ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
Ir al canal en Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
5 536
Suscriptores
+3124 horas
+97 días
+34230 días
Archivo de publicaciones
🌓ወንድ ልጅ እንደፈለገ ቦዝኖ ፣ አለሙን ቀጭቶ ፣ አተራምሶ ፣ ጠጥቶ ፣ አጭሶ ሁሉንም አዳርሶ ... ወደ ቀልቡ ሲመለስ በማህበረሰቡ ይከበራል። በሳል ሰው ይደረጋል። ለውጡ ምሳሌ ተደርጎ ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆናል።
🌓ሴት ልጅ ቦዝና ፣ አለሟን ቀጭታ ፣ አተራምሳ ሁሉንም አዳርሳ ወደ ቀልቧ ስትመለስ ደግሞ ... በማህበረሰቡ ማላገጫ ትሆናለች።
🔴ጨፍራ እንደፈለገች ሆና ሲበቃት ደህና ነው ሰው ለመምሰል ትጣጣራለች ... የማናውቃት መሰላት እንዴ .. ትባላለች።
🌓ይህ ስሟ እድሜ ልኳን ይከተላታል። አግብታም አደቧን ገዝታም መጠቋቀሚያ ያደርጋታል። ይህንን ሚስኪን ሰው አገኘው ብላ ትጫወትበታለች ይባላል።
🛑ምን ለማለት ፈልጌ ነው ... የሴት ልጅ ትልቁ ገፀበረከቷ ክብሯ ፣ ስክነቷ ፣ ባህሪዋ ፣ አስተዋይነቷ ፣ መሰብሰቧ ፣ ስርዓቷ ፣ አደቧ ነው። ይህንን ፀጋ ሁሌም ጠብቃ መኖር አስፈላጊዋ ነው። የሴት ልጅ ክብር በምንም አይተካም !!
በድጋሜ የተፖሰተ
T.me/abduselam_addalochy11
T.me/abduselam_addalochy11
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
በጠዋት ያሲሩናን ጋበዝኳችሁ
سورة المؤمنون || ياسر الدوسري
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
በጠዋት ያሲሩናን ጋበዝኳችሁ
سورة المؤمنون || ياسر الدوسري
🌿📚 የዒልም ፈላጊዎች ሆይ!
ትክክለኛውን የሰለፍ ሶሊሕ መንገድ በቁርአንና በሱንና ለመማር ይፈልጋሉ?
ከታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች የሚቀርቡ የዒልም የዐቂዳ የፊቅህ እና የሱንና ትምህርቶችን የምታገኙበት ቻናል እየፈለጋችሁ ነው?
ከታች ያለውን 🅙🅞🅘🅝 🅒🅗🅐🅝🅝🅔🅛 የሚለውን በመንካት እጅግ ልዩ የሆኑ ቻናሎችን ይቀላቀሉ
የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን መስራች ማነው?
⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ
መንገዱ ከገራ የአሏህ ኒዕማ (ፀጋ) ነው፤ መንገዱ አስቼጋሪ ከሆነም የአሏህ ሂክማ (ጥበብ)ነው!! ለሁሉም ነገር በማንኛውም ሁኔታ አልሀምዱሊላሂ
👉 የቢሾፍቱ ኢሬቻ ተግባራት በኢስላም ሚዛን !
ባህል በሚል ሙስሊሞችን ለማጃጃል የሚሞከርበት ቢሾፍቱ ላይ የሚከበረው ኢሬቻ በዐቅል ባልተቤቶች ስምምነት ጣኦት አምልኮ ነው ። በዚህ በአል ላይ ለዛፍ ይሰገዳል ! ለዛፍ ቅቤ ይቀባል ! ለዛፍ ከተቀባው ቅቤ ላይ መልሰው በረከትና ፈውስ ፍለጋ ይቀቡበታል ! ይህን እውነታ በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ ! ሊንኩን ስትከፍቱ ድምፁ ከፍተኛ ስለሆነ እንዳይረብሻችሁ መቀነሳችሁን አትርሱ : –
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://drive.google.com/file/d/1JUPsOCouZBGQV-3IqeUQID-CtBil1iI4/view?usp=drivesdk
የኢስላምን አስተምሮ ተውት የትኛው አእምሮ ነው ይህ ተግባር ባእድ አምልኮ አይደለም የሚለው ? ሰዎች በ21ኛው ክ/ዘመን ላይ ሆነው እንዴት ይህ አምልኮ አይደለም ይላሉ ? የሚሰግዱት እምነታችን ነው እያሉ ስለሆነ አይገርምም ። ይህ ተግባር የእነዚህ ለዛፍ ሰጋጆች እምነት መሆኑን ለማረጋገጥ በሚቀጥለው ሊንክ በመግባት ከራሳቸው አንደበት መስማት ይቻላል ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://drive.google.com/file/d/1O-GiEvNBJtLt-0YXv3T12l-aHiWpVd0U/view?usp=drivesdk
በመሆኑም እነርሱ መብታቸው ነው ። የሚገርመው የእነርሱ ሳይሆን አምልኮ አይደለም የሚሉ ተምረናል ባዮች ማስተባበያ ነው ። ለማንኛውም የአላህ ባሬያና የነብዩ ተከታይ ሙስሊሞች ሆይ ይህ ተግባር የሽርክና የኩፍር ተግባር ነውና ሸይጣን ከጎኑ አሰልፎ የጀሀነም ማገዶ እንዳያደርጋችሁ ነፍሳችሁን አድኑ ።
አላህ በተከበረው ቃሉ ከአላህ ውጪ ያሉ አካላትን ስለሚያመልኩ አካላት ሲነግረን እንዲህ ይለናል : –
{ يَا أَيُّهَا النَّاسُ ضُرِبَ مَثَلٌ فَاسْتَمِعُوا لَهُ ۚ إِنَّ الَّذِينَ تَدْعُونَ مِن دُونِ اللَّهِ لَن يَخْلُقُوا ذُبَابًا وَلَوِ اجْتَمَعُوا لَهُ ۖ وَإِن يَسْلُبْهُمُ الذُّبَابُ شَيْئًا لَّا يَسْتَنقِذُوهُ مِنْهُ ۚ ضَعُفَ الطَّالِبُ وَالْمَطْلُوبُ }
الحج ( 73 )
" እናንተ ሰዎች ሆይ! አስደናቂ ምሳሌ ተገለጸላችሁ ፡፡ ለእርሱም አድምጡት ፡፡ እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸው (ጣዖታት) ዝንብን ፈጽሞ አይፈጥሩም ፡፡ እርሱን (ለመፍጠር) ቢሰበሰቡም እንኳን (አይችሉም) ፡፡ አንዳችንም ነገር ዝንቡ ቢነጥቃቸው ከእርሱ አያስጥሉትም ፡፡ ፈላጊውም ተፈላጊውም ደከሙ "፡፡
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ከመራቸው እሱን ብቻ ከሚያመልኩ ባሮቹ ያድርገን ።
http://t.me/bahruteka
➳የጁምዐ እንደት ነበር?
◻️ኹጥባው ስለ ምን ነበር?
◾️ኻጥቡስ ማነው?
✔️ጁምዐ ከኔ ጋ አልሃምዱሊላህ ምርጥ ነበር።
➼ከኔ ጋ :-ጥሩን መከተል መጥፎን መተው
➼ኻጥቡ:- ሸይኽ ሰዒድ ሙሀመድ (ሀፊዛሁሏህ)
➾እናንተስ? በcomment አጋሩን!
|♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት
👇¶¶➴➴➴¶¶👇
🌐https://t.me/Tazkirah_for_all
