የአኺራ ተጓዦች☁️
Ir al canal en Telegram
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
994
Suscriptores
Sin datos24 horas
+527 días
+18330 días
Archivo de publicaciones
996
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
አስባቹታል 1 ቀን ፆማቹ የአንድ አመት ወንጀላቹ ሲማርላቹ ያ አላህ ኧረ እየፆምን ሆ ቀጥ ለጥ ብለን ነገ ማለትም ሀሙስ እንፁም እላቹሀለው አህባቢ ያው ላስታውሳቹ ብዬ ነው 🙌
@nesihetulinisa
996
የረሱል ﷺ ሙሉ ስማቸው :
محمد بن عبد الله بن عبد المطلب بن هاشم وهاشم من قريش وقريش من عرب والعرب من ذريه اسماعيل بن ابراهيم الخليل عليه وعلى نبینا افضل الصلاه والسلام🙌
habibuna مُحَمَّد ﷺ🤌
@nesihetulinisa
996
እህቴ ጠንቀቅ በይ‼️
👉ሰላቶችሽን ችላ ስትይ የማትመክርሽ ጓደኛሽ ጓደኛ አይደለችም
👉በጓደኝነት ስም ከወንዶች ጋር የምታስተዋውቅሽ ጓደኛሽ ጓደኛ አይደለችም
👉 የሚያጋልጡ ልብሶችን እንድትለብሺ የምትመክርሽ ጓደኛሽ ጓደኛ አይደለችም
👉 ሃሜት የተከለከለ መሆኑን የማታስተምር ጓደኛሽ ጓደኛ አይደለችም
👉 በምትኩ ፊትሽ ስለሌሎች ሰዎች መተረክና በሰዎች ላይ እንድትስቂ የምትገፋ ጓደኛሽ ጓደኛ አይደለችም
👉ስለ ስህተቶችሽና ከአላህ ስለ መራቅሽ የማታስታውስሽ ጓደኛሽ ጓደኛ አይደለችም
👉‼️እዚህ ጋ ልብ በይ አላህን የማትፈራ ጓደኛሽ ጓደኛ አይደለችም
🙌 ምክንያቱም አላህን ካልፈራች ሚስጥሮችሽን ትከዳለች
በዚህ ዘመን እውነተኛ ጓደኛ ብርቅ ነውና ጠንቀቅ በይ እህቴ🙌🌸
ተግባባን🤝
@nesihetulinisa
996
Repost from 👑 የተስፋ ብእሮች ♕ ✍🏻
ምርጥ አባት🫶🏻🤌🏻
ያደለው ለልጁ ተውሂድን ያስተምራል
ያላደለው ለልጁ የጫት አቃቃም
ቲክቶክ ፊልሞችን ያሳያል/ ያስተምራል
ቤተሰቦቻችንንም አላህ ይምራቸው
ዘወጆቻችንም አላህ ያብጃቸው
996
Repost from Sakinah Quran Post
እውነተኛ አማኝ ከአላህ ተስፋ አይቆርጥም.... እነዛ ከአላህ ራህመት ተስፋ የሚቆርጡን ከሀድያን ህዝቦች እንጂ ሌላ አይደሉም!
https://t.me/QuranForQalb
996
صباح الخير
እህቴ ሶብር ማለት በችግር ጊዜ አላህን ተማምኖ መፅናት ነው። ህይወት ሁል ጊዜ ቀላል አይሆንም።ነገር ግን ከ ትዕግስት ጋር እፎይታ አለ። በመከራ ጊዜ አትቸኩይ በዱኣ ወደ አላህ ተመለሺ።የምታፈሺው እያንዳንዱ እንባ እያንዳንዱ ሀዘንና እያንዳንዱ ፈተና አላህ ዘንድ ምንዳ አለው።
🌸ሶብር መራራ ሊሆን ይችላል ፍሬው ግን ጣፋጭ ነው
ስለዚህ ሶብሪ እህቴ🤌
@nesihetulinisa
996
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
እናንተ ነገ ማለትም እሮብ እና ከነገ ወዲያ ማለትም ሀሙስ የ አሹራ ፆም ነው ቀጥ ብላቹ ፁሙ ዋ ተናግሬያለው !
ብዬ አላስገድዳቹም ግን የቻላቹህ ፁሙ🙌
@nesihetulinisa
996
✅ በዚህ ዘመን ሰዎችን ስለ አሏህ (ዐዘወጀል) ባላቸው ዐቂዳ መፈተን አለብህ። ስለ ተውሂድ ባላቸው አቋም መፈተን አለብህ። ከስሙ ፊት ለፊት «ኢማም ፣ ዶክተር ፣ ሼይኽ ፣ ዐላማህ ፣ ፈቂህ » የተባለ ሁሉ ከኋላ ግር ብለህ እንዳትሄድ ...
፨ ማወቅ እና ማስተዋወቅ ካለብህ የኢስላም ታላላቅ ዑለማዎችን እወቅ! ከትምህርታቸው ቅሰም።
t.me/abduselam_addalochy11
@nesihetulinisa
996
قال شيخ فوزان حفظه الله
الناس يبحثون عن السعاده
فاين توجد السعاده
توجد بالمال
لا
توجد بالملزات والشهوات
لا
توجد بطول العمر
لا
توجد بصحه البدن
لا
اين توجد اذا
👇
انما توجد بالعمل الصالح🤌
@nesihetulinisa
996
قال شيخ فوزان حفظه الله👈 تعلم على العلماء حتى تعرف الاسلام صحيحه كالمتدينون كثيرون ولا بالدين والصحيح قليلا انتبهوا لهذا👌
@nesihetulinisa
996
Repost from 🌸 የጀነት አበቦች 🌸
🌙 የዘንድሮው የዓሹራእ ፃም 🌙
ነቢዩ መሐመድ (ﷺ) ስለ ዓሹራእ ፆም ሲጠየቁ የሚከተለውን ተናግረዋል፦
"صِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ"
የዓሹራእ ቀን ፆም ያለፈውን የአንድ ዓመት (ትናንሽ) ወንጀሎችን ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አደርጋለሁ።” — (ሶሒሕ ሙስሊም፡ 1162)
📅 የቀናት ማስታወሻ፦
ረቡዕ (24/06/2026) ፦ 9ኛው የሙሀረም ቀን (ታሱዓእ)
ሐሙስ (25/06/2026) ፦ 10ኛው የሙሀረም ቀን (ዓሹራእ)
🤲 አላህ ለዚህ መልካም ስራ ይወፍቀን፤ ፃማችንንም ይቀበለን!https://t.me/alateriqilhaq
