قناة أبي عبدالله السلفي
Ir al canal en Telegram
منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
197
Suscriptores
Sin datos24 horas
-57 días
-530 días
Archivo de publicaciones
◈እኛ ወጣቶችን እንዲህ በማለት እናበረታታለን፦
ከአንድ በላይ (ሚስቶችን) እንዲያገቡ
አንድ፣ ሁለት፣ ሦስት እና አራት (እስከ አራት ድረስ)
አላህ ባሪያዎችን (አገልጋዮችን) ካመጣ ደግሞ፦ "ከባሪያዎቹ የፈለግከውን ያህል ውሰድ" እንላለን!
ይህም ልጆች እንዲበዙና የኡማው (የሕዝቡ) ቁጥር እንዲጨምር ነው ።
◈ምክንያቱም ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይሁን) እንዲህ ብለዋልና፦ 💬
"አፍቃሪና ወላድ የሆኑ ሴቶችን አግቡ፤ እኔ በትንሣኤ ቀን በሌሎች ነቢያት ፊት በእናንተ ብዛት እኩራለሁና።
◈ኢብኑ ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸው) 📚
ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ
►👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_Abdullah3633
✨⭐️🌙 ኢድ ሙባረክ 🌙⭐️✨
┏━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━┓
┃ ✨ 1447ኛው ሂጅራ ✨ ┃
┗━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━┛
✨ አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ! ✨
ውድ የሱና ወንድሞችና እህቶቼ፣ እንኳን ለ1447ኛው
የኢድ አል-አድሃ (የአረፋ) በዓል፣ እንኳን ለዚህ ታላቅና
የተባረከ የደስታ ቀን በሰላም አደረሳችሁ!
⚡︎━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━⚡︎
አላህ የኢማን ጥንካሬን ይለግሰን፣
መልካም ስራዎቻችንን በሙሉ
ከእርሱ ዘንድ ተቀባይነት ያላቸው
ያድርግልን።
⚡︎━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━⚡︎
✨ تقبل الله منا ومنكم ✨
(አላህ ከእኛም ከእናንተም መልካም ስራን ይቀበል)
🕌 መልካም የኢድ በዓል! 🕌
💐🌿💐🌿💐🌿💐🌿💐🌿💐🌿
https://t.me/Abu_Hanifa_1446
https://t.me/Abu_Hanifa_1446
♦️| በሰው ሀገር ዒድ የምታሳልፉ አብሽሩ ያልፋል።
— ውድ ሰለፊይ ወንድም እህቶቼ እንደሚታወቀው ይህንን የተከበረውን አመታዊ በዓል አሸኛኘታችን እንደየ ሁኔታው ይለያያል፤ ማለትም አንዱ ከቤተሰቡ ጋር በመሆን ዒዱን ኢያከበረ ኢየተደሰተ ይውላል።
— ሌላኛው ደሞ ሰው እረፍት አድርጎ ሲደሰት ኢየዋለ እሱ ሰራተኛ ሁኖ ሲለፋ ይውላል፤ ሰው ከአባትና እናቱ ተሰባስቦ ሲደሰት እሱ ብቻውን በሐዘን ተውጦ የሚከፋበት ቀን ይሆናል።
— በተለይ ወደ ውጩ ሀገር የተሰደዱ እህት ወንድሞች ሰው በሶፋው ተንደላቆ፣ ፈርሰስ ብሎ ስጋውን ኢየበላ፣ እነሱ ግን የተቀጠሩበትን የስራ አይነት ኢየሰሩ በትካዜ ተውጠው ይውላሉ።
— እህቶችም በዛው መልኩ ኩሽና ውስጥ ሁነው የሰራተኛ ልብሳቸውን ለብሰው ምግብን ኢያበሰሉና ኢያማሰሉ ጭስ በጭስ ሆነው ያሳልፉታል። ብቻ ነገሩ ከባድ ነው ይህንን ስሜት የሚረዳው ከዚህ በፊት በዚህ መልኩ ያሳለፈው ሰው ነው።
— እናም ወንድም እህቶች አትዘኑ።
— አብሽሩ በዚህ ዒድ በሰራተኛነት ኢያገለገላችሁ፣ ምግብ ኢያቀረባችሁ፣ እጅ ኢያሳጠባችሁ፣ ቦታ ኢያፀዳችሁ፣ እቃ ኢያጠባችሁ፣ በስራ ተጎሳቅላችሁ ብታሳልፉትም እናንተም የሆነ ቀን ሰው እናንተን ኢየኻደመ ከቤተሰባችሁ ጋር በመሆን ዒዱን በደስታ የምታሳልፉትበትና የዛሬውን ሀዘን የምትረሱበት ቀን ይመጣል።
— አትዘኑ አ'ሏህ ቀናቶችን በሰዎች መሃከል ያገለባብጣታልና ተራው እስኪደርሰን በሶብር እንጠባበቅ።
— ሌላ ደሞ ቀኑ የደስታ ቀን ስለሆነ እንደምንም ሐዘናችንን ለመዋጥ እንሞክር አጅር አለውና!
