es
Feedback
هداية القلوب (የልቦች መሪ)

هداية القلوب (የልቦች መሪ)

Ir al canal en Telegram

https://t.me/httpYelbochMeriQuran

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
228
Suscriptores
+1324 horas
+197 días
+1530 días
Archivo de publicaciones
የቁርአን ግብዣ በቃሪእ አብዱ ረህማን ሱድይስ https://t.me/httpYelbochMeriQuran

10 የልብ ህመሞች
1 // በአላህ (ሱብሀነ ወተአላ) እናምናለን እንላለን ነገር ግን ትዕዛዙን አንተገብርም። 2 // ረሱልን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ) እንወዳሉን እንላለን ግን የሳቸውን ፈለገ ሱናቸውን በመተግበር አልተከተልንም ። 3 // ቁርዐን እንቀራለን ነገር ግን ወደተግባር አንለውጠውም። 4 // የአላህ (ሱወ) ፀጋ ሁሌ ይደርሰናል ነገር ግን አመስጋኝ አልሆንም። 5 // ሸይጧን ጥላታችን እንደሆነ እንናገራለን ግን ከእርሱ ተቃራኒ አልቆምንም። 6 // ጀነት መግባትን እንፈልጋለን ነገር ግን ለመግቢያ የሚያግዘን ስራ እየስራን አይደለም። 7 // ጀሀንብ መግባትን አንፈልግም ነገር ግን ከሱ ለመራቅ ምንም አይነት ሙከራ አላደረግንም። 8 // ሁሉም ህይወት ያለው ነገር እንደሚሞት እናውቃለን ነገር ግን ለሞት እየተዘጋጀን አይደለም። 9 // ሰዎችን እናማለን ስህተታቸውን ለማውጣት እንጥራለን ነገር ግን የራሳችንን ጥፋትና ወንጀል እረስተናል። 10 // ሙታንን እንቀብራለን ነገር ግን ከዚህ ተግባራችን ትምህርት አንወስድም ።

🔹 الْعِلْمُ 🔸 እዉቀት 🕌 ኮምቦልቻ አንሷንር መስጁድ 🎙 አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/2121

" የሚሰማቸው እንጅ የሚረዳቸው  ሰው ያጡ ስንት ልቦች አሉ  በዙሪያቸው ብዙ ወዳጆች ያሏቸው ነገር ግን ከነዛ ሁሉ  አንድ እኳን ወዳጅ  አድምጦ ለመረዳት የሚሞክር ወዳጅ የሌላቸው  ስንቶች  አሉ!           « ከወዳጆቹ ሁሉ በላጭ ሁኔታሽን አይቶ አዳምጦ የሚረዳሽ ነው!     ለመስማት እንደምንጓጓው ሁሉ ለመረዳት ብንሞክር  ስንት ልቦች በኛ ምክንያት  በተጠገኑ ነበር! https://t.me/httpYelbochMeriQuran

➡️ ሼይኸ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ። ✅ ዱንያ (ትክክለኛ) የሙስሊም ሀገር አይደለችም። እውነተኛው የሙስሊም ሀገር ጀነት ናት። ዱንያ ላይ የተገኘው (ለዛች ሀገር) ለጀነት መልካም ስራ እንዲሰራ ነው።
📚 شرح الأربعين ٢٨٥

4_5852540239616156312.mp31.10 MB

🌿ቁርአንን መሃፈዝ በኢኽላስ እንጂ አይገኝም ቁርአንን ለመሃፈዝ በምታደርገው እያንዳንዱ እርምጃ ሸይጣን ወኔህን ለማዳከም መምጣቱ አይቀርም ምክንያቱም ይሄ ህዝብ ወደ ቁርአን መዞሩ ነጻ የሚያወጣው ነገር እንደሆነ ስለሚያውቅ ኢኽላስ ደግሞ ይሄን ህዝብ ወደ ትክክለኛ እና መልካም ነገር የሚመራው ነው በአላህ ይሁንብኝ ኢኽላስ ቢኖረን እና በሁሉ ነገራችን ኒያችንን ለአላህ ያጠራን ብንሆን የበላይ እንሆን ነበር

የምሽት ግብዣ ቃሪእ ሚሻሪ ረሻድ https://t.me/httpYelbochMeriQuran

نشيد_يا_طالب_العلم(480p).mp31.30 MB

ሶስት ነገሮች ይከተሉታል ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦   ﴿يتبعُ الميتَ ثلاثةُ: أهلُهُ، وعملُهُ، ومالُهُ، فيرجِعُ اثنانِ، ويبقى واحدٌ، يرجِعُ أهلُهُ ومالُهُ، ويبقى عملُهُ﴾ “ሟችን ይከተሉታል ሶስት ነገሮች። ቤተሰቡ፣ ስራው፣ ገንዘቡ። ሁለቱ ሲመለሱ አንዱ ከእርሱ ጋር ይቀራል። ቤተስቡና ገንዘቡ ሲመለሱ ስራው ይቀራል (አብሮ መቃብር ይወርዳል)።” (📚ቡኻሪ ዘግበውታል 6514)

