Amharic book store
前往频道在 Telegram
እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን መፅሀፎች ማግኘት ይችላሉ 🎯ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት ለማግኘት ይቀላቀሎ ቻናሉን ማጋራት አይዘንጋ 🙏 🙏 🙏
显示更多未指定国家未指定类别
458
订阅者
无数据24 小时
+197 天
+20330 天
帖子存档
ኪስህ ቢነጣ፤መሄጃ ብታጣ ፒያሳ እንደ ቦሌ "ሂድ ከዚህ!" ብላ ካለሰፈሩ እንደመጣ ውሻ አታደርግህም።በመሰረቱ ቦሌ ብዙ ፎርጂድ የቦሌ ልጆች እየተሳቀቁ የሚስቁባት ሰፈር እንደሆነች ልንገርህ።
ፒያሳ ግን 32 ጥርስና 12 ጥርስ ያላቸው ዜጎች እኩል የሚስቁባት ቦታ ናት።"የቦሌ ልጅ የለውም አባይ" ሲባል ሰምተህ ይሆናል፤የፒያሳ ልጅ ደግሞ የለውም ፎርጂድ።ድሃና ሀብታም እየተጋፉ የሚዝናኑበት ድንቅ ስፍራ ናት፤ፒያሳ።
📘"ፒያሳ ማሕሙድ ጋ ጠብቂኝ" መጽሐፍ