— يقول ابن حجر العسقلاني رحمه الله تعالى: إظهار السرور في الأعياد من شعار الدين. 📖 فتح الباري [٢/٤٤٣]
— ኢብኑ ሐጀር (ረሒመሁሏሁ ተዓላ) እንዲህ ይላሉ፦ "በዒድ ቀን ደስታን ማንፀባረቅ ከዲኑ መገለጫ ነው።" 📖 ፈትሑል ባሪ: 2/443
እናም አብሽሩ አትዘኑ ሐዘኑ አለፎ የደስታው ቀን ይተካልና ኢንሻአሏህ።
♦️ሼር በማድረግ የወንድም እህቶቻችንን የሐዘን ስሜት እንካፈላቸው።
|| የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Hessan
https://t.me/Abu_Hessan
🌙💫🇸🇦الله أكبر الله أكبر الله
لا إله إلا الله والله أكبر
الله أكبر ولله الحمد
الله أكبر الله أكبر الله
لا إله إلا الله والله أكبر
الله أكبر ولله الحمد
الله أكبر الله أكبر الله
لا إله إلا الله والله أكبر
الله أكبر ولله الحمد
الله أكبر الله أكبر الله
لا إله إلا الله والله أكبر
الله أكبر ولله الحمد🇸🇦💫🌙
ታላቅ የሆነ ምንዳ እንዳያመልጣችሁ!!
የዚል-ሒጃ 9ኛው ቀን የውሙ ዐረፋ ፆም
–––––
አላህ ባሪያዎቹን በብዛት ነፃ የሚያወጣበት ታላቅ የሆነ የዐረፋ (ዙልሂጃ 9ኛው) ቀን ነው
የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:-
“አላህ ባሪያዎቹን በብዛት ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት እንደ ዐረፈ ቀን አንድም ቀን የለም!…” [ሙስሊም ዘግበውታል]
የዐረፋን (ዚል-ሂጃ 9ኛውን) ቀን መፆም ያለፈውን 1 አመት እና የቀጣዩን 1 አመት ወንጀል ያብሳልና የነገው እለተ ማክሰኞ 9ኛው የዚል-ሒጃ ቀን ነውና ፆሙ እንዳያመልጣችሁ!!
የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስለ እለተ ዐረፋ ጾም ተጠይቀው እንዲህ በማለት መለሱ:- "ያለፈውን እና የቀጣዩን አመት ወንጀል ያስምራል (ይሰርዛል)።” [ሙስሊም ዘግበውታል]
የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህም ብለዋል:-
“የዐረፋን ቀን መፆም ከፊቱ ያለውን አንድ አመት እና ከኋላው ያለውን አንድ አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አድርጋለሁ።” [ሶሂሁል ጃሚዕ 3853]
ምርጥ (በላጭ) ዱዓ ማለት የዐረፋ ቀን ዱዓ ነውና ነገ ፆመኛ የሆነችሁም አጋጣሚ በበሽታና መሰል ከባድ ምክንያቶች መፆም የማትችሉም ካላችሁ ዱዓ ላይ በርቱ!!
የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:-
“ምርጥ (በላጭ) ዱዓ ማለት የዐረፋ ቀን ዱዓ ነው፣ ከተናገርኩት ነገር ሁሉ በላጩ እኔና ከኔ በፊት የነበሩ ነቢያት የተናገሩት ላ! ኢላሀ ኢለላህ ወህደሁ ላ! ሸሪከ ለሁ, ለሁል ሙሉኩ, ወለሁል ሀምድ, ወ ሁዋ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር (የሚለው) ነው!!። ትርጉሙም:- ከአንድ አላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም! እርሱም ብቸኛ ነው፣ ለእርሱም ምንም ተጋሪ የለውም!፣ ንግስናም ለእርሱ ነው፣ ምስጋና ሁሉ ለእርሱ ነው፣ እርሱም በሁሉ ነገር ላይ ቻይ የሆነ ነው።” (የሚለው ታላቅ የሆነ የተውሒድ ቃል ነው) [ትርሚዚይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ነው ብለውታል።]
🔹ነገ እለተ ማክሰኞ ግንቦት 18/2018 ዚል-ሒጃ 9ኛው የዐረፋ ቀን ነውና አደራ በፆሙም በዱዓውም አትዘናጉ!! በዱዓ እንበርተ ልዩ ቀናቶች ናቸው!!
✍🏻ኢብን ሽፋ: (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
Repost from ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ
🤲 የአረፋ ቀን ትሩፋት!
ከአዒሻ(ረ ዐ) ተይዞ ረሱል(አለይሂ ሰላም) እንዲህ ብለዋል፦
} من يوم أكثر من أن يعتق الله فيه عبدا من يوم عرفة وإنه ليدنو، ثم يباهي بهم الملاءكة فيقول ما أراد هؤلاء
➣ከዐረፋ ቀን የበለጠ አላህ ባሪያውን ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት ቀን ዬለም። እሱም ይቀርባል። ከዚያም በነርሱ መላእክቶችን ይፎካከርባቸዋል።
እንዲህም ይላል፦እነዝህ(ባሮቼ) ምን ፈልገው ነው?
عن أبي قتادة الأنصاري رضي الله عنه أن رسول الله صلى الله عليه وسلم سئل عن صوم يوم عرفة،
فقال:يكفر السنة الماضية والباقية
✅ የዐረፋ ቀንን መፆም ተጠይቀው ያለፈውን ዓመትና የመጪውን ዓመት የሁለት ዓመትን ወንጀል ያብሳል ብለዋል።
👉የአረፋ ቀንደሞ ነገ ማክሰኞ ዙልሂጃ 9 ነው።
ስለዚህ ይህ ትልቅ እድል ሊያመልጠን አይገባም ።
👉👂አዋጅ! ያልሰማ ይስማ የሰማ ያሰማ!
🌹ሼር አርጉት ባራከሏሁ ፊኩም🌹
https://t.me/wequl_Rebi_zidni_elmen
Repost from ምክር ለወጣቶች
ሀያእቸው የተገፈፈ ትውልዶች
ኢላሂ ተቃጠልንኮ ኡፍ💔
አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው ካልሆነ የጃቸውን ይስጣቸው። የተከበረውን ኒቃብ እንዳዋረዱት ያዋርዳቸው።
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
Repost from Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»
💬 ለኢድ ሰጋጅ ሴቶች አጭር መልእክት
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
Repost from Wisdom of Quran recitation
💡 ሰለፍያን በሰው አታንጠልጥል!
«እጅግ አንገብጋቢ ምክር!»
