◄⏤🫧⃝⃪🦋꯭🦋🥀የልብ꯭꯭𝆺꯭𝅥ࠫ༎꯭ማእበል꯭꯭𝆺꯭𝅥ࠫ༎꯭🦋🥀◡⃝ا۬🌸᪳𝆺꯭𝅥⎯꯭꯭᪵⎯꯭
Ir al canal en Telegram
Yelb maebel❤❤❤
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
401
Suscriptores
+124 horas
+157 días
+2230 días
Archivo de publicaciones
Repost from ✨𒉓꯭꯭.❛.እውነተኛ ስሜት𝅃⤹💔𓆪ꪾ⇢𓆪
እራሱን ማር🤩🧱 ያደረገ
ዝንቦች🪰 ይልሱታል👍 ..
⌲ ⎙
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳe📲📱
❗️ሼር እንዳትረሱ
▬▭▬@Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰
⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬
▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭
ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏻
▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭
Repost from ✨𒉓꯭꯭.❛.እውነተኛ ስሜት𝅃⤹💔𓆪ꪾ⇢𓆪
አንተ ህይወት አንድትመጣልህ🥹
ስትጠብቅ ህይወት ደግሞ ለቀሃት😊
እንድትወጣ እየጠበቀችህ ነው ።
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ📲 ❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ▬▭▬ @Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ እናመሰግናለን
Repost from N/a
"ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት " እሚባለው ነገር ስህተት ነው " Turritopsis dohrnii (immortal jellyfish ) "እሚባል አሳ መሞት ቢፈልግ ራሱ መሞት አይችልም ፣ ካልተበላ በቀር ፣ ሲያረጅ እራሱን ወደ ልጅነት እየመለሰ ዘለአለም መኖር ይችላል ።
የሰው ልጆችም እንደዛ ማረግ እምንችልበት ጊዜ እሩቅ አይመስልም ።
ሊዮኔል ሜሲ ተራ የእግር ኳስ ተጫዋች ብቻ አይደለም፤ እርሱ የእግር ኳስ ንጹህ መግለጫ ነው። እያንዳንዱ የኳስ ንክኪው፣ ፓሱ፣ ድሪብሉ እና ጎሉ በዓለም ዙሪያ በሚሊዮኖች የማይረሳ ታሪክ ይናገራል። ሜሲ በተጨማሪ ማሳያ አይፈልግም፤ እግር ኳሱ ከቃላት በላይ ይናገራል። የጨዋታ እይታው፣ አስተዋይነቱ እና ለብዙ ዓመታት ያሳየው ቋሚ ብቃት ትውልዶችን አነሳስቷል።
ሜሲ በሜዳ ላይ የሚቻለውን እና የማይቻለውን እንደገና የሚያስብ ተጫዋች ነው። ውድቀቱን ለማየት ተቀምጠው ጨዋታውን የሚጠብቁ ሰዎች ብዙ ጊዜ ሌላ ድንቅ ትዕይንት አይተው አንገታቸውን ደፍተው ይመለሳሉ። እሱን ሲጫወት ማየት ከተለመደው የሰው ችሎታ በላይ ያለ ነገር እንደማየት ነው። ኳሱ በእግሩ ላይ ሲሆን የፊዚክስ ህጎች እንኳን ለእሱ ተለይተው እንደሚሰሩ ያስመስላል።
እሱ ከሌላ ፕላኔት የመጣ ሰው አይደለም፤ ነገር ግን የሚያደርገው ነገር እንዲህ እንድንሰማ ያደርገናል። እሱ የእግር ኳስ አልየን ነው፤ ምክንያቱም ሌላ ሰው ለማድረግ የሚከብደውን ነገር በቀላሉ ስለሚያደርግ ነው። እንደ ሜሲ ያለ ተጫዋች እግር ኳስ አይቶት አያውቅም፣ ወደፊትም ላያየው ይችላል።
ዋንጫዎቹን ሁሉ ጨምሮ የዓለም ዋንጫን ማሸነፉ ዕድል ሳይሆን የዓመታት ትጋት፣ ትህትና፣ መስዋዕትነት እና ያልተቋረጠ ጥረት ውጤት ነው። ሜሲ ታላቅነት በቃላት ሳይሆን በተግባር እንደሚለካ አሳይቷል። እግር ኳስንም ወደ ስነ-ጥበብ ቀይሮታል።
ለሚሊዮኖች ደጋፊዎች ሜሲ ከአፈ ታሪክ በላይ ነው። አንድ ጊዜ ብቻ የሚገኝ ተሰጥኦ፣ የፍቅርና የፍጹምነት ምልክት እና እግር ኳስ ካየው ታላላቅ ተጫዋቾች አንዱ ነው። ቅርሱም ለዘላለም ይኖራል።
Repost from ✨𒉓꯭꯭.❛.እውነተኛ ስሜት𝅃⤹💔𓆪ꪾ⇢𓆪
ህይወት ባለተጠበቀ ስንብት የተሞላች ነች😩!
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ📲
❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ
▬▭▬ @Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰
⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ እናመሰግናለን 🙏
ያሬዳዊ ግጥም) ያሬድ ከበደ
✍️✍️✍️✍️
ብዕር ባስለቀሰው
የቅኔ ፊደላት እምባህን አብሰህ
ቀን እስኪያልፍ ቢያለፋም
የከፋው ገፅህን በፈገግታ አልብሰህ
ወርቅ ማንነትህ
በመዳብ የቃኙት ክብርህን ባይለካም
ጠቢብ ካደላበት
የውስጥህን ዓለም ህሊናህ ባይረካም
ከፅናት ማህደር
ጠብቀህ ያኖርከው ጥበብ ቢገነፍል
የእውነት ልብ እንዳይሞት
ስጋ ይንገላታል ነፍስ ዋጋ ሲከፍል
