የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
Ir al canal en Telegram
📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
3 471
Suscriptores
+3924 horas
+2267 días
+39330 días
Archivo de publicaciones
3 471
↪️ ልዩ ሳምንታዊ የኮርስ ዝግጅት በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ !
📗 ኮርሱ የሚሰጥበት ኪታብ፦ ጂናየቱ ተመዩዕ አለል መንሀጂ ሰለፊይ
📙 عنوان الرسالة: جِنَايَةُ التَّمَيُّعِ عَلَىٰ الْمَنْهَجِ السَّلَفِيِّ لِفَضِيلَةِ الشَّيْخِ عُبَيْدِ بْنِ عَبْدِ اللهِ بْنِ سُلَيْمَان الجَابِرِيِّ
✍የኪታቡ አዘጋጅ:- ሸይኽ ዑበይድ ቢን ዐብዲላህ ቢን ሱለይማን አል-ጃቢሪይ (ረሒመሁላህ)
🎙 ኮርስ ሰጪ:- ኡስታዝ አቡ ኑህ አስ_ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
📙📝✏️የኪተቡን PDF ለማግኘት👇
https://t.me/ibnbaz1212/13
🕰 ኮርሱ የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት።፦
ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከ8:00-9:30 ድረስ
አድራሻ:- ወራቤ ዘሞ ባቴ ሃጢባ መድረሳ ቴሌው ፊት ለፊት
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله:
"كلما سمحت الفرصة لنشر السنة فانشرها يكن لك أجرها، وأجر من عمل بها إلى يوم القيامة
የቴሌግራም ቻነል
https://t.me/ibnbaz1212
3 471
የሙሃደራው ርዕስ
ولا تكون مثل العنكبوت (እንደሸረሪት አትሁኑ)
በወንድማችን አቡ ሐፍሳና በእህታችን ኡሙ ሐፍሳ የኒካ ፕሮግራም ሙናሰብ በፊርቀቲ አናጂያ መርከዝ በኦንላይን የተደረገ ደዓዋ።
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
📆 ቅዳሜ ለሊት ዙልቃዕደህ 15, 1447
https://t.me/ibnbaz1212
3 471
🎤ዛሬ ከዒሻ ሰላት በኃላ በፊርቀቱ አናጂያ የዕውቀት ማዕከል የወንድማችንን የሙሰማ (አቡ ሐፍሳ) እና የእህታችን ዘቢባን የኒካሕ ፕሮግራም ታሳቢ በማድረግ ልዩ የደዓዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።በመሆኑም ከወዲሁ ከታች በተያያዘው የኢሞ ሊንክ በመንካት የፕሮግራሙ ታዳሚ እንዲሆኑ በአክብሮት የግብዣ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
የተዘጋጀው ፕሮግራም እንደሚከተለው ይሆናል:
👉በሸይኽ ኸድር
"النكاح وفوائده"
(ጋብቻና ጥቅሞቹ)
👉በኡስታዝ አቡ ፋሩቅ
"الألفة والرحمة بين السلفيين وترك التفرق"
(በሰለፍዬች መሀከል መግባባትንና መተዛዘንን ማስፈን
ልዩነትን መተው)
👉በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
"لا تكون مثل العنكبوت"
(እንደ ሸረሪት አትሁኑ)
👉ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን
" اتباع الهوى يصد عن الحق"
(ስሜትን መከተል ከሃቅ ያግዳል)
👉በኡስታዝ አቡ ኑሕ
"أسوة السلف في الزواج"
(የሰለፎች አርአያነት በጋብቻ ዙሪያ)
👉ኡስታዝ አቡ ፈርሐን
"من مفاسد الزنا"
(ከዝሙት ብልሽቶች)
👉ኡስታዝ አቡ ሚፍታሕ
"حقوق الزوجين في الإسلام"
(የባልና የሚስት መብቶች በኢስላም)
👉ኡስታዝ አቡ ዐብዱልሐሊም
"التوحيد دعوة الأنبياء والرسل"
"ተውሂድ የነብያትና የሩሱሎች ጥሪ ነው።"
