es
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Ir al canal en Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
7 287
Suscriptores
+924 horas
+1557 días
+81630 días
Archivo de publicaciones
አስታወሳቹት ያንን ሰውዬ ያሲን ኑሩን እንዲህ ብሎ የጠየቀውን መውሊድ ቢደአ ነው ወይስ አይደለም ለአላህ ብለህ በግልፅ መልስልኝ ያለውን? ያሲን ኑሩ ምን ብሎ ነበር የመለሰለት"መውሊድ ነው ወይ እኛን
አስታወሳቹት ያንን ሰውዬ ያሲን ኑሩን እንዲህ ብሎ የጠየቀውን  መውሊድ ቢደአ ነው ወይስ አይደለም ለአላህ ብለህ በግልፅ መልስልኝ ያለውን? ያሲን ኑሩ ምን ብሎ ነበር የመለሰለት"መውሊድ ነው ወይ እኛን ሚለያየን ቅርንጬፋዊ ነገርኮ ነው አቂዳ አይደለም።please please እንደዚህ አይነት ጥያቄ አታንሱ"ብሎ ነበር ተልቢስ ያደረገበት። ዛሬ ላይ ግን ትላንት ኢኽዋን የዲን ነቀርሳ ሲሉ የነበሩ ወጣቶች አብዛኞቹ የነ ያሲን ኑሩ ምርኮኞች ሆነዋል።የዚህ ሁሉ የመንሃጅ ውድመት በወጣቱ ላይ የመጣው በሁለት ምክንያቶች ነው 1.  ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር አመራሮች(አዪብ ደርባቸው፣ኢልያስ አህመድ፣አህመድ አደም)ከመጅሊስ በመደመር  የአህለል ቢደአ ወዳጅ በመሆናቸው እና 2.የነ ኢብኑሙነወር ለነ ኢልያስ አህመድ ጥብቅና መቆም እና በኢኽዋን ላይ የነበራቸው የጠበቀ አቋም መውረድ ነው። ስለዚህ መንሃጃቹን የምትወዱ ወጣቶች መጨረሻቹ  ኢኽዋንነት እዳይሆን ከፈለጋቹ ከነዚህ ከላይ ከጠቀስኩላቹህ ግለሰቦች በመራቅ ከሱና መሻይኮች ስር ኢልማቹን ቅሰሙ። https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

የገጠር ልጆች ሱና ላይ ያላቸው ጥንካሬ ይለያል በተለይ እህቶች አላህ ይጨምርላቸው🙌

ተስፋ አትቁረጥ! አንዳንድ ጊዜ የምትጠብቀው ነገር ይዘገያል። ዱዓህም መልስ ያላገኘ ይመስልሃል። ግን አላህ የረሳህ አይደለም። ምናልባት የምትጠብቀው ነገር በጊዜው ሲመጣ ዛሬ ለምን እንደዘገየ ትረዳለ
ተስፋ አትቁረጥ! አንዳንድ ጊዜ የምትጠብቀው ነገር ይዘገያል። ዱዓህም መልስ ያላገኘ ይመስልሃል። ግን አላህ የረሳህ አይደለም። ምናልባት የምትጠብቀው ነገር በጊዜው ሲመጣ ዛሬ ለምን እንደዘገየ ትረዳለህ። ዱዓህን ቀጥል፣ ተስፋህንም አለምልም።

​‎▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️ 🔊 የዛሬ ኹጥባ ርዕስ 🔊 ‎▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️ ​🕌 نشأة بدعة الإحتفال بالمولد النبوي 💡 «የመውሊድ በዓል አከባበር
​‎▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️ 🔊 የዛሬ ኹጥባ ርዕስ 🔊 ‎▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️ ​🕌 نشأة بدعة الإحتفال بالمولد النبوي 💡 «የመውሊድ በዓል አከባበር ፈጠራ አጀማመር» በሚል ርዕስ ይቀርባል! ​👤 አቅራቢ፦ ኡስታዝ አቡ አብዱራህማን 📍 ቦታ፦ በአዳማ ኢብኑ ተይሚያህ መስጂድ (ከጀማል መጋዘን ትንሽ ወረድ ብሎ) ​📲 ለሌሎችም ሼር በማድረግ የኸይር ምክንያት ይሁኑ! 🤝 ‎▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️ https://t.me/Abu_Umer1

