "እጄን በ’ጄ" እንዳልል - በሚያስጨንቅ ቦታ እግሬ እግር አታብዛ - ታዋርደኛለህ - በጭንቁ ቀን ለታ አዋጅ ሰምቻለሁ - እጅግ የሚያስፈራ - ከሰማዩ ጌታ። (يَوْمَ تَشْهَدُ عَلَيْهِمْ أَلْسِنَتُهُمْ وَأَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُمْ بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ) "በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸውም ይሰሩት በነበሩት ነገር በሚመሰክሩባቸው ቀን (ከባድ ቅጣት አላቸው)፡፡"  [አንኑር: 24] (ኢብኑ ሙነወር፣ ሚያዚያ 7/2016 ) = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
122
6
የወቅቱ ቅዝቃዜና ክረምት ሰበብ አይሁናችሁ፤ አልጋ ላይ ተኝቶ የሚጠበቅ ስኬት የለም። ተነሱና ህልማችሁን ለማሳካት በብርቱ ስሩ! http://t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
107
7
የምናውቀው ነገር ትንሽ ስለሆነ ብቻ ሳይሆን የማናውቀውን ነገር ስለምንረሳ ነው ብዙ ጊዜ የምንሳሳተው። ትልቁ አደጋ ያልተማርንበት ነገር ብቻ አይደለም፤ ተምረናል ብለን የምናምነው የተሳሳተ ግንዛቤ ነው። ብዙ ጊዜ ሌላው ላይ ስንፈርድ ራሳችን ገና ያልደረስንበት ደረጃ ላይ ቆመን ነው። ዕውቀት ያለ ትህትና ትዕቢት ብቻ ይሆናል፣ ትህትና ያለ ዕውቀት ደግሞ ድክመት። ሁለቱ ተጣምረው ብቻ ነው ብልህ ሰው የሚሰሩት። ራስህን ያላወቅህ ቀን ብቻ ነው ራስህን ያወቅህ የመሰለህ ቀን። ➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
115
8
قال الفضيل بن عياض"بقدر ما يصغر الذنب عندك، يَعْظُمُ عند الله. وبقدر ما يَعْظُمُ عندك، يَصْغر عند الله." “ኃጢአት አንተ ዘንድ ትንሽ በሆነ መጠን አላህ ዘንድ ይገዝፋል። አንተ ዘንድ በገዘፈ መጠን ደግሞ አላህ ዘንድ ትንሽ ይሆናል።” ➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
114
9
没有文字...
103
10
👌 ➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
👌 ➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
89
11
በጣም የጎዳን ሰው እንዲጸጸት አንፈልግም፤ እንዲረዳን አንመኝም። ዝም ብሎ እንዲረሳን ብቻ ነው የምንሻው። በቃ ትርፍ ልብ የለንምና ያለውን እንድናስታም አሁን ላይ የምንፈልገው ማንም የማይፈርድብንንና የማይወቅስብንን የማዳመጥ ዓለም ብቻ ነው፤ ማንም የማይጠይቀን፣ ማንም የማይነካብን ያቺ ጠባብ ጥግ... እሷ ነች የእኛ ዓለም! አንዳንድ ህመሞች በጊዜ ሂደቶች ውስጥ ብቻ የሚያገግሙ ናቸው። ➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
96
12
ቶሎ መድረስ ከፈለግህ ብቻህን ሂድ፤ ሩቅ መድረስ ከፈለግህ ግን አብረህ ሂድ። ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
87
13
╭─━─━─༺༻─━─━─╮   1 ደቂቃን ከአላህ ቃል ጋር ➊➎ ╰─━─━─༺༻─━─━─╯ ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
81
14
በሰዎች መካከል ትልቁ ፀብ መጣላት ሳይሆን፣ 'ግድ የለሽ' መሆን ነው። ደጋግመህ የሰጠከው ዕድል፣ ደጋግመህ ያሳየከው ትዕግስት በከንቱ ሲባክን፣ መጨረሻው ግድየለሽነት ይሆናል። መጥላት ሳይሆን መታከት! ለአንድ ሰው ሲከፋው መከፋት ካቆምክ፣ ሲደሰት ደስታህ ካልሆነ... ያኔ ነፍስህ ያንን ሰው ቀብራዋለች ማለት ነው። አሁን ለሚመጣውም 'እንኳን መጣህ'፣ ለሚሄደውም 'መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ' የምንለው ለዛ ነው። ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
