ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
Ir al canal en Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
5 557
Suscriptores
-624 horas
+337 días
+26530 días
Archivo de publicaciones
Repost from የሰለፊዮች መድረክ ملتقى السلفيون والسلفيات)
ያሰላም!!
👉ጫት ገዳይ ነው 🍃
እውነትም ለሰው ልጅ ገዳይ ነው ምግቡ ስላልሆነ
ምስማመውም ምግብነቱም ለፍየል ነው👌
አላህ ያግዛችሁ ያበርታችሁ መሻይኾቻችን
በዕልማችሁ ተጠቃሚዎች ያድርገን
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
https://t.me/salafiochimedrek124
https://t.me/salafiochimedrek124
🔰በሶያማ ከተማ በአል-ኢስላህ መድረሳ እየተቀራ ያለ ደርስ
ضلال جماعة الأحباش
ደላሉ ጀማዐቲል አህባሽ ደርስ ክፍል 7
🎙በወንድም አቡ ሱፍያን
pdfን ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/Abu_sufiyan1/1407
🔰በሶያማ ከተማ በአል-ኢስላህ መድረሳ እየተቀራ ያለ ደርስ
ضلال جماعة الأحباش
ደላሉ ጀማዐቲል አህባሽ ደርስ ክፍል 6
🎙በወንድም አቡ ሱፍያን
pdfን ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/Abu_sufiyan1/1407
🌅☀️ የጧት ዚክር🌸
اللّهُـمَّ بِكَ أَصْـبَحْنا وَبِكَ أَمْسَـينا ، وَبِكَ نَحْـيا
وَبِكَ نَمُـوتُ وَإِلَـيْكَ النُّـشُور.
#አላህ ሆይ ባንተ አነጋን ባንተም አመሸን ባንተም ህያው እንሆናለን ባንተም እንሞታለን
መቀስቀስም ወዳንተ ነው (3ግዜ)
https://t.me/salafiochimedrek124
🔰በሶያማ ከተማ በአል-ኢስላህ መድረሳ እየተቀራ ያለ ደርስ
ضلال جماعة الأحباش
ደላሉ ጀማዐቲል አህባሽ ደርስ ክፍል 5
🎙በወንድም አቡ ሱፍያን
pdfን ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/Abu_sufiyan1/1407
🔰በሶያማ ከተማ በአል-ኢስላህ መድረሳ እየተቀራ ያለ ደርስ
ضلال جماعة الأحباش
ደላሉ ጀማዐቲል አህባሽ ደርስ ክፍል 4
🎙በወንድም አቡ ሱፍያን
pdfን ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/Abu_sufiyan1/1407
Repost from የሰለፊዮች መድረክ ملتقى السلفيون والسلفيات)
ከሙብተዲዖች (ከብደዓ ባለቤቶች) ጉሩፕ ውጡ እነሱን እየተከታተልክ እየሰመሃቸው/ሻቸው አንድ ቀን በነሱ ውዴታ መውደቅህ/ሽ አይቀርምና
ብዙዎች እንደቀልድ ገብተው ተሰምጠው የቀሩት አሉ ውጡጡጡጡ ከነሱ ራቁ!!
*ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመውያ) ሀፍዘሁላህ*
መቼም በነሱ ጉሩፕ ላይ ቻናሎቻቸው ላይ የሌለ አይኖርም ናድር ከሆነ በቀር ብዙዎች ሱንዮች ሁነው ለመረጃ ወይም እስክ ምሉትን የሚያረጉትን ልስማ በምል የምገባ አይጠፋምና
ተጠንቀቁ እናንተ ሰለፍዮች
ያሉትን ስሟቸው እያለ የሚያመጣም አይጠፋም ሙሀባቸው እንደድንገት በልቦቻችሁ ውል እንዳይልባችሁ
መርዛቸው በሽታቸው እንበል እንጂ ምን ሙሀባ አላቸውና
👇👇👇
https://t.me/salafiochimedrek124
https://t.me/salafiochimedrek124
https://chat.whatsapp.com/BS2IfZR3BLt1D0cVftzRZK?mode=ems_copy_t
Repost from የሰለፊዮች መድረክ ملتقى السلفيون والسلفيات)
*قال الشيخ صالح الفوزان حفظه اللّه:*
" المرأة لا تكون حُرّة إلا بالتزام الأحكام الشرعية، الشرع حررها من الهوان حررها من الفساد حررها من كل رذيلة، ضبطها، كرمها، عززها، صانها"
• شرح كتاب الفتن والحوادث (٣٤)
_ሼኹና አሽሸይኽ ሷልህ እብን ፈውዛን ሀፍዘሁሙላህ እንዲህ አሉ_
ማንኛዋም ሴት ልጅ ነፃነትን አታገኝም (አትሆንም)
የሸርዓ አህካሞችን አጥብቃ በመያዟ ብሆን እንጂ!