👉 ከሶላት ሁሉ በላጩ ! عن عبد الله بن عمر – رضي الله عنهما – قال : قال رسول الله – صلى الله عليه وسلم – : " أفضلُ الصلواتِ عندَ اللهِ صلاةُ الصبحِ يومَ الجمعةِ في جماعةٍ " صحيح الجامع ص (1119) ዐብዱላሂ ኢብኑ ዑመር ባወራው ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ይላል : – " ከሶላቶች ሁሉ በላጩ የጁሙዓ ቀን የሱብሒ ሶላት በጀማዓ መስገድ ነው " ። http://t.me/bahruteka

ለማንኛውም አደቡን በጠበቀ መልኩ መቅራት ምፈልጉ ኑ ተመዝገቡ 👉👉 @Mujahid_Selefi አታስቡ እኔ አይፎን አልጠይቃቹም

ደህና ደሩ😁
ደህና ደሩ😁

ዱኒያ ዱኒያ ርካሽ ናት ተባለ እንጂ አትጠቅምም አልተባለም ሌላው ቢቀር አኼራን ትገዛባታለህ !! መስጁድ የምታሰራው ፣ ሰደቃ የምትሰጠው ፣ ሰው የምታስፈጥረው ፣ ሚስኪንን የምታበላው ፣ ለተቸገረ የምትረዳ... ዱኒያ ስትኖርህ ነው !! @Abumuseab

ለዛች ኒቃብን ቆራርጣ ለምለብሰው ልጅ ላኩላት አላህ ይምራትና "ሸይኽ አብዱረዛቅ አልበድር"

📌 "ልጆቼን አደራ" ዛሬ የተቀበረው ወንድማችን አብዱልጀዋድ የመጨረሻ ቃል እና የተጣለብን ትልቅ አደራ! ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን! ዛሬ በካቲማው አምረን፣ በዱዓ አጅበን ሽኝት ያደረግንለት
📌 "ልጆቼን አደራ" ዛሬ የተቀበረው ወንድማችን አብዱልጀዋድ የመጨረሻ ቃል እና የተጣለብን ትልቅ አደራ! ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን! ዛሬ በካቲማው አምረን፣ በዱዓ አጅበን ሽኝት ያደረግንለት ውዱ ወንድማችን (አብዱልጀዋድ) ከዚህ ዓለም በሞት ከመለየቱ በፊት የተናገረውና የተወልን ትልቅ የአደራ ቃል ነበረው፡ "ልጆቼን አደራ! ልጆቼን አደራ!" ወንድማችን አብዱልጀዋድ 5 ታናናሽ የሆኑ የሌሎችን እጅ የሚጠብቁ ህፃናት ልጆቹን ነው ጥሎ ያለፈው። እነዚህን ጨቅላ ህፃናት የቀን ስራ እየሰራ በላቡ (በሙያው) በጉልበት ሰርቶ የሚያስተዳድር ታታሪ አባት ነበር። ዛሬ ግን ሞት ቀደመው፤ ልጆቹንም ለሙሉው ሰለፊያ ጀማዓ እና ለሁላችንም አደራ ብሎ ጥሎብን አልፏል። የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዳሉት፡ "እኔና የየቲም ተንከባካቢ በጀነት ውስጥ እንደዚህ አብረን ነን" ብለው ጠቋሚና መካከለኛ ጣታቸውን አያይዘው አሳይተዋል። ዛሬ የእኛ ተራ ነው! የዛሬው የእሱ ልጆች ተራ፤ ነገ ደግሞ የእኛ ወይም የልጆቻችን ተራ ሊሆን ይችላል። አደራውን ለመወጣት፣ ህፃናቱን ከጎናቸው ለመቆም እና ከጎናቸው አንለይም ለማለት ሁላችንም አቅማችን የፈቀደውን እናድርግ። 👉የአካውንት ቁጥር፡ 1000716206533 👉 የአካውንቱ ስም፡ አብዱል ጀሊል ኡስማን፣ ኸይሩ ሙሐመድ እና አብዲ ጀማል 🤲 ዱዓ አንርሳ! ወንድማችንን በዱዓችን አንርሳው፤ አላህ ቀብሩን ሰፊና ብሩህ ያድርግለት፣ ጀነተል ፊርደውስንም ይወፍቀው። ለቤተሰቦቹ እና ለልጆቹም መፅናናትን ይስጥልን። 🔄 አደራ ሼር ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ! የአንዱ መልካም ስራ የሌላውን ህይወት ይለውጣል! 📢 ተጨማሪ መረጃዎችን እና የልጆቹን ሁኔታ ለመከታተል ይህንን ግሩፕ ይቀላቀሉ፡ 👉 https://t.me/abduljewadlijoch