እኛ የሠው ልጆች የምናወራው ና የምንኖረው በተቃራኒው ሁኖ በማህበራዊ ኑሯችን እዳንተዛዘን ያደረገን ነገር ቢኖር ይህ ነው አሏህ ይዘንልን። https://t.me/httpYelbochMeriQuran

عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ قَالَ: كَانَ رَسُولُ اللَّهِ يَقُولُ: اللَّهُمَّ أَصْلِحْ لِي دِينِي الَّذِي هُوَ عِصْمَةُ أَمْرِي وَأَصْلِحْ لِي دُنْيَايَ الَّتِي فِيهَا مَعَاشِي وَأَصْلِحْ لِي آخِرَتِي الَّتِي فِيهَا مَعَادِي وَاجْعَلِ الْحَيَاةَ زِيَادَةً لِي فِي كُلِّ خَيْرٍ وَاجْعَلِ الْمَوْتَ رَاحَةً لِي مِنْ كُلِّ شَرٍّ. صَحيّحُ مُسلِمْ

ኸልዋ―ብዙዎቻችን ዘንድ የጠፋ ጉዳይ!― =t.me/AbuSufiyan_Albenan

እህቴ ሆይ ትኩረትሽ በዒልም ለመለወጥ ይሁን ያልቀራሻቸውን ያልተማርሻቸውን ለመቅራት ለመማር ጉጉት ይኑርሽ የቀራሻቸውን ለማቅራት ለማሥተማር ሂማ ይኑርሽ ቂራአት ላይ አትቦዝኒ ። የቻናልሽ ተከታታይ ስ
እህቴ ሆይ ትኩረትሽ በዒልም ለመለወጥ ይሁን  ያልቀራሻቸውን ያልተማርሻቸውን  ለመቅራት  ለመማር ጉጉት ይኑርሽ የቀራሻቸውን ለማቅራት ለማሥተማር   ሂማ ይኑርሽ  ቂራአት ላይ አትቦዝኒ ። የቻናልሽ ተከታታይ ስለመጨመሩ ስላለመጨመሩ አያስጨንቅሽ ቢዚም አያድርግሽ በእውቀት ላይ ሁነሽ ስትቀሳቀሽ ባትፈልጊውም   መጨመሩ አይቀሬ  ነው ።  ከአንቺ የሚጠበቀው በቻናል የአሊሞችን ትምህርት  ዳእዋና የመሣሠሉትን  ነሽር ማድረግሽ ብቻ አይደለም  የሰለፍ ተከታይ ነሽ ከአንች  ብዙ ነገር ይጠበቃል እደተጠበቅሽው ሁነሽ ለመገኘት ጣሪ  የተግባር ተምሳሌት ልትሆኒ ዘንድ። በዚህ ፈተና በበዛበት ዘመን አእምሮዋ በዒልም የተገነባ  በተግባሯም በንግግሯም ዳዒያ   የሆነች ሴት   ታሥፈልገናለች  ።   ምድር ላይ ጠብ የሚል ተግባር እዲኖርሽ ጣሪ መሻይኾችሽን ኡስታዞችሽን በእውቀት ላይ ሁነሽ በዳእዋም በማስተማርም ዘርፍ የበኩልሽን ለማገዝ ሂማና ትግል ይኑርሽ  ።

ሱረ ቱል- ካህፍ 🌹تلاوة القرآن الكريم🌹

اللهم أنزل على قلوبنا سكينتك، واملأ صدورنا يقينًا بك، واغفر لنا تقصيرنا، واستر عيوبنا، وأصلح أحوالنا، وبارك لنا في أهلنا وأرزاقنا وأعمارنا. اللهم ارحم موتانا وموتى المسلمين، واغفر لوالدينا، واجعل لنا من كل همٍّ فرجًا، ومن كل ضيقٍ مخرجًا، ومن كل دعاءٍ قبولًا. اللهم ارزقنا لذّة الأنس بك، وحلاوة مناجاتك، وصدق التوكل عليك، واختم ليلتنا برضاك ومغفرتك. *اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين*

ታላቁ ሶሐቢይ አቡ ዳርዳእ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፦ {ልክ ንግግርን እንደምትማሩት ዝምታንም ተማሩ። ዝምታ ትልቅ ትእግስት ነው። ለመናገር ካለህ ጉጉት በላይ ለዝምታ ይበልጥ የጓጓህ ሁን። በማያገባህ ነገር ላይ አትናገር። ሳትደነቅ በትንሽ በትልቁ ሳቅ አታብዛ።} 📚 [መካሪሙል አኽላቅ፣ አልኽራኢጢ፡ 136] = https://t.me/IbnuMunewor