es
Feedback
Genesis Within

Genesis Within

Ir al canal en Telegram

Thoughts • Life • Everything in between — Literary Works — ◇ Genesis Z.◇ Because a person's life isn't one-dimensional 😉

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
248
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
-130 días
Archivo de publicaciones

ጥራዝ ነጠቅ እውቀት መሆኑ ነው 😏 እኔ ግን የማውቀው አለማወቄን ነው😎

Repost from N/a
A lot of my friends are victims of this syndrome 💔
A lot of my friends are victims of this syndrome 💔

I was dangerously close to naming names here 😮‍💨 —^—^—^—^—^—^—^—^—^— Forward it here since there are a bunch 😭😭

Repost from PC2- Memes
Share this to that one friend who always says እርጥብ ጋብዘኝ😁

As a channel, we needed to look like those channels doing this ... Hope you’re not tired of them.😂😂

Wouldn’t you say electricity is a hero?

Imagine a world without electricity.. 🤖 @techdaily

I hope we’ve got some TikTokers here lol

Repost from N/a
https://www.myinstants.com/en/index/et/ Trending sounds store 🤟 If there's any tiktoker here

በቁመት መመካት
​እናንት ቁመተ-ለግላጎች ሆይ፤ በምድር አጫዋቾች ላይ ልባችሁ ስለምን ይታበያል? በአንድ ወቅት አጥሮ የነበረ፣ በጊዜ ሂደት ረዝሞ ክንድ ሲያዘረጋ አይተናል። ደግሞም በርዝመቱ የሚስተካከለው ያልነበረው፣ ጊዜ ሚዛን ነውና ባልንጀሮቹ በልጠውት ሲገኙ ተመልክተናል። (በገዛ መስፈርታችሁ ሰፍራችሁ ራሳችሁን ለፈረጃችሁ፣ ወይም ደግሞ በእርግጥም በአንጻራዊነት ሆናችሁ ለምትገኙ...😁) ​ይህ ለውጥ ሁልጊዜ የማይከሰት ቢሆን እንኳ፣ “ሰው እንደ ቤቱ እንጂ እንደ ጎረቤቱ አይኖርም” የሚለው ብሒል ለዚህ ጉዳይ አይነተኛ ማሳያ ነው ። ​በሁለቱ ጫፎች (በረጃጅሞችና በአጭሮች) መካከል የምንገኝ እኛ "መካከለኛዎቹ"፤ በሁለቱም ጎራ ያላችሁ ወገኖች በመግባባትና በመከባበር እንድትኖሩ ልናሳስባችሁ እንወዳለን። ይህ ጽሑፍ ከግፉዓን ጎን የቆመ ቢመስልም፣ ዋና ዓላማው ግን መካሰስና መተራረብ ቀርቶ ሁሉም በሰላምና በፍቅር እንዲኖር መሻት መሆኑ ይሰመርበት።😌 (ከህይወት ተሞክሮ የተቀመረ ቁም ነገር አዘል መጣጥፍ 😅😅😅) #PressRelease @GenesisSpeaks

እስቲ ተጋበዙልኝ! 😊 @Frenymusic 🔥🔥🔥

ባሻገር - Beyond || Freny Music @Frenymusic

Repost from N/a
https://dialed.gg/sound This is such a fun website lol

እነሆ መንቶ ግጥም:- ሞት ነገር ሲፈልግ አይሰጥ ፋታ፣ ይልካል በዚህ ወይ በዚያ በሽታ። — ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ

እኔ ገንዘብን ሳሳድድ፣ ሞት እኔን ሲያሳድድ፣ ቀረሁ በድድ። — ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ

… ያዘጋጀነውን ሽልማት ለአሸናፊያችን አስረክበናል። ደንብና ግዴታዎች ተፈጻሚ ሆነዋል! 😀 @Ssmlb1

ዛሬ ማንን እንዳገኘሁ አታምኑም! 😁 ​"ምን ልሁንልሽ… ምን ትሆኚልኝ?" ​ለማታውቋቸው፣ እኚህ ሰው በቲክቶክ መንደር ታዋቂ ሰው ናቸው። ለበዓል እረፍት ብዬ ወደ ደብረ ብርሃን ባመራሁበት አጋጣሚ እኒህን ትልቅ ሰው አገኘኋቸው! ለካስ የዚያው አካባቢ ሰው ኖረዋል፤ atleast እኔ ያገኘኋቸው እዛው ነው። በጣም የሚገርም አጋጣሚ ነበር። ​እኔ ቀድሜ ሰላም አልኳቸው፤ እሳቸውም በፈገግታ የታጀበ ሞቅ ያለ ሰላምታ መለሱልኝ። ከቤተሰብ ጋር ባልሆን ኖሮ ፎቶ ተነስተን እልክላችሁ ነበር! 😭😭 እሳቸው ግን አድናቂዎቻቸው እንደበዙ ስለተረዱ መሰለኝ፣ ለቤተሰቦቼ ሁሉ በመደዳ ነበር ሰላምታ የሰጡት። የሚገርመው ግን ቤተሰቦቼ "ታውቃቸዋለህ እንዴ?" ብለው እስኪጠይቁኝ ድረስ ማንነታቸውን አላወቁም ነበር። እኔም የቲክቶክ ዝነኛ መሆናቸውን ስነግራቸው ተደነቁ። ​በውነቱ ... እንኳን ለበዓል መጣሁ! እንኳንም ዛሬ class አልነበረ! 😅
It was such an unexpected encounter.
#GuessWhoIRanInto @GenesisSpeaks

ገጣሚውን ለነገረኝ በዓሉን በማስመልከት …

የተራበ ነብር ከሩቅ ተመልክታ፣ ሚዳቋ ጸለየች... ‹‹አውጣኝ! አውጣኝ!›› አለች፣ ለፈጠራት ጌታ። ነብሩም ተርቦ፣ ወደ አምላኩ ቀርቦ፣ ሚዳቆዋን አይቶ፣ አንጀቱ ከሆዱ እንደተጣበቀ፣ ፈቅዶ እንዲሰጠው አምላኩን ጠየቀ። የሁለቱም አምላክ ​የሁላችን ሰሪ፣ ጸሎታቸውንም ሰማቸው ፈጣሪ፤ አምላክም በድምፁ ሚዳቆዋን አላት፦ ‹‹እሩጠሽ አምልጪ ከበረታው ጠላት።›› ​ነብሩንም አለው፦ ‹‹እሩጥ ተከተላት፣ ምግብህ አርገህ ብላት።›› ሚዳቆዋ ስትሮጥ፣ ከነብር ለማምለጥ፤ ነብሩም ሲከተላት፣ ሆዱን ሊሞላባት። ​ቋጥኙን ስትዘል እግሯ ተስፈንጥሮ፣ ሆዱን ብትረግጠው የተኛው ከርከሮ፤ ከእንቅልፉ ሲነቃ ልክ ሲደነብር፣ ጉሮሮውን ያዘው የፀለየው ነብር። ​‹‹አውጣኝ›› ያለው ወጥቶ፣ ‹‹አብላኝ›› ያለው በላ፤ ሳይጸልይ ያደረው ከርከሮ ተበላ!
https://telegra.ph/ሳይጸልዩ-ማደር-04-13 #StoryTime @GenesisSpeaks