እውነተኛ ፍቅር! የታመመ ባሏን በጀርባዋ የተሸከመችው ድንቅ ሴት፦ የ32 ዓመቷ ሂባ የ3 ልጆች እናት ናት ከ6 ዓመታት፤ በፊት ባሏ በተደራረበበት በሽታ እግሮቹ መንቃሳቀስ ይሳናቸዋል። በየቀኑ ሆስፒታል መሄድና ህክምናውን መከታተል ነበረበት። ታዲያ ይህች ድንቅ ሴት 'ፍታኝ' አላለችም ወይም 'ጥላው' አልሄደችም። 'አብሽር! እኔ አለውልህ' ብላ በሴት አቅሟ ባሏን ጀርባዋ ላይ አዝላ በየቀኑ ወደ ሆስፒታል ታመላልሳለች። "በኔ እንዳታፍር! 'ልፍታሽ' ብያት፤ ነበር። እሷ ግን አልተቀበለችኝም። ሚስቴ ለኔ ልዩ ሴት ናት። እናቴ በሆዷ 9 ወር ሚስቴ ደሞ ለ6 ዓመት በጀርባዋ ተሽክማኛለች።" ይላል። እሷም በበኩሏ "እስክሞት ድረስ እሸከመዋለሁ።" ትላለች ። ይህን መሰል ወረት የለሽ፤ ንፁህ ፍቅር ያድለን !!! ኮፒ https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

የእርዳታ ጥሪ Aselamualeykum werehmetulahi weberekatu ያ ጀመአ ዛሬ ለ አንድ ከይር ነገር ተገናኘን ከሱሉልታ ሚዛን አካባቢ አንዲት የ12አመት ልጅ በ ታጠቁ የ ኦነግ አባላት
+1
የእርዳታ ጥሪ Aselamualeykum werehmetulahi weberekatu ያ ጀመአ ዛሬ ለ አንድ ከይር ነገር ተገናኘን ከሱሉልታ ሚዛን አካባቢ አንዲት የ12አመት ልጅ በ ታጠቁ የ ኦነግ አባላት ታፍና ተወስዳለች እሷንም ለመመለስ 1.500ሺህ ተጠይቋል በዚህም መሰረት ቤተሰቦቿ ያላቸውን ንብረት በመሸጥ እንዲሁም በእርዳታ አሁን ላይ 1.250 የደረሱ ቢሆንም ቀሪውን ብር ሊያገኙ ስላልቻሉ የእርዳታ ጥሪ እያቀረቡ ነው የተሰጣቸው ቀን ለማለቅ 13ቀናቶች ነው የቀራቸው ለ አላህ ብላቹ አነሰ በዛ ሳትሉ የቻላቹትን #በ1000717514808 እና በቴሌ ብር 0987807966 ላይ የአቅማቹን እርዱን ቤተሰቦቿን ለማግኘን በስልክ 0987807966 ላይ መደወል ይቻላል

ካልፈለካት፤ አንተን ሰው ብለው በክብር የሰጡህን ልጃቸውን ለወላጆቿ መልስላቸው። አንቺ ግን ቆጣሪውን አጥፊና ቁልፉን አንሺው¡ እነዚህ አይነቶቹ ናቸው'ኮ ላጤው ትዳርን የበለጠ እንዲፈራ ያደረጉብኝ¡
ካልፈለካት፤ አንተን ሰው ብለው በክብር የሰጡህን ልጃቸውን ለወላጆቿ መልስላቸው። አንቺ ግን ቆጣሪውን አጥፊና ቁልፉን አንሺው¡ እነዚህ አይነቶቹ ናቸው'ኮ ላጤው ትዳርን የበለጠ እንዲፈራ ያደረጉብኝ¡ ስንትና ስንት የሚያስቀና ትዳር አይወራም፣ ወሬው የሚናፈሰው ከጸናው ይልቅ የፈረሰው ስለሆነ፤ በብዛት አሉታዊ ነገር ነው ወደ ሰው ጆሮ እየደረሰ ያለው። ጉድኮ ነው አሉ ሼኩ 🫢

