en
Feedback
ELEVATE SKILL

ELEVATE SKILL

Open in Telegram

Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055

Show more
1 072
Subscribers
-124 hours
+47 days
+430 days
Posts Archive
skill የምትማሩት ለፈተና አደለም ለስራ ነው🤔 አንድ ሰው ምግብ 🧑‍🍳መስራት የሚለማመደው ሰርቶ ለመብላት እንጂ ለፈተና አደለም🍽️ skill እንደዛው ነው ሰርታችሁ ገንዘብ ለማግኘት ስለዚህ
skill የምትማሩት ለፈተና አደለም ለስራ ነው🤔 አንድ ሰው ምግብ 🧑‍🍳መስራት የሚለማመደው ሰርቶ ለመብላት እንጂ ለፈተና አደለም🍽️ skill እንደዛው ነው ሰርታችሁ ገንዘብ ለማግኘት ስለዚህ 🤑 Be focus 🔥 Be Discipline 🔥 Be consistency 🔥 And Grow with elevate 🏆

🚨 OFFICIAL ANNOUNCEMENT – SECOND ROUND CLASSES 🚨 🎓 The wait is over! Elevate Skill is officially launching the Second Roun
🚨 OFFICIAL ANNOUNCEMENT – SECOND ROUND CLASSES 🚨 🎓 The wait is over! Elevate Skill is officially launching the Second Round of Classes for all courses. 📅 Classes Begin: This Next Monday Get ready for structured, practical, and professional learning. 📝 COMPLETE REGISTRATION REQUIREMENT (MANDATORY) All Registered students must complete physical registration this weekend at the Elevate Skill office. Please bring: 📸 Two (2) passport-size photos 🪪 Personal identification or ID ⚠️ Registration must be completed before classes start. 📚 Class Schedule The detailed schedule for each course will be shared before Monday. Please ensure your contact information is active to receive updates. This is your moment to level up. Be ready. Be prepared. Be on time. telegram 👉 @elevateskill 📞 Contact us for more info: Telegram: @Elevateskillsupport Instagram: elevateskill.1 📧 Email: elevateskill369@gmail.com 📞 Phone: +251981807055 — Elevate Skill Management

photo content

እንኳን ለክቡር የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ 🌙 ክቡራን የElevateSkill ተማሪዎች፣ አስተማሪዎች፣ ባለሙያዎች እና አጋሮቻችን ሁሉ፣ በዚህ ክቡር የረመዳን ወር ላይ ለሁላችሁም ሰላም፣ ጤና፣
እንኳን ለክቡር የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ 🌙 ክቡራን የElevateSkill ተማሪዎች፣ አስተማሪዎች፣ ባለሙያዎች እና አጋሮቻችን ሁሉ፣ በዚህ ክቡር የረመዳን ወር ላይ ለሁላችሁም ሰላም፣ ጤና፣ በረከት እና መንፈሳዊ እድገት እመኛለሁ። ይህ ወር የትዕግስት፣ የመቻቻል፣ የአንድነት እና የራስን ማሻሻል ጊዜ ነው። እኛም እንደ ተቋም በስራችን ውስጥ ትጋት፣ ታማኝነት እና እርስ በርስ መከባበርን እንዲበረታ እንጥራለን። እነዚህ ሁሉ እሴቶች በሙያ እና በሕይወት ስኬት ላይ ከፍተኛ ሚና ያላቸው ናቸው። ረመዳን የማስተዋል እና የራስን እድገት ጊዜ ነው፤ በዚህም ወር የምንማረው ትዕግስትና ትእዛዝ በሕይወታችንና በሙያችን ላይ እንዲተገበር እንመኛለን። አላህ (ሱ.ወ) ጾማችሁን እና ጸሎታችሁን ይቀበል፤ ቤተሰቦቻችሁን በሰላምና በበረከት ይጠብቅ። 🌙 ረመዳን ከሪም! ከሰላምታ ጋር፣ አማኑኤል አብርሃም CEO, ElevateSkill           telegram 👉 @elevateskill 📞 Contact us for more info:  Telegram: @Elevateskillsupport  Instagram: elevateskill.1 📧 Email: elevateskill369@gmail.com  📞 Phone: +251981807055

4ስዓት ብቻ ቀርተውታል 2ኛው ዙር ሊዘጋ። ተመዝግበው ነገር ግን enroll ካላደረጉ በዚች 4 ሰዓት enroll ያድርጉ እናመሰግናለን @elevateskillsupport team