#👉ሸርዓ
ከውርደት ፣ ከፈሳድ ፣ከሁሉም ቆሻሻ ተግባራቶች ነፃ አውጥቷታል
👉ደረጃዋን ከፍ አድርጓታል አክብሯታል ፣ አጠንክሯታል ፣አሊቋታል ጠብቋታልም።
በህይወት ከምትቀበርበት💦 ከጃሂልያ ጊዜ ጭቆናና መከራ ስቃይ ነፃ አውጥቷታል መብቷን ጠብቋታል
በሁሉ ነገር ላይ ከወንዶች እኩል መብትና ግዴታም እንዳላት ደነገገላት።
_👉ስለዚህ ማንኛዋም ሴት ይህንን ደረጃዋን ምታገኘው ምትጎነፀፈው የሸርዓ ህግጋቶችን አጥብቃ በመያዟና በመከተሏ በመተግበሯ ብቻ ና ብቻ ነው።_
https://t.me/salafiochimedrek124
🔰በሶያማ ከተማ በአል-ኢስላህ መድረሳ እየተቀራ ያለ ደርስ
ضلال جماعة الأحباش
ደላሉ ጀማዐቲል አህባሽ ደርስ ክፍል 3
🎙በወንድም አቡ ሱፍያን
pdfን ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/Abu_sufiyan1/1407
Repost from 🔷Abu-sufiyan al-burjiy
መጨረሻቸው ፀፀት መሆኑን እያወቅን የምናጠፋቸው ነገሮች አቤት መብዛታቸው!!
አሏህ ሆይ ከዚህ ተግባር አብቃቃን 🤲•━════✿🍃🌺🍃✿════━• የቴሌግራም #ቻናል ይቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ 🌐https://t.me/Abu_sufiyan1
🔰በሶያማ ከተማ በአል-ኢስላህ መድረሳ እየተቀራ ያለ ደርስ
ضلال جماعة الأحباش
ደላሉ ጀማዐቲል አህባሽ ደርስ ክፍል 2
🎙በወንድም አቡ ሱፍያን
pdfን ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/Abu_sufiyan1/1407
🔰በሶያማ ከተማ በአል-ኢስላህ መድረሳ እየተቀራ ያለ ደርስ
ضلال جماعة الأحباش
ደላሉ ጀማዐቲል አህባሽ ደርስ ክፍል 1
pdfን ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/Abu_sufiyan1/1407
Repost from 🔷Abu-sufiyan al-burjiy
አሳላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወባራካቱህአስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላግዎች በሙሉ እኔሆ በዚህ ቻናል የዳላሉ ጀማአቱል አህባሽ ኪታብ ደርስ በአሏህ ፊቃድ ዛሬ ማለትም በሕዳር 2 / 2018 ላይ ይጀመራል በአካል መታደም ለምትፈልጉ በሶያማ ከተማ በአል-ኢስላህ መድረሳ መታችሁ መከታተል ትችላላችሁ በኦንላይ ለመከታተል የሚትፈልጉ ከታች ባለው ሊንኪ ገብታችሁ መከታተል ትችላላችሁ 👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_sufiyan1 https://t.me/Abu_sufiyan1 https://t.me/Abu_sufiyan1 የኪታቡን pdf ለማግኘት 👇👇👇 https://t.me/Abu_sufiyan1/1407 #ደርሱን የሚሰጠው ወንድም አቡ ሱፍያን ነው #ማስታወሻ >ስለ አህባሽ ጥመት በማስረጃ ማወቅ የሚትፈልጉ እንዳያመልጣችሁ. انشر من دل على خير كفاعله >ሼር በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ ሁኑ< ⤵️ ⤵️ ⤵️ https://t.me/Abu_sufiyan1/1407
እውነታው ይህ ነው👆👆👆⤵️ ⤵️ ⤵️ ⤵️ ⤵️ https://t.me/lslahmediresaburji https://t.me/lslahmediresaburji https://t.me/lslahmediresaburji
Repost from 🔷Abu-sufiyan al-burjiy
አምስት ቤተሰብ ባለበት ቤት ውስጥ አራት ዳቦ ቢኖር
እናት……
"እኔ እኮ ዳቦ አይመቸኝም"
ብላ ለልጆቿ ታድላቸዋለች።
ክብር ለእናቶቻችን!!
🤲አላህ በህይወት ላሉት ረጅም ዕድሜ
ለሞቱት ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው🤲
⤵️ ⤵️ ⤵️
https://t.me/Abu_sufiyan1
https://t.me/Abu_sufiyan1
https://t.me/Abu_sufiyan1
Repost from 🔷Abu-sufiyan al-burjiy
من كان من فرقة إخوان المسلمين
فقد ملك شرور الأولين والآخرين
🎁 መልእክት፦
❝ከኢኽዋኑል ሙስሊሚን ቡድን የሆነ በርግጥ የመጀመሪያዎቹንም የመጨረሻዎቹንም ክፋት ሰብስቧል።❞
ከሸይኽ ሙሐመድ ሐያት ❴ ሐፊዘሁሏህ ❵
Repost from የሰለፊዮች መድረክ ملتقى السلفيون والسلفيات)
https://youtu.be/WHl6wwelOio?si=IEsbmpcUnT9xSLs4
⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️
#በተበሩክ ዙርያ ብዙ ለቀጠፈው ለአህባሽዩ ሰውዬ
በሱንዩ ወንድማችን አቡ አስማ
የተሰጠ ምላሽ ነው ለሁሉም እንድደርስ ሼር እናድርግ
#የሱና እህት ወንድሞቻችን ሁላችንም ገብተን እንከታተል ለሌሎችም ሼር እናድርግ ይህንን ወንድማችንን እናበረታተው ሀቅን ለሰዎች እንድደርስ የበኩላችንን አስተዋጽኦ እናበርክት
⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️
Repost from 🔷Abu-sufiyan al-burjiy
የኡመር ገነተን ምልጃ መከጀል!!🎙أستاذ أبو حسان محمد الكرماني حفظه الله تعالى 🎙በኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሐመድ አል-ኪርማኒይ (አላህ ይጠብቃቸው) 👇👇👇 https://t.me/Abu_sufiyan1 https://t.me/Abu_sufiyan1 https://t.me/Abu_sufiyan1
