Lisan Language Learning Center || ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል
Ir al canal en Telegram
Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
360
Suscriptores
+124 horas
+47 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
አረብኛ ቋንቋ እናሳተምራለን ።
ከተሠመረበት ቃል ጋር የሚሰማማው የአረብኛ ትርጉም የቱ ነው ?
A, لعبة
B, قوانين
C, لغة
D, فعل
ሞክሩ እና እነግራችሗላው
⁉️ መፅሀፋ ጠረጴዛው ላይ ነው ።
ከተሠመረበት ቃል ጋር የሚሰማማው የአረብኛ ትርጉም የቱ ነው ?
A, على
B، تحت
C, اسفل
D, عند
ሞክሩ እና እነግራችሗላው
📌 ማሳሰቢያ
ምዝገባ ጨርሰናል በቀጣይ ወራቶች የ 2ኛ ዙር ምዝገባ ስንጀምር የምናሳውቃቹ ይሆናል ።
መልካም እድል
📌 ማሳሰቢያ
ምዝገባ ዛሬ ማታ ይጠናቀቃል ከተጠናቀቀ በኋላ በቀጣይ ወራቶች ነው ምዝገባ ያለው
እስከዛ ስለማንመዘግብ ለመመዝገብ አመልክታችሁ ፎርም የተላከላችሁ አሟልታችሁ ጨርሱ ።
📣 2 ቀን ቀረው 📣የመጀመሪያ ዙር የዓረቢኛ ቋንቋ የኮርሱ አጭር መግለጫ፡- ◍ መሰረታዊ የዐረቢኛን ቃላት ◍ ቀላል ውይይት ማድረግ ◍ ከሰው ጋር መግባባት በሚችሉበት መልኩ መናገር ⚠️ ያለን ውስን ቦታ በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ‼️ 📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ @lisan_35 የቴሌግራም አድራሻ አለያም በ09-94-09-35-35 ላይ ያናግሩን! ✍️ ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል https://t.me/lisan_language_center
🔴 ማሳሰቢያ
አብዛኞቻቹ ተመዝጋቢዎች በሰጣቹን አስታየት መሰረት ክፍያው እንደ ተወደደ ነግራቹናል
ሀሳበቹን ተቀብለን የ 40% አስታየት እንዳደረግን እንገልፃለን
የ 1 ወር ክፍያ ብቻ ፈፅመው መመዝገብ
እንደ ሚችሉ በዚው ማሳወቅ እንፈልጋለን
መልካም እድል
#ከተዘጋጀው_ትምህርት_የተወሰድ
ምዝገባው የሚቆየው ከ ሐምሌ 11 እስከ ሐምሌ 16 ነው ያልተመዘገባቹ ጊዜው ሳያልቅ ቀድማቹ ተመዝገቡ
🎊 አስደሳች ዜና 🎊
🔴 ቀድመው ለተመዘገቡ 5 ተማሪዎች 20% ቅናሽ ይኖረናል
ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል ለሁሉም ተስማሚ በሆነ መልኩ ለ 60 ቀን የሚቆይ የዐረብኛ ቋንቋ ትምህር ምዝገባ መጀመሩን ሲነግርዎ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል
ስልጠናውን ለመውሰድ የትም መሄድ አይጠበቅቦትም ስልካቹን በመጠቀም እዚሁ የቴሌግራም ቻናል ላይ ነው
ስልጠናውን ወስደው◍ መሰረታዊ የዐረቢኛን ቃላት ይረዱ ◍ ቀላል ውይይት ማድረግ ይልመዱ ◍ ከሰው ጋር መግባባት በሚችሉበት መልኩ መናገርን ይጀምሩ
አይዘንጉ የ ዐረብኛን ቋንቋ መማርዎ የታላቁን ቅዱስ ቁርአን እና የነብያችንን ሀዲስ በትክክለኛ መንገድ ለመረዳት አንድ ደረጃ ከፍ እንድትሉ ይረዳዎታልለመመዝገብ 📞 09-13-35-36-13 📞 09-94-09-35-35 ይደውሉ አልያም ባስቀመጥነው የ ቴሌግራም መለያችን ያናግሩን @lisan_35
