es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

MMKC Youth

MMKC Youth

Ir al canal en Telegram

“አይሁድ ብንሆን የግሪክ ሰዎችም ብንሆን ባሪያዎችም ብንሆን ጨዋዎችም ብንሆን እኛ ሁላችን በአንድ መንፈስ አንድ አካል እንድንሆን ተጠምቀናልና። ሁላችንም አንዱን መንፈስ ጠጥተናል።” 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥13

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
609
Suscriptores
Sin datos24 horas
+17 días
+1230 días
Archivo de publicaciones
ሰላም ቤተሰብ! ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም "የላዩን እሹ" በሚል ሀሳብ ከቆላስይስ መጽሐፍ ከመጋቢ አበበ ስዩም ጋር መማር የጀመርነውን ትምህርት እንቀጥላለን። 11፡30 መጽሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደ
ሰላም ቤተሰብ! ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም "የላዩን እሹ" በሚል ሀሳብ ከቆላስይስ መጽሐፍ ከመጋቢ አበበ ስዩም ጋር መማር የጀመርነውን ትምህርት እንቀጥላለን። 11፡30 መጽሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተር ይዘን እንምጣ።

ሰላም ቤተሰብ! ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም "የላዩን እሹ" በሚል ሀሳብ ከቆላስይስ መጽሐፍ ከመጋቢ አበበ ስዩም ጋር መማር የጀመርነውን ትምህርት እንቀጥላለን። 11፡30 መጽሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተር ይዘን እንምጣ። በተጨማሪ የፊታችን እሁድ ጥቅምት 2 ወርሃዊ የሕብረት ጊዜአችን ነው። ከአምልኮ በኋላ ግራውንድ እንገናኝ። መልካም ቀን 😊 MMKCY

photo content

ሰላም ቤተሰብ የዛሬ ፕሮግራማችን መንገዶች ስለሚዘጋጉ አይኖረንም። በያለንበት መልካም የጸሎት ጊዜ ይሁንልን። ተባረኩ 😊 [MMKCY]

photo content

ሰላም ቤተሰብ! ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም አይኖረንም። መልካም ቀን 😊 MMKCY

ሰላም ቤተሰብ! ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም "የላዩን እሹ" በሚል ሀሳብ ከቆላስይስ መጽሐፍ ከመጋቢ አበበ ስዩም ጋር መማር እንጀምራለን። መጽሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተር ይዘን እንምጣ። 11:30 እንገናኝ። መልካም ቀን 😊 MMKCY

ሰላም! እንኳን ለ2018 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ ዛሬ ቅዳሜ አዳጊ ወጣቶች እና ወጣቶች በአንድነት እግዚአብሔርን ለማመስገን፣ ለማወደስ፣ የላዩን ለማሰብ ተቀጣጥረናል። ለዛም ሀበሻ ልብስ/ነጭ ልብስ ለብሰን 9:00 እንገናኝ። መልካም ቀን 😊 MMKCY

መስከረም 3 ደረሰ! 😁 አዳጊ ወጣቶች እና ወጣቶች በአንድነት እግዚአብሔርን ለማመስገን፣ ለማወደስ፣ የላዩን ለማሰብ፣ አዲሲቷን ኢየሩሳሌምን በመናፈቅ ነገ ቅዳሜ 9:00 ላይ ተቀጣጥረዋል። መቅረት አ
መስከረም 3 ደረሰ! 😁 አዳጊ ወጣቶች እና ወጣቶች በአንድነት እግዚአብሔርን ለማመስገን፣ ለማወደስ፣ የላዩን ለማሰብ፣ አዲሲቷን ኢየሩሳሌምን በመናፈቅ ነገ ቅዳሜ 9:00 ላይ ተቀጣጥረዋል። መቅረት አይታሰብም! ነገ እንገናኝ 🤗🤗🤗 መልካም አዲስ ዓመት

ወዳጆች፦ ዛሬ የአርብ ወጣት ፕሮግራም አይኖርም፤ ነገ በጋራ የአዲስ ዓመት ፕሮግራም 9:00 ይኖረናል። ተባረኩ

የፊታችን ቅዳሜ መስከረም 3/2018 ዓ.ም 9፡00:-ጌታን በጋራ በጸሎት፣ በቃል፣ በዝማሬ...እናመልካለን።
የፊታችን ቅዳሜ መስከረም 3/2018 ዓ.ም 9፡00:-ጌታን በጋራ በጸሎት፣ በቃል፣ በዝማሬ...እናመልካለን።

ውድ ወጣቶች፦ “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” ሮሜ 11፥36 የበረከት ዓመት ከነመላ ቤተሰባችሁ ይሁንላችሁ። ተባረኩ

ሰላም ዛሬ ከ10:00 ጀምሮ የአምልኮ ምሽት ከቤተክርስቲያናችን የአምልኮ ቡድኖች ጋር ይኖረናል ሁላችንም እንገኝ ። ተባረኩ [MMKCY]

ሰላም "ስለ ምን ትጨነቃላችሁ?" በሚል ሀሳብ ዛሬ አርብ አብረን ከ11:00 ጀምሮ እሰከ 1:30 የወጣት ፕሮግራማችን ክፍል 2 ይቀጥላል። እስከምንገናኝ ድረስ መልካም ውሎ! [MMKCY]

ሰላም "ስለ ምን ትጨነቃላችሁ?" በሚል ሀሳብ ዛሬ አርብ አብረን ከ11:00 ጀምሮ እሰከ 1:30 የወጣት ፕሮግራማችን ይቀጥላል። እስከምንገናኝ ድረስ መልካም ውሎ! [MMKCY]

የ12ኛ ክፍል ፈተና (ማትሪክ) የወሰዳችሁ ሁሉ ተገኙ ...

Campus Age Program Closing Blessing Youth For Christ Wrapping up our last campus ministry program for this summer, let’s unit
+1
Campus Age Program Closing Blessing Youth For Christ Wrapping up our last campus ministry program for this summer, let’s unite for our closing gathering! Timeline- Tuesday afternoon(8:00) Lunch will be served at church

ሰላም! እንዴት ናችሁ? ዛሬ አርብ "የላዩን እሹ" በሚል መሪ ቃል የምንጀምር ሲሆን ፕሮግራማችን ከ11:00 -1:30 ይሆናል። በዚህ ለወጣቶች በተዘጋጀ ተከታታይ ትምህርት ላይ መገኘት በዘመን መጨረሻ ላይ ላለን ሁላችን የላዩን የምናስብበት ነውና መቅረት አይታሰብም! (ቆላስይስ 3÷1) ተባረኩ!