MMKC Youth
الذهاب إلى القناة على Telegram
“አይሁድ ብንሆን የግሪክ ሰዎችም ብንሆን ባሪያዎችም ብንሆን ጨዋዎችም ብንሆን እኛ ሁላችን በአንድ መንፈስ አንድ አካል እንድንሆን ተጠምቀናልና። ሁላችንም አንዱን መንፈስ ጠጥተናል።” 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥13
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
609
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+17 أيام
+1230 أيام
أرشيف المشاركات
609
ሰላም ቤተሰብ!
ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም "የላዩን እሹ" በሚል ሀሳብ ከቆላስይስ መጽሐፍ ከመጋቢ አበበ ስዩም ጋር መማር የጀመርነውን ትምህርት እንቀጥላለን። 11፡30 መጽሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተር ይዘን እንምጣ።
609
ሰላም ቤተሰብ!
ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም "የላዩን እሹ" በሚል ሀሳብ ከቆላስይስ መጽሐፍ ከመጋቢ አበበ ስዩም ጋር መማር የጀመርነውን ትምህርት እንቀጥላለን። 11፡30 መጽሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተር ይዘን እንምጣ።
በተጨማሪ የፊታችን እሁድ ጥቅምት 2 ወርሃዊ የሕብረት ጊዜአችን ነው። ከአምልኮ በኋላ ግራውንድ እንገናኝ።
መልካም ቀን 😊
MMKCY
609
ሰላም ቤተሰብ!
ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም "የላዩን እሹ" በሚል ሀሳብ ከቆላስይስ መጽሐፍ ከመጋቢ አበበ ስዩም ጋር መማር እንጀምራለን። መጽሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተር ይዘን እንምጣ። 11:30 እንገናኝ።
መልካም ቀን 😊
MMKCY
609
ሰላም! እንኳን ለ2018 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ
ዛሬ ቅዳሜ አዳጊ ወጣቶች እና ወጣቶች በአንድነት እግዚአብሔርን ለማመስገን፣ ለማወደስ፣ የላዩን ለማሰብ ተቀጣጥረናል። ለዛም ሀበሻ ልብስ/ነጭ ልብስ ለብሰን 9:00 እንገናኝ።
መልካም ቀን 😊
MMKCY
609
መስከረም 3 ደረሰ! 😁
አዳጊ ወጣቶች እና ወጣቶች በአንድነት እግዚአብሔርን ለማመስገን፣ ለማወደስ፣ የላዩን ለማሰብ፣ አዲሲቷን ኢየሩሳሌምን በመናፈቅ ነገ ቅዳሜ 9:00 ላይ ተቀጣጥረዋል።
መቅረት አይታሰብም!
ነገ እንገናኝ 🤗🤗🤗
መልካም አዲስ ዓመት
609
ውድ ወጣቶች፦
“ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” ሮሜ 11፥36
የበረከት ዓመት ከነመላ ቤተሰባችሁ ይሁንላችሁ።
ተባረኩ
609
ሰላም
"ስለ ምን ትጨነቃላችሁ?" በሚል ሀሳብ ዛሬ አርብ አብረን ከ11:00 ጀምሮ እሰከ 1:30 የወጣት ፕሮግራማችን ክፍል 2 ይቀጥላል። እስከምንገናኝ ድረስ መልካም ውሎ!
[MMKCY]
609
ሰላም
"ስለ ምን ትጨነቃላችሁ?" በሚል ሀሳብ ዛሬ አርብ አብረን ከ11:00 ጀምሮ እሰከ 1:30 የወጣት ፕሮግራማችን ይቀጥላል። እስከምንገናኝ ድረስ መልካም ውሎ!
[MMKCY]
609
+1
Campus Age Program
Closing Blessing
Youth For Christ
Wrapping up our last campus ministry program for this summer, let’s unite for our closing gathering!
Timeline- Tuesday afternoon(8:00)
Lunch will be served at church
609
ሰላም! እንዴት ናችሁ?
ዛሬ አርብ "የላዩን እሹ" በሚል መሪ ቃል የምንጀምር ሲሆን ፕሮግራማችን ከ11:00 -1:30 ይሆናል። በዚህ ለወጣቶች በተዘጋጀ ተከታታይ ትምህርት ላይ መገኘት በዘመን መጨረሻ ላይ ላለን ሁላችን የላዩን የምናስብበት ነውና መቅረት አይታሰብም! (ቆላስይስ 3÷1)
ተባረኩ!
