ይሹሩን • ישרון
Open in Telegram
«ɴᴏɴ ɴᴏᴠᴜᴍ ᴅᴇᴜᴍ ᴄᴏʟɪᴍᴜs, sᴇᴅ ᴜɴᴜᴍ ᴇᴛ ᴇᴜɴᴅᴇᴍ ᴅᴇᴜᴍ ǫᴜɪ ᴀʙ ɪɴɪᴛɪᴏ ғᴜɪᴛ..» ✠ ᴄʜʀɪsᴛᴜs ᴅᴏᴍɪɴᴜs ᴇsᴛ ✠
Show more1 650
Subscribers
-324 hours
+87 days
+1430 days
Posts Archive
1 651
Tbh ምንም refutation አይኖረውም! በጣም መልስ ከሰጠ he'll say እኛ ሰው አልተሰቀለም አንልም ነገር ግን ሌላ ሰውን አመሳስሎባቸው ነው ይላል then የገዛ አምላኩን እንኳን በቅጡ ማመን እንዳይችል ሆኖ ይቀራል
How are you gonna trust a God ክርስትናን አጭበርብሮ የመሰረተ?
1 651
AAU፣ASTU እና AASTU ለመግባት አስበዋል ? ሁሉም ሰው እዚህ እንገባለን ብሚልበት ሰዓት እና ውድድሩ ባየለበት ሰዓት የአምና እና ካቻምና ፈተና ሳይሰሩ ሊገቡ ነው? ለዚህ ትልቅ መፍትሄ uatprep.com ይዞ መጥቷል።
👉 የ2016፣2017 እና አይቀሩም የተባሉ ከፈተናው ጋ related የሆኑ የAAU UAT ፈተና ከነ ሙሉ Explanation!
👉 የ 2007፣ 2016፣ 2017 እና related የASTU እና AASTU መግብያ ፈተና ከነ ሙሉ Explanation!
ይዘንላችሁ ብቅ ብለናል።
👉 በቅርብ ደሞ ከሰዓት በፊት እና ቡኋላ የነበሩ ፈተናዎችልዩ ልዩ ተደርገዉ ይለቀቃሉ!
ለጓደኛዎ፣ ለልጆው እና ለወዳጅዎ ሼር አድርገው በትላልቆቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲማሩ እድሉን ያመቻቹ!
https://uatprep.com/
1 651
«መሀይም በሆነች በዚህች ከንቱ አለም
ሰርቆ የበላ እንጂ፡ ተምሮ ያደገ የለም»
ይሄንን ግጥም የሆነ ወረቀት ላይ ፅፌው አገኘሁት🤣 ምን ይሄኔ ፈተና ወድቄ ነው ይሄን የፃፍኩት😂
1 651
ሁለተኛ አካወንቴን hack ተደርጌያለሁ እና ማን ጋር እንደሆነ ራሱ አላውቅም ግን አንዳንድ ነገር እየተለቀቀበት እያየሁ ነበርና ከደሙ ንፁህ ነኝ
ላጠፋው ሞክሬ ነበር ግን phone number ምናምን ሁላ ቀይሯል እና ማጥፋት አልቻልኩም😒 i loved that account አሁን ግን የለም እኔ ጋ 🥀
1 651
https://vt.tiktok.com/ZSV7cdH9y/
https://vt.tiktok.com/ZSV7cdH9y/
«ዓመተ ጂሀድ» ለካ ለዚ ነው ዓመተ ምህረት ይቀየርልን ያሉት 😁 እየገባችሁ like, share, copylink 🔗, repost አድርጉት❤️
1 651
Anyway በዚ ሀሳብ ላይ አንድ ቪድዮ እለቃለሁ እስቲ..እና ደግሞ ዛሬ it is interdenominational በርግጥ አንዱ Orthodoxy ብዙ sectኦች አሏት የሚመስል ቪድዮ ሰርቷልና ለሱ መልስ ነገር እለቅላችኋለሁ።
ግን አካወንቴን copylink አድርጉት
1 651
PoV Muslims: «የክርስትና ጀማሪ ጳውሎስ ነው...»
ከዛ ትንሽ ቆይተው ደግሞ «ጳውሎስ ክርስትያን አደለም» ብለው live ይገባሉ።
ክላሽ አላረገም?
1 651
ክቡራት ወ ክቡራን፣ ፍቁራት ወ ፍቁራን... «ስለዚያች ቀንና ሰዓት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አያውቅምን?» በሚል ርዕስ አጠር ያለች ቪድዮ ነች እየገባችሁ like, share, copylink 🔗, repost ምናምን አድርጉልኝ❤️🤚
https://vt.tiktok.com/ZSVnS9q6q/
https://vt.tiktok.com/ZSVnS9q6q/
https://vt.tiktok.com/ZSVnS9q6q/
1 651
ፊልጵስዩስ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። ⁷ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስይጠብቃል።
