es
Feedback
💧ለቀልቤ💧

💧ለቀልቤ💧

Ir al canal en Telegram

الهم سلم قلوبنا ይህ ገበታ: ሰላማዊ እና የተረጋጋች ቀልብ(ልብ) ለሚፈልጉ እና ይህችም ቀልብ እንዴት ከድርቀቷ እንደምትሸር ለሚያስጨንቃቸው ሁሉ የተዘጋጀ ነው ። አስተያየት @alfekiru

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
216
Suscriptores
Sin datos24 horas
+27 días
-230 días
Archivo de publicaciones
የቀልብ ህክምና https://t.me/tulabmedina

Repost from Huda Wave
ፈጥኖ የሚመልስ!  ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል። ⬆️ ቻናል ለማሳደግ ጥያቄ፦ ተቀባይነት ያለው ሐጅ (ሐጅ አል-መብሩር) ከጀነት በስተቀር ሌላ ምንዳ የለውም።

የምሽት ስንቅ❤️ ابن القيم https://t.me/tulabmedina https://t.me/tulabmedina

photo content

edited by comment

🌙 عیدکم مبارك تقبل الله منا ومنکم صالح الأعمال እንኳን ለ1447ኛው عید الأضحی  በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ከኛም ከናተም አላህ  ይቀበለን

عيد الأضحى مبارك. !!! أسعد الله أيامكم، وتقبل الله طاعتكم،وجمعانا وإياكم على خير، وأعاد الله علينا وعليكم بالخير والبركات، تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال. كل عام وأنتم بألف ألف خير !!!

قال الحسن البصري رحمه الله ابن آدمَ ! تُحبُّ أن تُذكر حسناتُك ، وتكرهُ أن تُذكر سيئاتُك ، وتُواخذُ غيركَ بالظن ، وأنت مُقيمٌ على اليقينِ ! አንተ የአደም ልጅ : መልካም ስራህ እንዲወሳ ትፈልጋለህ : መጥፎ ስራህ እንዲነገር ትጠላለህ: ሌሎችን በጥርጣሬ ትወቅሳለህ : አንተ ግን ጥፋት ላይ መሆንህ እርግጥ ነው ። https://t.me/tulabmedina

قال بعضهم إن الإيمان ليس بالتحلي ولا بالتمني ، ولكنه بما وقر في القلب وصدقته الأعمال . አነደኛቸው ይላል ----- ኢማን በመጋጌጥ ወይንም በምኞት አይደለም ። ነገር ግን ልብ ላይ በፀደቀው እና ሰራዎች ባረጋገጡት ነው። https://t.me/tulabmedina

يسرك أن تكون رفيق قومٍ لهُم زادٌ وأنت بغير زاد ! ከሆኑ ሰዎች ዘንድ ጓደኛ መሆን ያስደሳሃል ። ለነሱ ስንቅ አላቸው፣ አንተ ግን ባዶ ነህ ። ለራስህ አታሳዝነውም እንዴ!?
يسرك أن تكون رفيق قومٍ لهُم زادٌ وأنت بغير زاد ! ከሆኑ ሰዎች ዘንድ ጓደኛ መሆን ያስደሳሃል ። ለነሱ ስንቅ አላቸው፣ አንተ ግን ባዶ ነህ ። ለራስህ አታሳዝነውም እንዴ!? https://t.me/tulabmedina

የምሽት ስንቅ❤️ https://t.me/tulabmedina

كَلَّا ۖ بَلْ ۜ رَانَ عَلَىٰ قُلُوبِهِم مَّا كَانُوا يَكْسِبُونَ ይከልከል፤ ይልቁንም በልቦቻቸው ላይ ይሠሩት የነበሩት (ኀጢአት) ደገደገባቸው፡፡ https://t
كَلَّا ۖ بَلْ ۜ رَانَ عَلَىٰ قُلُوبِهِم مَّا كَانُوا يَكْسِبُونَ ይከልከል፤ ይልቁንም በልቦቻቸው ላይ ይሠሩት የነበሩት (ኀጢአት) ደገደገባቸው፡፡ https://t.me/tulabmedina

የማለዳ ስንቅ❤️ https://t.me/tulabmedina

❤️ቆንጆ እንዳንቱ የለም https://t.me/tulabmedina

ቆንጆ እንዳንቱ የለም!!! وَأَحسَنُ مِنكَ لَم تَرَ قَطُّ عَيني وَأَجمَلُ مِنكَ لَم تَلِدِ النِساءُ خُلِقتَ مُبَرَّءً مِن كُلِّ عَيبٍ كَأَنَّكَ قَد خُلِقتَ كَما تَشاءُ የማረ እንደርሶ ከቶ አላየም አይኔ ሴት ወልዳ አታውቅም ቆንጆ ንዳንቱ ለኔ፣ ከጉድለት ከአይቡ ርቀው ተፈጠርኩ   ቀምሞህ ይመስል አንቱ አርጉ ያልኩ፣ https://t.me/tulabmedina

የቀልብህን ችግር በማየት ቢዚ ሁን!!!
የቀልብህን ችግር በማየት ቢዚ ሁን!!!

إنَّ النَّفْسَ أمَّـارةٌ بالسُّـوءِ ، فإنْ عَصَتكَ فِي الطَّـاعةِ ، فَاعْصِـها أنتَ فِي المعْصِيـة . ነፍስኮ በመጥፎ ታዛለች ። መልካም ለመ
إنَّ النَّفْسَ أمَّـارةٌ بالسُّـوءِ ، فإنْ عَصَتكَ فِي الطَّـاعةِ  ، فَاعْصِـها أنتَ فِي المعْصِيـة . ነፍስኮ በመጥፎ ታዛለች ። መልካም ለመስራት ካመፀችህ፣ አንተም በመጥፎ ስታዝህ አምፃት https://t.me/tulabmedina