ar
Feedback
هداية القلوب (የልቦች መሪ)

هداية القلوب (የልቦች መሪ)

الذهاب إلى القناة على Telegram

https://t.me/httpYelbochMeriQuran

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
228
المشتركون
-124 ساعات
+197 أيام
+1430 أيام
أرشيف المشاركات
ከ ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ ደርስ የተወሰደ 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል-ባጂ ስለ ቀልባችን☑️ ➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1

✨እጅግ አስፈሪ የሰለፎቻችን ንግግር፦👇 رُبّ تال للقرآن،والقرآن يلعنه "ስንት እና ስንት የቁርአን አንባቢ አለ ቁርአን የሚረግመው(የሚወቅሰው)" 👉አላህን ስለመፍራት እና አላህን ስለመጠንቀቅ የሚያብራሩ አያዎችን ያነባል………ግን በወንጀል ላይ ይዳፈራል 👉ስለእውነተኝነት የሚያወሩ የቁርአን አያዎችን ያነባል……ግን በተለያዩ አጋጣሚዎች ይዋሻል 👉ስለጀነት የሚገልጹ አያዎችን ያነባል………ግን ጀነትን አይናፍቅም 👉ስለ ጀሃነም የሚያወሩ አያዎችን ያነባል……ግን አይፈራትም 👉በኢባዳ ላይ አላህን ብቻ ስለመነጠል የሚያወሩ አያዎችን ያነባል……ግን ነፍሱ ቀን ከቀን ኩራትን ትጨምራለች ለስዎች እይታ እና ሙገሳ ብላም ትሰራለች ⭕️ትልቁ አደጋ አለማወቅ አይደለም… ትልቁ አደጋ ቁርአንን እያነበብ የአላህ ፍራቻ የማይበቅልበት እና ወንጀልን የሚዳፈር ልብን መሸከም ነው አላህ ይጠብቀን copy

«የጣፋጮችን ሁሉ ጣዕም ቀመስኩ፤ ከጤናና ከሰላም የሚበልጥ ጣዕም አላገኘሁም። የመራራዎችን ሁሉ መራርነት ቀመስኩ፤ ከሰው እጅ የመጠበቅን ያህል መራር አላገኘሁም። ድንጋይንና ብረትን ተሸከምኩ፤ ከዕዳና
«የጣፋጮችን ሁሉ ጣዕም ቀመስኩ፤ ከጤናና ከሰላም የሚበልጥ ጣዕም አላገኘሁም። የመራራዎችን ሁሉ መራርነት ቀመስኩ፤ ከሰው እጅ የመጠበቅን ያህል መራር አላገኘሁም። ድንጋይንና ብረትን ተሸከምኩ፤ ከዕዳና ከብድር የሚከብድ የከበደ ሸክም አላገኘሁም።» http://t.me/ibrahim_furii

اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡

ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

የቁርአን ግብዣ በቃሪዕ አብዱልዋሊ አል-አርካኒ       የቴሌግራም ቻናል https://t.me/httpYelbochMeriQuran

فَلَمَّا بَلَغَ مَعَهُ السَّعْيَ قَالَ يَا بُنَيَّ إِنِّي أَرَىٰ فِي الْمَنَامِ أَنِّي أَذْبَحُكَ فَانْظُرْ مَاذَا تَرَىٰ ۚ قَالَ يَا أَبَتِ افْعَلْ مَا تُؤْمَرُ ۖ سَتَجِدُنِي إِنْ شَاءَ اللَّهُ مِنَ الصَّابِرِينَ  ከእርሱ ጋርም ለሥራ በደረሰ ጊዜ «ልጄ ሆይ! እኔ በሕልሜ እኔ የማርድህ ሆኜ አያለሁ፡፡ ተመልከትም፤ ምን ታያለህ?» አለው፡፡ «አባቴ ሆይ! የታዘዝከውን ሥራ፡፡ አላህ ቢሻ ከታጋሾቹ ሆኜ ታገኘኛለህ» አለ፡፡ فَلَمَّآ أَسۡلَمَا وَتَلَّهُۥ لِلۡجَبِينِ ሁለቱም ትዕዛዙን በተቀበሉና በግንባሩም ጎን ላይ በጣለው ጊዜ (የሆነው ሆነ)፡፡  وَنَٰدَيۡنَٰهُ أَن يَٰٓإِبۡرَٰهِيمُ ጠራነውም፤ (አልነው) «ኢብራሂም ሆይ! قَدۡ صَدَّقۡتَ ٱلرُّءۡيَآۚ إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجۡزِي ٱلۡمُحۡسِنِينَ ራእይቱን በእውነት አረጋገጥክ፡፡» እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡  إِنَّ هَٰذَا لَهُوَ ٱلۡبَلَٰٓؤُاْ ٱلۡمُبِينُ ይህ እርሱ በእውነት ግልጽ ፈተና ነው፡፡  وَفَدَيۡنَٰهُ بِذِبۡحٍ عَظِيمٖ በታላቅ ዕርድም (መስዋዕት) ተቤዠነው፡፡  وَتَرَكۡنَا عَلَيۡهِ فِي ٱلۡأٓخِرِينَ በእርሱም ላይ በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ መልካም ዝናን አስቀረንለት፡፡ 