92
15
እነርሱኮ አልቀረባቸውም እየተናገሩ ነበር ግን قل من يتبع
እነርሱኮ አልቀረባቸውም እየተናገሩ ነበር ግን قل من يتبع
79
16
የስደት ህይወት የከበደው በስራው ብዛት ብቻ አይደለም ይልቁንም "ደህና ነኝ" በሚለው ንግግር ውስጥ በተደበቁ ማንም ሰው በማያውቃቸው የብቸኝነት ህመሞች ነው። ስደት ሀገርን ትቶ መውጣት ብቻ ቢሆን እድል ነበር ግን እሱ ራስንም መተው ነው፤ ስደት ማለት ማንነትን ደረጃ በደረጃ መልቀቅ ነው። ናፍቆት ላይ ናፍቆት ተደራርቦ መጨረሻ ምን እንደተናፈቀ እንኳ ይረሳል:: ስቃዩ ትልቅ መሆኑ ብቻ ሳያንስ ስለ እውነት የሚረዳ አለመኖሩ ደግሞ ከባድ ያደርገዋል :: ግን አልሐምዱ ሊላህ ይህ ብቸኝነት ራስን ብቻ ሳይሆን፣ አላህንም ይበልጥ እንድታውቅ ያደርጋል። ማንም በሌለበት የመከራ ምድር ላይ ቆመህ ስትጸልይ ብቸኝነትን ወደ ቀረቤታ የሚቀይር ኃይል እንዳለ ያስተምራል። ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
280
17
╭━─━─━─༺༻─━─━╮ ከአላህ ቃል ጋር ➊➍ ╰━─━─━─༺༻─━─━╯ ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
73
18
هذا هو اليقين እንደ ህፃን ብንሆን... ​አየር ላይ ተወርውሮ የሚስቅን ህፃን አስተውለህ ታውቃለህ? ያለው ባዶ ከፍታ ላይ ነው፤ ከታች የሚጠብቀው መሬት ደግሞ ሲበዛ ጠንካራ ነው። እሱ ግን በ
هذا هو اليقين እንደ ህፃን ብንሆን... ​አየር ላይ ተወርውሮ የሚስቅን ህፃን አስተውለህ ታውቃለህ? ያለው ባዶ ከፍታ ላይ ነው፤ ከታች የሚጠብቀው መሬት ደግሞ ሲበዛ ጠንካራ ነው። እሱ ግን በሳቅ ይፈነድቃል፤ ምክንያቱም የሚይዘው እጅ ላይ ሙሉ እምነት አለው። ​አኺል ከሪም፣ "ጉልበቴ ደከመ፣ ፀሎቴ ጠፋ፣ እድሌ ተበላሸ" ብለህ ከልክ በላይ በመጨነቅ ሁሉም ነገር በአንተ ጥንካሬ እንደሚሳካ አታድርገው። አምላክህ ከእናትም በላይ ነውና አንተ እንደ ህፃኑ ሁን። እስካሁንም ያቆመህ ያንተ መያዝ ሳይሆን የእሱ አለመልቀቅ ነው። ​እውነተኛ እረፍት የሚገኘው ከችግር በመሸሽ ሳይሆን፣ በባለቤቱ ትከሻ ላይ በማረፍ ነው። እርግጠኝነት ማለት መጨረሻውን ማወቅ አይደለም፤ መጨረሻውን የያዘውን ማወቅ ነው። ሰላም ማለት የሁኔታዎች መስተካከል ሳይሆን፣ በሁኔታዎች መሃል የሚጠብቅህን ኃይል ማመን ነው። ​➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
83
19
ሰምታችኋል!! አሳልፉ ኖርማል ማሳለፍ ብቻ ሳይሆን - ከስልካችሁ በጆሮ ስፒከሩ በኩል እስኪወጣ በደንብ አሽቀንጥሩት¡ በጥቅሉ ደግሞ የተባለውን ነገር ተግባራዊ እናድርግ፤ ማህበራዊ ሚዲያን መናቅ አያስ
ሰምታችኋል!! አሳልፉ ኖርማል ማሳለፍ ብቻ ሳይሆን - ከስልካችሁ በጆሮ ስፒከሩ በኩል እስኪወጣ በደንብ አሽቀንጥሩት¡ በጥቅሉ ደግሞ የተባለውን ነገር ተግባራዊ እናድርግ፤ ማህበራዊ ሚዲያን መናቅ አያስፈልግም። ስንቶች ጠፍተውበታል ስንትች ተስተካክለውበታል። የመልካሙም ሆነ የክፉው ሰበብ ደግሞ የእኛ እይታ፤ ላይክና ሼር ነው። ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
85
20
╭━─━─━─༺༻─━─━╮ 1 ደቂቃን ከአላህ ቃል ጋር ➊➌ ╰━─━─━─༺༻─━─━╯ ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
╭━─━─━─༺༻─━─━╮ 1 ደቂቃን ከአላህ ቃል ጋር ➊➌ ╰━─━─━─༺༻─━─━╯ ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
68