ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

Lisan Language Learning Center || ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል

Lisan Language Learning Center || ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
360
المشتركون
+124 ساعات
+47 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
አረብኛ ቋንቋ እናሳተምራለን ። ከተሠመረበት ቃል ጋር የሚሰማማው የአረብኛ ትርጉም የቱ ነው ? A, لعبة B, قوانين C, لغة D, فعل ሞክሩ እና እነግራችሗላው

⁉️ መፅሀፋ ጠረጴዛው ላይ ነው ። ከተሠመረበት ቃል ጋር የሚሰማማው የአረብኛ ትርጉም የቱ ነው ? A, على B، تحت C, اسفل D, عند ሞክሩ እና እነግራችሗላው

📌 ማሳሰቢያ ምዝገባ ጨርሰናል በቀጣይ ወራቶች የ 2ኛ ዙር ምዝገባ ስንጀምር የምናሳውቃቹ ይሆናል ። መልካም እድል

📌 ማሳሰቢያ ምዝገባ ዛሬ ማታ ይጠናቀቃል ከተጠናቀቀ በኋላ  በቀጣይ ወራቶች ነው ምዝገባ ያለው እስከዛ ስለማንመዘግብ ለመመዝገብ አመልክታችሁ  ፎርም የተላከላችሁ አሟልታችሁ ጨርሱ ።

📣 2 ቀን ቀረው 📣 የመጀመሪያ ዙር የዓረቢኛ ቋንቋ የኮርሱ አጭር መግለጫ፡- ◍ መሰረታዊ የዐረቢኛን ቃላት ◍ ቀላል ውይይት ማድረግ ◍ ከሰው ጋር መግባባት በሚችሉበት መልኩ መናገር ⚠️ ያለን ው
📣 2 ቀን ቀረው  📣
የመጀመሪያ ዙር የዓረቢኛ ቋንቋ የኮርሱ አጭር መግለጫ፡- ◍ መሰረታዊ የዐረቢኛን ቃላት ◍ ቀላል ውይይት ማድረግ ◍ ከሰው ጋር መግባባት በሚችሉበት መልኩ መናገር ⚠️ ያለን ውስን ቦታ በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ‼️ 📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ @lisan_35 የቴሌግራም አድራሻ አለያም በ09-94-09-35-35 ላይ ያናግሩን! ✍️ ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል https://t.me/lisan_language_center

🔴 ማሳሰቢያ አብዛኞቻቹ ተመዝጋቢዎች በሰጣቹን አስታየት መሰረት ክፍያው እንደ ተወደደ ነግራቹናል ሀሳበቹን ተቀብለን የ 40% አስታየት እንዳደረግን እንገልፃለን የ 1 ወር ክፍያ ብቻ ፈፅመው መመዝገብ እንደ ሚችሉ በዚው ማሳወቅ እንፈልጋለን መልካም እድል

#ከተዘጋጀው_ትምህርት_የተወሰድ ምዝገባው የሚቆየው ከ ሐምሌ 11 እስከ ሐምሌ 16 ነው ያልተመዘገባቹ ጊዜው ሳያልቅ ቀድማቹ ተመዝገቡ

🎊 አስደሳች ዜና 🎊 🔴 ቀድመው ለተመዘገቡ 5 ተማሪዎች 20% ቅናሽ  ይኖረናል ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል ለሁሉም ተስማሚ በሆነ መልኩ ለ 60 ቀን የሚቆይ የዐረብኛ ቋንቋ ትምህር ምዝገባ መጀመሩን ሲነግርዎ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል ስልጠናውን ለመውሰድ የትም መሄድ አይጠበቅቦትም ስልካቹን በመጠቀም እዚሁ የቴሌግራም ቻናል ላይ ነው
ስልጠናውን ወስደው
◍ መሰረታዊ የዐረቢኛን ቃላት ይረዱ ◍ ቀላል ውይይት ማድረግ ይልመዱ ◍ ከሰው ጋር መግባባት በሚችሉበት መልኩ መናገርን ይጀምሩ
አይዘንጉ የ ዐረብኛን ቋንቋ መማርዎ የታላቁን ቅዱስ ቁርአን እና የነብያችንን ሀዲስ በትክክለኛ መንገድ ለመረዳት አንድ ደረጃ ከፍ እንድትሉ ይረዳዎታል
ለመመዝገብ 📞 09-13-35-36-13 📞 09-94-09-35-35 ይደውሉ አልያም ባስቀመጥነው የ ቴሌግራም መለያችን ያናግሩን @lisan_35