es
Feedback
Amharic book store

Amharic book store

Ir al canal en Telegram

እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን መፅሀፎች ማግኘት ይችላሉ 🎯ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት ለማግኘት ይቀላቀሎ ቻናሉን ማጋራት አይዘንጋ 🙏 🙏 🙏

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
460
Suscriptores
Sin datos24 horas
+197 días
+20330 días
Archivo de publicaciones
ኪስህ ቢነጣ፤መሄጃ ብታጣ ፒያሳ እንደ ቦሌ "ሂድ ከዚህ!" ብላ ካለሰፈሩ እንደመጣ ውሻ አታደርግህም።በመሰረቱ ቦሌ ብዙ ፎርጂድ የቦሌ ልጆች እየተሳቀቁ የሚስቁባት ሰፈር እንደሆነች ልንገርህ። ፒያሳ ግን 32 ጥርስና 12 ጥርስ ያላቸው ዜጎች እኩል የሚስቁባት ቦታ ናት።"የቦሌ ልጅ የለውም አባይ" ሲባል ሰምተህ ይሆናል፤የፒያሳ ልጅ ደግሞ የለውም ፎርጂድ።ድሃና ሀብታም እየተጋፉ የሚዝናኑበት ድንቅ ስፍራ ናት፤ፒያሳ። 📘"ፒያሳ ማሕሙድ ጋ ጠብቂኝ" መጽሐፍ