4Hr Left until registration close ❌ASAP✅

ተመዝግባቹህ approval እየጠበቃቹህ ያላቹህ ተማሪዎች admin approved አድርጎላቸዋል ✅ thanks

Update News ከዚህ በታች በ2ኛው ዙር ከተመዘገቡት የተማሪዎች ብዛት ዳታ መሰረት ። በሁሉም የማስተርስ ክላስ ኮርሶች በsection ለመሙላት የቀረው የተማሪ ብዛት ከዚህ በታች :- Course Name         የቀረው ተማሪ ብዛት ➡️digital marketing =2 student left ➡️Video 📽️ editing  =3 student left ➡️application development =5 student left ➡️graphics design =3 stident left ➡️web development =2 student Left Note:-  የ950 course ከዚህ ዙር ውጭ አይቀጥልም ። አሁኑኑ የአንድ ቀን ምሳህን 🍽️ ተወት አድርገህ እየተማክ ገንዘብ የምትሰራበትን ውድ የሆነውን skill enjoi እያደረክ ተማር። #በሁሉም ኮርስ full Master class Video ተዘጋጅቷል በየትኛውም ሰዓት በየትኛውም ቦታ ኮርሱን መውሰድ ትችላለህ ። ✅2 certificate ✅ 1month internship ሌሎችንም ጨምሮ ያገኛሉ ። ዛሬ ለሊት 6:00 LT registration is close ❌ join now @elevateskill ቦታ ለማስያዝ @elevateskillsupport ®Elevateskill management team

Update News ከዚህ በታች በ2ኛው ዙር ከተመዘገቡት የተማሪዎች ብዛት ዳታ መሰረት ። በሁሉም የማስተርስ ክላስ ኮርሶች በsection ለመሙላት የቀረው የተማሪ ብዛት ከዚህ በታች :- Course Name         የቀረው ተማሪ ብዛት ➡️digital marketing =4 student left ➡️Video 📽️ editing  =6 student left ➡️application development =8 student left ➡️graphics design =5 stident left ➡️web development =4 student Left Note:-  የ950 course ከዚህ ዙር ውጭ አይቀጥልም ። አሁኑኑ የአንድ ቀን ምሳህን 🍽️ ተወት አድርገህ እየተማክ ገንዘብ የምትሰራበትን ውድ የሆነውን skill enjoi እያደረክ ተማር። #በሁሉም ኮርስ full Master class Video ተዘጋጅቷል በየትኛውም ሰዓት በየትኛውም ቦታ ኮርሱን መውሰድ ትችላለህ ። ዛሬ ለሊት 6:00 LT registration is close ❌ join now @elevateskill ቦታ ለማስያዝ @elevateskillsupport ®Elevateskill management team

በስተመጨረሻም የelevateskill 2ተኛው ዙር ምዝገባ ዛሬ ለሊት 6:00(LT ) officially ይጠናቀቃል ።

ስትመዘገቡ ኔትወርክ ያስቸገራቹህ ተማሪዎች //ተማሪዎች በተመሳሳይ ሰዓት registere እያደረጉ ስለሆነ የ system መጨናነቅ ነው። ስለሆነም ቦታ ማስያዝ የምትፈልጉ Dm customer support @elevateskillsupport and Call 0981807055 ደውለው ማስያዝ ይችላሉ ።

አልመሸም ገና ነው ዳመና ነው!🌤 በአዳማ መምሸት እንጂ ደመና የሚባል ነገር አይታሰብም በህይወታችሁ ግን ዳመና ይኖራል ከግቢ ስትወጡ ከዚህ የባሰ ይሆናል ለዛ ነው በጊዜ skill ተምራችሁ ገንዘብ
አልመሸም ገና ነው ዳመና ነው!🌤 በአዳማ መምሸት እንጂ ደመና የሚባል ነገር አይታሰብም በህይወታችሁ ግን ዳመና ይኖራል ከግቢ ስትወጡ ከዚህ የባሰ ይሆናል ለዛ ነው በጊዜ skill ተምራችሁ ገንዘብ አግኙ የምንላችሁ ። ምናልባት ከየት መጀመር እንዳለባችሁም ስላለወቃችሁ ግራ ተጋብታችሁም ይሆናል። .................ግን አሁንም ህይወት አንድ እድል ሰጥቷችኋለች።በህይወት እስካላችሁ ድረስ ለመሞከር አልመሸም። እውነት ነው መንገዳችሁ በዳመና ተሸፍኖ Stuck አርጋችሁ ቆማችሁም ይሆናል። ግን አሁንም መጀመር ይቻላል። 📌registration close soon ለመመዝገብ👉https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490

Don’t get left behind! 🌅 24 Hours Remaining Good morning, family! Tomorrow at this time, registration for the Elevate Skill
Don’t get left behind! 🌅 24 Hours Remaining Good morning, family! Tomorrow at this time, registration for the Elevate Skill Masterclass will be a memory. Don't wake up tomorrow wishing you had clicked the link. What's waiting for you: Mastery of elite skills 🛠 A community of achievers 🤝 A roadmap to your next level 📈 Time left: ⏳ 24 Hours Registration Link: Register now and secure your future.

Elevate Skill Masterclass | Registration Closing! 🚀 🌅 The clock is officially ticking. We have only 2 days (48 hours) left until registration for the Elevate Skill Masterclass shuts down. This is your moment to level up and gain the edge you’ve been looking for. Status: Closing Soon ⏳ Action: Secure your spot before the link expires! Don’t sit this one out. Good luck to everyone joining the cohort! @elevateskill @elevateskillsupport 🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 Register Now!

24hr left🤝❗️❗️❗️❗️❗️❗️ Until registration

Good morning 🌅 family