"القرآن خيرُ إنجازاتك .. وخيرُ نجاحاتك وخيرُ مُدَّخراتِك في الدنيا والآخرة"
"القرآن خيرُ إنجازاتك .. وخيرُ نجاحاتك وخيرُ مُدَّخراتِك في الدنيا والآخرة"

ለምን ታዝናለህ!? ለምንስ ትጨነቃለህ!? ❝ለደስተኛ ሕይወት ጠቃሚ መንገዶች❞ ከሚለው ኪታብ ድምፅ ላይ የተወሰደ- ➥ t.me/Sle_qelbachn1

የቁርአን ግብዣ በቃሪእ አብዱ ረህማን ሱድይስ https://t.me/httpYelbochMeriQuran

10 የልብ ህመሞች
1 // በአላህ (ሱብሀነ ወተአላ) እናምናለን እንላለን ነገር ግን ትዕዛዙን አንተገብርም። 2 // ረሱልን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ) እንወዳሉን እንላለን ግን የሳቸውን ፈለገ ሱናቸውን በመተግበር አልተከተልንም ። 3 // ቁርዐን እንቀራለን ነገር ግን ወደተግባር አንለውጠውም። 4 // የአላህ (ሱወ) ፀጋ ሁሌ ይደርሰናል ነገር ግን አመስጋኝ አልሆንም። 5 // ሸይጧን ጥላታችን እንደሆነ እንናገራለን ግን ከእርሱ ተቃራኒ አልቆምንም። 6 // ጀነት መግባትን እንፈልጋለን ነገር ግን ለመግቢያ የሚያግዘን ስራ እየስራን አይደለም። 7 // ጀሀንብ መግባትን አንፈልግም ነገር ግን ከሱ ለመራቅ ምንም አይነት ሙከራ አላደረግንም። 8 // ሁሉም ህይወት ያለው ነገር እንደሚሞት እናውቃለን ነገር ግን ለሞት እየተዘጋጀን አይደለም። 9 // ሰዎችን እናማለን ስህተታቸውን ለማውጣት እንጥራለን ነገር ግን የራሳችንን ጥፋትና ወንጀል እረስተናል። 10 // ሙታንን እንቀብራለን ነገር ግን ከዚህ ተግባራችን ትምህርት አንወስድም ።

🔹 الْعِلْمُ 🔸 እዉቀት 🕌 ኮምቦልቻ አንሷንር መስጁድ 🎙 አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/2121

" የሚሰማቸው እንጅ የሚረዳቸው  ሰው ያጡ ስንት ልቦች አሉ  በዙሪያቸው ብዙ ወዳጆች ያሏቸው ነገር ግን ከነዛ ሁሉ  አንድ እኳን ወዳጅ  አድምጦ ለመረዳት የሚሞክር ወዳጅ የሌላቸው  ስንቶች  አሉ!           « ከወዳጆቹ ሁሉ በላጭ ሁኔታሽን አይቶ አዳምጦ የሚረዳሽ ነው!     ለመስማት እንደምንጓጓው ሁሉ ለመረዳት ብንሞክር  ስንት ልቦች በኛ ምክንያት  በተጠገኑ ነበር! https://t.me/httpYelbochMeriQuran

➡️ ሼይኸ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ። ✅ ዱንያ (ትክክለኛ) የሙስሊም ሀገር አይደለችም። እውነተኛው የሙስሊም ሀገር ጀነት ናት። ዱንያ ላይ የተገኘው (ለዛች ሀገር) ለጀነት መልካም ስራ እንዲሰራ ነው።
📚 شرح الأربعين ٢٨٥

4_5852540239616156312.mp31.10 MB

🌿ቁርአንን መሃፈዝ በኢኽላስ እንጂ አይገኝም ቁርአንን ለመሃፈዝ በምታደርገው እያንዳንዱ እርምጃ ሸይጣን ወኔህን ለማዳከም መምጣቱ አይቀርም ምክንያቱም ይሄ ህዝብ ወደ ቁርአን መዞሩ ነጻ የሚያወጣው ነገር እንደሆነ ስለሚያውቅ ኢኽላስ ደግሞ ይሄን ህዝብ ወደ ትክክለኛ እና መልካም ነገር የሚመራው ነው በአላህ ይሁንብኝ ኢኽላስ ቢኖረን እና በሁሉ ነገራችን ኒያችንን ለአላህ ያጠራን ብንሆን የበላይ እንሆን ነበር

የምሽት ግብዣ ቃሪእ ሚሻሪ ረሻድ https://t.me/httpYelbochMeriQuran

نشيد_يا_طالب_العلم(480p).mp31.30 MB