"ጌታዬ ሆይ! ጥበብን ስጠኝ፤ ከመልካሞቹም አደባልቀኝ፤ ከጸጋዋ ገነት ወራሾች አድርገኝ!"ˢᵘʳᵉᵗᵘ-ᵃˢʰ⁻ˢʰᵘᵃʳᵃ ተጋበዙልኝ በዛውም ለምትወዱት ሰው ላኩለት🙌 https://t.me/Sakinah_Quran_Post https://t.me/Sakinah_Quran_Post

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ➡️ጾም ከብዙ መጥፎ ነገር ይገድባል።       ➡️ ስሜትን ያስራል ።        ➡️ እይታን ከሀራም ያርቃል ።          ➡️ ከጀነት አንዱን በር ይዟል ። በእርሱ ለመግባት እነሽቀዳደም። ➡️ የማይችል share በማድረግ ያመላክት ከቻላቹ አግቡና ፁሙ ካልቻላቹ ባለትዳሮችን አስታውሱ....ባለትዳሮች በመፆም አንድ ላይ  ልባቸውን አጠንክሩት! መልካም ለይል        

💔 ትልቅ የሕሊና ወቀሳ እና የልብ ስብራት! 💔 ብዙ ወጣቶች — በተለይም እህቶች — ዛሬ ላይ ለከባድ የሕሊና እረፍት ማጣት፣ ለቁጭት እና ለልብ ስብራት የተዳረጉት ይህንን ታላቅ የቁርኣን ትእዛዝ
💔 ትልቅ የሕሊና ወቀሳ እና የልብ ስብራት! 💔 ብዙ ወጣቶች — በተለይም እህቶች — ዛሬ ላይ ለከባድ የሕሊና እረፍት ማጣት፣ ለቁጭት እና ለልብ ስብራት የተዳረጉት ይህንን ታላቅ የቁርኣን ትእዛዝ በመጣሳቸው ምክንያት ነው! ⚠️ 👇 አላህ (ሱብሃነሁ ወተአላ) በታላቁ ኪታቡ እንዲህ ይላል፦ وَلَا تَقْرَبُوا الزِّنَا ۖ إِنَّهُ كَانَ فَاحِشَةً وَسَاءَ سَبِيلًا "ዝሙትንም አትቅረቡ፤ እርሱ በእርግጥ መጥፎ ሥራ ነውና! መንገድነቱም ከፋ!" ✨ ውድ ወንድምና እህቴ! ✨ የዚህ ከባድ የልብ ስብራት እና የቁጭት ሰለባ ከሆኑት ወጣቶች ተራ መደመር ካልፈለግህ/ሽ... ይህንን የአላህ ድንበር ፈጽሞ አትጣስ/ሺ! 🛑🙌 📌 ተጨማሪ ኢስላማዊ ማስታወሻዎችንና ትምህርቶችን ለማግኘት ይቀላቀሉን፦ 🔗 https://t.me/Abu_Umer1 🔗 https://t.me/Abu_Umer1

ከማህበራዊ ሚዲያ እብደትና ሱስ ስታገግም... በርካቶች ቀድመውህ የራቀ ጉዞ እንደተጓዙ ታያለህ። አንደኛው ቁርዓን ሲሃፍዝ፣ ሌላው መሠረታዊ የእስልምና እውቀቶችንና ልዩ ልዩ ጥበቦችን ሲቀስም አንተ ግ
ከማህበራዊ ሚዲያ እብደትና ሱስ ስታገግም... በርካቶች ቀድመውህ የራቀ ጉዞ እንደተጓዙ ታያለህ። አንደኛው ቁርዓን ሲሃፍዝ፣ ሌላው መሠረታዊ የእስልምና እውቀቶችንና ልዩ ልዩ ጥበቦችን ሲቀስም አንተ ግን ስልክህ ላይ እንደተደፋህ ጊዜህ በከንቱ ያልፋል፤ ዕድሜህ ሲነጉድ እንኳ አይሰማህም። በአንተና በመቃብርህ መካከል ግን የቀረችው አንዲት እርምጃ ብቻ ልትሆን ትችላለች!

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ🫀🎧

የጧት ዚክር 👇👇👇👇👇 وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! ውሎህን በዚክር ጀምር 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ                ፈዘኪር                        https://t.me/nejashi_nejashi