👉በወንድማችን አቡ ማኢዳ አቡበክር
"ሱናና ትዳር" የሚል ግጥም ይቀርባል።
መድረኩን ተወዳጁና አንደበተርቱሁ ኡስታዝ አቡ ሙስሊም አጫጭር ምክሮችን በመሀል መሀል እያዋዛ ይመራዋል።
https://t.me/ibnbaz12123 471
ኢብኑ ደቂቅ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ:
"የሙስሊሞች ክብሮቻቸው ከእሳት ጉድጓዶች አንዱ ጉድጓድ ነው።"
እኔንም እናንተንም በሙስሊሞች ክብር ላይ ያለአግባብ ከመረማመድ አላህ ይጠብቀን።
3 471
የዑምደቱል አህካም ደርስ
باب صلاة الإستسقاء
(መጠጥ/ዝናብ በመፈለገ የሚሰገድ ሰላት)
መግቢያ
📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/ibnbaz1212/19
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
📆 ዕለተ ጁሙዓ ዙልቃዕደህ 14, 1447
🕌በኢብኑ ባዝ መድረሳ ከፈጅር ሰላት በኃላ የተሰጠ ደርስ
https://t.me/ibnbaz1212
3 471
ሸይኽ ረቢይዕ እንዲህ ይላሉ:
"
በስራዎቹ የሚኮራ(የሚኮፈስ) ሰው ጠፋ አላህ ይጠብቀን።"
እኔንም እናንተንም በእራስ ከመኮፈስና ሌሎችን ከማጣጣል ርካሽ ስነምግባር አላህ ይጠብቀን።
https://t.me/ibnbaz12123 471
የዑምደቱል አህካም ደርስ
باب صلاة الكسوف
(የፀሃይ/የጨረቃ ግርዶሽ ሰላት)
የ145ኛው እና 146ኛው ሀዲስ ማብራሪያ
📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/ibnbaz1212/19
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
📆 ዕለተ ሀሙስ ዙልቃዕደህ 13, 1447
🕌በኢብኑ ባዝ መድረሳ ከፈጅር ሰላት በኃላ የተሰጠ ደርስ
https://t.me/ibnbaz1212
3 471
የዑምደቱል አህካም ደርስ
باب صلاة الكسوف
(የፀሃይ/የጨረቃ ግርዶሽ ሰላት)
የ143ኛው እና 144ኛው ሀዲስ ማብራሪያ
📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/ibnbaz1212/19
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
📆 ዕለተ እሮብ ዙልቃዕደህ 12, 1447
🕌በኢብኑ ባዝ መድረሳ ከፈጅር ሰላት በኃላ የተሰጠ ደርስ
https://t.me/ibnbaz1212
3 471
በሃጢባ መርከዝ የሚሰጡ የደርስና የኮርስ ፕሮግራሞች:
ከሰኞ እስከ እሁድ ጁምዓ ሲቀር ዘውትር ጠዋት እና ከአሱር ሰላት በኃላ መደበኛ የቃዒዳና የቁርአን ነዘር ቂርአት ይሰጣል።
ቅዳሜና እሁድ (ከዙሁር እስከ አሱር ሰላት) ሁሉንም አካታች የሆነ ልዩ ሳምንታዊ የኮርስ ፕሮግራም ይሰጣሉ:—
ኮርሶቹ በየወሩ ለሁለት ተከፍለው የሚሰጡ ይሆናል።
አንደኛ: በኡስታዝ አቡ ኑህ በየወሩ ለተከታታይ ሶስት ሳምንታት(ቅዳሜና እሁድ ከ8:00—10:00 ሰአት) የሸይኽ ዑበይድ አልጃቢሪይ ሪሳላ የሆነችው ጂናየቱ አተመዩዑ ኮርስ በሃጢባ መርከዝ ይሰጣል።
ይህም ኮርስ መጪው ቅዳሜ ቀን ሚያዚያ 24/2018 የሚጀመር ይሆናል።
ሁለተኛ: በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ በየወሩ ለአንድ ሳምንት (ቅዳሜና እሁድ ከ8:00—10:00 ሰአት) የሪሳለቱ አልሂጃብ ኮርስ በሃጢባ መርከዝ ይሰጣል።
እነዚህ ሳምንታዊ ኮርሶች በመርከዙ ኦፊሻል ቻናል ኦንላይን የሚተላለፉ ይሆናል።እንዲሁም የሪሳላዎቹ ፒዲኤፍም በዚሁ ቻናል የሚያያዙ ይሆናል።
ስለዚህ ከወዲሁ ሱናን ለማሰራጨት እንትጋ ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚይን እንዳሉት:
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله:
"كلما سمحت الفرصة لنشر السنة فانشرها يكن لك أجرها، وأجر من عمل بها إلى يوم القيامة."
ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ሱናን የማሰራጨት ዕድል ባጋጠመ ጊዜ ሁሉ አሰራጫት፤ ምንዳዋንም ታገኛለህ፤ በእርሷም ላይ የሠራ ሰውንም ምንዳ እስከ ቂያማ ቀን ድረስ ትመነዳለህ።
https://t.me/ibnbaz1212
3 471
በኢብኑባዝ መድረሳ የሚሰጡ የደርስ ፕሮግራሞች እንደሚከተሉት ናቸው:
ከሱብሂ በኃላ የሚሰጡ ደርሶች
በመጀመሪያ ዙር የሚሰጡ ደርሶች:
—ሉመዓቱልኢዕቲቃድ
በኡስታዝ ቢላል
ቀን:ሰኞና ማክሰኞ
—ተንቢሃት
በኡስታዝ አቡ ኑህ
ቀን: ቅዳሜና እሁድ
—ዑምደቱልአህካም
በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
ቀን:ከእሮብ እስከ አርብ
በሁለተኛ ዙር የሚሰጡ ደርሶች
—መሳኢሉልጃሂሊያ
በኡስታዝ አቡ ኑህ
ቀን: ቅዳሜና እሁድ
—ረውደቱል አንዋር
በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
ቀን:ከእሮብ እስከ አርብ
—ሚንሃጅ አልፊርቀቲ አናጂያ የሸይኽ መሀመድ ጀሚይል ዚይኑው
በኡስታዝ ቢላል
ቀን:ሰኞና ማክሰኞ
የአንደኛ ዙር ደርሶች በቅድሚያ ተቀርተው ሲጠናቀቁ ሁለተኛው ዙር የሚቀጥል ይሆናል።
በኢብኑባዝ መድረሳ በቀን ወቅት በተለያዩ የእውቀት መስኮች ላይ በኡስታዝ አቡኑህ ደርሶች የሚሰጡ ይሆናል።
ቅዳሜና እሁድ (ከአሱር ሰላት በኃላ እስከ 12:00 ሰአት) ሁሉንም ሴቶች አካታች በሆነ መልኩ ኹዝዓቂደተከ ሪሳላ በኡስታዝ አቡ ኑህ ትቀራለች።
ከሰኞ እስከ ሀሙስ (ከአሱር ሰላት በኃላ እስከ 12:00 ሰአት) የኪታቡተውሂድ ደርስ ሴቶች በሴቶች የሚሰጥ ይሆናል።
ከመግሪብ እስከዒሻ በኡስታዝ አቡ ኑህ በመድረሳው ቋሚና መደበኛ ደርሶች ይሰጣሉ።
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله:
"كلما سمحت الفرصة لنشر السنة فانشرها يكن لك أجرها، وأجر من عمل بها إلى يوم القيامة."
ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ሱናን የማሰራጨት ዕድል ባጋጠመ ጊዜ ሁሉ አሰራጫት፤ ምንዳዋንም ታገኛለህ፤ በእርሷም ላይ የሠራ ሰውንም ምንዳ እስከ ቂያማ ቀን ድረስ ትመነዳለህ።
https://t.me/ibnbaz1212
3 471
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በኢብንባዝና በአጢባ መድረሳ ያሉ ጀመዓዎችን አድ አድርጉበት
بارك الله فيكم
