en
Feedback
Irshad Wave

Irshad Wave

Open in Telegram

Irshad Wave And Promotion (ኢርሻድ ዌቭ እና ፕሮሞሽን) ለመመዝገብ ሊንኩን በዚህ መላክ ትችላላችሁ። 👇👇 t.me/Abu_Firdawus t.me/Abu_Firdawus

Show more
333
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1130 days
Posts Archive
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ማስታወሻ ለኢርሻድ ዌቭ አባላት በሙሉ ባጋጠመን ግላዊ ሃጃ ምክንያት ለብዙ ጊዚያት የዌቭ ሥራ አቁመናል እያልን በታላቅ ትህትና እናሳውቃለን። ስለዚህ ከዛሬ ጀምሮ የዌቭ ማስታወቂያ በቻናላችሁ ላይ መልቀቅ እናቆማለን።
ወሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱ።
t.me/Irshad_Wave t.me/Irshad_Wave

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ማስታወሻ ለኢርሻድ ዌቭ አባላት በሙሉ ባጋጠመን ግላዊ ሃጃ ለብዙ ጊዚያት የዌቭ ሥራ አቁመናል እያልን በታላቅ ትህትና እናሳውቃለን። ስለዚህ ከዛሬ ጀምሮ የዌቭ ማስታወቂያ በቻናላችሁ መልቀቅ እናቆማለን። ወሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱ።

ሁላችሁም ተሳተፉ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ ጠቃሚ የሱና ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል። ጥያቄ 1፦ እያንዳንዱ ሰው በቀኝና በግራው በኩል ሆነው የሚሰሩትን መልካም እና መጥፎ ስራዎች የሚመዘግቡ ሁለት መላእክት አሉት።

ሁላችሁም ተሳተፉ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ ጠቃሚ የሱና ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል። ጥያቄ 1፦ እያንዳንዱ ሰው በቀኝና በግራው በኩል ሆነው የሚሰሩትን መልካም እና መጥፎ ስራዎች የሚመዘግቡ ሁለት መላእክት አሉት።

ለትንሽ ጊዜ ብቻ የሚቆይ አዲስ ቅናሽ ከ 800 በላይ Member ያላቸውን ቻናሎች እንቀበላለን።

ሁላችሁም ተሳተፉ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ ጠቃሚ የሱና ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል። ጥያቄ ፦ የሸዋል 6 ቀናት ጾም የግድ ተከታታይ መሆን አለባቸው፤ መቆራረጥ አይቻልም።

عيدكم مبارك! تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال! ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን! አላህ ከእኛም ከእናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!! በድጋሚ ዒድ ሙባረክ!!          የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Amharic_Hadith

ሁላችሁም ተሳተፉ ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው  ብዙ ጠቃሚ የሱና ቻናሎችን Add የሚለውን በመጫን ያገኛል። ጥያቄ ዘካተል ፊጥር ትክክለኛ ጊዜው የዒድ ሰላት ከመሰገዱ በፊት ነው።

ረመዳን መጨረሻ ላይ የሚከበረው በዓል ምን ተብሎ ይጠራል?

ረመዳን መጨረሻ ላይ የሚከበረው በዓል ምን ተብሎ ይጠራል?

اللَّهمَّ إنّكَ عَفوٌّ تُحِبُّ العَفوَ فاعْفُ عَنِّي.

ሁላችሁም ተሳተፉ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው ከጀርባው ጠቃሚ ነገር ያገኛል። ጥያቄ መላእክት የተፈጠሩት ከብርሃን (ከኑር) ነው።

ለይለቱል ቀድር بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْرِ እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡ وَمَا أَدْرَاكَ مَا لَيْلَةُ الْقَدْرِ መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ? لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡ تَنَزَّلُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ فِيهَا بِإِذْنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمْرٍ በእርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ (ጂብሪል) በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡ سَلَامٌ هِيَ حَتَّىٰ مَطْلَعِ الْفَجْرِ እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡ (📚ሱረቱ አል-ቀድር ሙሉ) ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ قَامَ لَيْلَةَ الْقَدْرِ إِيمَانًا وَاحْتِسَابًا ، غُفِرَ لَهُ مَا تَقَدَّمَ مِنْ ذَنْبِهِ،﴾ “የለይለተል ቀድርን በኢማንና ከአላህ አጅር በመፈለግ የቆመ ከዚህ በፊት የሰራው ወንጀል በሙሉ ይማርለታል።" (📚ቡኻሪ 1901 ሙስሊም 760 ዘግበውታል) ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿﴿تَحَرَّوْا لَيْلَةَ القَدْرِ في العَشْرِ الأواخِرِ مِن رَمَضانَ﴾ “ለይለተል ቀድርን በመጨረሻ አስር የረመዳን ቀናቶች ውስጥ ፈልጉት።” (📚ሙስሊም ዘግበውታል 1169) ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ فلتمِسوا ليلةَ القدرِ آخرَ ليلةٍ مِن رمضانَ. “ለይለተል ቀድርን በመጨረሻ የረመዳን ሌሊት ላይ ፈልጉት።” (📚ሶሂህ አልጃሚ: 1238) አዒሻ (رضي ﷲ عنها) እንደምትናገረው የአላህ መልዕክተኛን (ﷺ) ለይለተል ቀድር እንደሆነ ከተሰማኝ ምን እንደምል አሳውቁኝ ስላቸው…  እንዲህ በይ አሉኝ፦  ﴿اللَّهمَّ إنّكَ عَفوٌّ تُحِبُّ العَفوَ فاعْفُ عَنِّي﴾ “አላህ ሆይ አንተ በእርግጥም ይቅር ባይ ነህ ይቅር ማለትንም ትወዳለህ። ስለሆነም እኔን ይቅር በለኝ።” (📚ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል: 3850)          የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Tawhid_And_Sunah

"አንድን ፆመኛ ያስፈጠረ ሰው ካስፈጠረው ፆመኛ ምንም ሳይቀንስበት ያስፈጠረውን ፆመኛ ያህል አጅር ያገኛል።"

"አንድን ፆመኛ ያስፈጠረ ሰው ካስፈጠረው ፆመኛ ምንም ሳይቀንስበት ያስፈጠረውን ፆመኛ ያህል አጅር ያገኛል።"