es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

Ir al canal en Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
5 536
Suscriptores
Sin datos24 horas
+507 días
+36330 días
Archivo de publicaciones
Nothing is impossible for Allah. ምንም ማየልቅበት ጌታ ነው ያለን So never, never, never give up in your dua. ምንም ቢሆን በዱአችን ወይም በዱአ ላይ ተስፋ መቁረጥ የለብንም።"🤌🌸

የሚገለፀው ሳህ👍
የሚገለፀው ሳህ👍

+1
🔊 አዲስ ሙሐደራ ርዕስ፦“ስለ ቁርአን እና ልጆች” 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል-ለተሚይ ሀፊዘሁላህ 🕌 ሆሳና ቢላል መስጂድ! 🗓 ረቢዐ'ሳኒ 02 (1448) https://t.me/abuzekeryamuhamed https://t.me/abuzekeryamuhamed

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎🤚 صباح الخير 🤚

🔷ከታች ከተዘረዘሩት ኪታቦች በህይወታቹ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀራቹት ኪታብ የቱ ነው? እስኪ ንኩት እና የሚመጣላቹን የሱና ቻናሎች ይቀላቀሉ

እሺ እህት አለም🫰🏼
እሺ እህት አለም🫰🏼

እንደ አላህ ቸር የሆነ ምን አለ እንደ ቁርአን ጣፋጭ የሆነ ምን አለ ያሰላም

ይህ ስም ስልካችን ላይ የሚጠራ ከሆነ አሁንም እድለኞች ነን💧🫶🏻
ይህ ስም ስልካችን ላይ የሚጠራ ከሆነ አሁንም እድለኞች ነን💧🫶🏻

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎🖐 صباح الخير🖐

ስሙማ ነገ ሰኞ ነው እየፆምን ላጤያንስ አትሳነፉ ፁሙ

ገብቶሻላ መልዕክቱ እህትዋ👌🏻
ገብቶሻላ መልዕክቱ እህትዋ👌🏻

Repost from N/a
⭕️ ቀላል ጥያቄ ውድ ስጦታ ⁉️ 📖 ይህ ቃሪእ ሚቀራውን ሱራ (سورة) ላወቀ አካል ተወዳጅ እና ተፈላጊ የኢትዮጵያ ከ75+ የሰለፊዮችን ቻናል በነፆ እና በደስታ ይገባል‼️

ይሰማል

➼ደርስ ልጀምር ነው ግቡ t.me/nesiheti_linisa

قاعدة في الصبر (2).mp329.78 MB

this ዘመን ይረሳል ግን??
this ዘመን ይረሳል ግን??

የኔ ውድ እህት🤌🏻
የኔ ውድ እህት🤌🏻

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎🖐 صباح الخیررررر🖐