💺 ኡስታዝ ባህሩ ተካ «ሀፊዘሁላህ!»
t.me/aredualelmumeyia
t.me/aredualelmumeyia
ከእርድ ጋር በተያያዘ ወሳኝ ጥያቄና መልስ
حكم ربط أرجل الذبيحة
#الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
ጥያቄ ❓
አላህ መልካም ይዋልሎትና የተከበሩ አባት የሆኑ ሸይኽ ሆይ! ጠያቂው:- በሚታረድ ወቅት ለእርዱ እንዲመች ተብሎ የሚታረደውን እንሰሳ እግር ማሰር ብይኑ ምንድነው? እንደሚታወቀው በሚታረድ ወቅት እንቅስቃሴውን ቀንሶ የደሙን መውጣትና መሰራጨት ያቀለዋል። ይላል።
መልስ:- በጭራሽ አይታሰርም!!። መታሰሩ ስቃዩን ያበረተዋል። የእግሮቹ መንቀሳቀስ (መወራጨት) እረፍት ይሰጣቸዋል፣ ህመሙንም ያቀልላቸዋልና መታሰር የለበትም።
🎙ታላቁ የሱዑዲ ዐረቢያ ጠቅላይ ሙፍቲ ሸይኽ ዶ/ር ሷሊህ ፈውዛን አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ)
#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
✍ሰለፍዩ ጀግና
ይድረሰው ለዚያ ለሰለፊው ጀግና!!
"ሲያዩት ደስ የሚያሰኝ አቋም አለውና"
ጀግና ነው እውነትም ሀቅ ነው ሚዛኑ
ሰለፍዩ ወጣት ያምራል እሱ አቋሙ
ቁርዓን ሐድስ ነው መረጃው መስመሩ
ጀግናዬ በቂለ ወቃለ ሳይሆን ንግግሩ
በአቋሙ ቀጥ ያለ ደግሞ በተግባሩ
🎀 ያሰላምም እናትስ ወልዳለች!!
ንግግሩ የሚያምር ከተግባሩ ጋር ነው
ከአስመሳዮች መንደር እሱ የጠራ ነው
መንሐጁን ያወቀ ለእውነት የቆመ ነው።
ያ ሰለፍይ ወጣት ሚዛኑ.. ሀቅ ነው
በሱንና ያጌጠ የተውሂድ ጀግና ነው
አኽላቁ ያማረ ምርጥ ጨዋ ቀና
አለ ምርጥ ወጣት ሰለፍይ ጀግና
................
ቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/Abu_Abdullah3633
💐ሚስቱን ቤት እንድትረጋ አድርጎ
ቋሚ ስራ ባይኖረውም ቀን ስራም ቢሆን
ተሯሮጦ ቤቱን ለማስተዳደር በሚተጋ
ታታሪ ወንድ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን🤲
copy
🍃🌺🍃✿
👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_Abdullah3633
በረታለኝ ወንድሜ በመንሀጅህ ፅና አዱንያ እደሆነቸ አታላይ ናት እና ጥክር በይልኝ አንቸም የኔ ጀግና በመንሀጅሺ ፅኚ ሂወትሸ ነው እና
አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ
ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም
🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺
We're talking about 🔴 ሸይኽ አቡ ዘር ከኮምቦልቻ «ለአ ሏህ እጅ እግር.. አለውን?» 🔴 || Leve ሼር አድርጉ።. Click the link to join us! https://s.imoim.net/cdMlWY?from=copy_link
Repost from አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)
ይሄ ማብራሪያ ትክክል ማብራሪያ ነው።
ግን ይህ የሰለፎች መንሀጅ የገባው ሰው በተምይዕ አሮንቃ የተዘፈቀን ሰው አጥብቆ የሚያስጠነቅቅን አካል(ዳዒ/ሸይኽ)ወሰን አላፊ ብሎ ለመፈረጅ ይደፍራል?
ግን ተምይዕ ማለት የእንጨት ተባይ ማለት ነው ከውስጥ ስለሆነ የሚቦረቡረው ከቆሰለ ቡሃላ ነው ሚያስታውቀው
t.me/abumuazhusenedris
