◄⏤🫧⃝⃪🦋꯭🦋🥀የልብ꯭꯭𝆺꯭𝅥ࠫ༎꯭ማእበል꯭꯭𝆺꯭𝅥ࠫ༎꯭🦋🥀◡⃝ا۬🌸᪳𝆺꯭𝅥⎯꯭꯭᪵⎯꯭
Ir al canal en Telegram
Yelb maebel❤❤❤
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
401
Suscriptores
+124 horas
+157 días
+2230 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
julio '26
julio '26
+36
en 4 canales
junio '26
+417
en 6 canales
Get PRO
mayo '260
en 10 canales
Get PRO
abril '260
en 8 canales
Get PRO
marzo '260
en 4 canales
Get PRO
febrero '26
+6
en 2 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 09 julio | +7 | |||
| 08 julio | +5 | |||
| 07 julio | +3 | |||
| 06 julio | 0 | |||
| 05 julio | +5 | |||
| 04 julio | +2 | |||
| 03 julio | +14 | |||
| 02 julio | 0 | |||
| 01 julio | 0 |
Publicaciones del Canal
| 2 | እራሱን ማር🤩🧱 ያደረገ
ዝንቦች🪰 ይልሱታል👍 ..
⌲ ⎙
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳe📲📱
❗️ሼር እንዳትረሱ
▬▭▬@Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰
⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬
▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭
ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏻
▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭ | 13 |
| 3 | Andand sewochi gn tekeberu😕😕🦶 | 186 |
| 4 | ወይ ፈረድ ወይ ዉረድ😳🥀 | 393 |
| 5 | አድ | 107 |
| 6 | Admin stegni gebaw🙄 | 105 |
| 7 | ነይ የኔ ነው | 101 |
| 8 | Admin😂 | 96 |
| 9 | https://t.me/duryewuuu | 92 |
| 10 | https://t.me/Ye_romi_gezat | 83 |
| 11 | አንተ ህይወት አንድትመጣልህ🥹
ስትጠብቅ ህይወት ደግሞ ለቀሃት😊
እንድትወጣ እየጠበቀችህ ነው ።
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ📲
❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ
▬▭▬ @Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰
⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ እናመሰግናለ
ን | 48 |
| 12 | Sin texto... | 69 |
| 13 | እራሷ ናት ያለቺኝ ፈልጋው ነው ተይው አታጥፊው | 67 |
| 14 | Ante😳😳mn jemerk😁 | 73 |
| 15 | ቁላ ፈላጊ ናት ኢንቦክስ አውሪሩኝ ስልኳን እሰጣችኋለው | 68 |
| 16 | "ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት " እሚባለው ነገር ስህተት ነው " Turritopsis dohrnii (immortal jellyfish ) "እሚባል አሳ መሞት ቢፈልግ ራሱ መሞት አይችልም ፣ ካልተበላ በቀር ፣ ሲያረጅ እራሱን ወደ ልጅነት እየመለሰ ዘለአለም መኖር ይችላል ።
የሰው ልጆችም እንደዛ ማረግ እምንችልበት ጊዜ እሩቅ አይመስልም ። | 55 |
| 17 | የምትበር እርግብ ብቻዋን አደለችም መብረሯ አብሯት ነው | 53 |
| 18 | ሊዮኔል ሜሲ ተራ የእግር ኳስ ተጫዋች ብቻ አይደለም፤ እርሱ የእግር ኳስ ንጹህ መግለጫ ነው። እያንዳንዱ የኳስ ንክኪው፣ ፓሱ፣ ድሪብሉ እና ጎሉ በዓለም ዙሪያ በሚሊዮኖች የማይረሳ ታሪክ ይናገራል። ሜሲ በተጨማሪ ማሳያ አይፈልግም፤ እግር ኳሱ ከቃላት በላይ ይናገራል። የጨዋታ እይታው፣ አስተዋይነቱ እና ለብዙ ዓመታት ያሳየው ቋሚ ብቃት ትውልዶችን አነሳስቷል።
ሜሲ በሜዳ ላይ የሚቻለውን እና የማይቻለውን እንደገና የሚያስብ ተጫዋች ነው። ውድቀቱን ለማየት ተቀምጠው ጨዋታውን የሚጠብቁ ሰዎች ብዙ ጊዜ ሌላ ድንቅ ትዕይንት አይተው አንገታቸውን ደፍተው ይመለሳሉ። እሱን ሲጫወት ማየት ከተለመደው የሰው ችሎታ በላይ ያለ ነገር እንደማየት ነው። ኳሱ በእግሩ ላይ ሲሆን የፊዚክስ ህጎች እንኳን ለእሱ ተለይተው እንደሚሰሩ ያስመስላል።
እሱ ከሌላ ፕላኔት የመጣ ሰው አይደለም፤ ነገር ግን የሚያደርገው ነገር እንዲህ እንድንሰማ ያደርገናል። እሱ የእግር ኳስ አልየን ነው፤ ምክንያቱም ሌላ ሰው ለማድረግ የሚከብደውን ነገር በቀላሉ ስለሚያደርግ ነው። እንደ ሜሲ ያለ ተጫዋች እግር ኳስ አይቶት አያውቅም፣ ወደፊትም ላያየው ይችላል።
ዋንጫዎቹን ሁሉ ጨምሮ የዓለም ዋንጫን ማሸነፉ ዕድል ሳይሆን የዓመታት ትጋት፣ ትህትና፣ መስዋዕትነት እና ያልተቋረጠ ጥረት ውጤት ነው። ሜሲ ታላቅነት በቃላት ሳይሆን በተግባር እንደሚለካ አሳይቷል። እግር ኳስንም ወደ ስነ-ጥበብ ቀይሮታል።
ለሚሊዮኖች ደጋፊዎች ሜሲ ከአፈ ታሪክ በላይ ነው። አንድ ጊዜ ብቻ የሚገኝ ተሰጥኦ፣ የፍቅርና የፍጹምነት ምልክት እና እግር ኳስ ካየው ታላላቅ ተጫዋቾች አንዱ ነው። ቅርሱም ለዘላለም ይኖራል። | 81 |
| 19 | ህይወት ባለተጠበቀ ስንብት የተሞላች ነች😩!
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ📲
❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ
▬▭▬ @Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰
⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ እናመሰግናለን 🙏
| 53 |
| 20 | ያሬዳዊ ግጥም) ያሬድ ከበደ
✍️✍️✍️✍️
ብዕር ባስለቀሰው
የቅኔ ፊደላት እምባህን አብሰህ
ቀን እስኪያልፍ ቢያለፋም
የከፋው ገፅህን በፈገግታ አልብሰህ
ወርቅ ማንነትህ
በመዳብ የቃኙት ክብርህን ባይለካም
ጠቢብ ካደላበት
የውስጥህን ዓለም ህሊናህ ባይረካም
ከፅናት ማህደር
ጠብቀህ ያኖርከው ጥበብ ቢገነፍል
የእውነት ልብ እንዳይሞት
ስጋ ይንገላታል ነፍስ ዋጋ ሲከፍል
| 426 |
