4-3-3 Tech
Open in Telegram
Welcome to 4-3-3 Tech On this channel, you will find everything from the latest tech updates to helpful app reviews and powerful web tools.
Show more4 033
Subscribers
+1724 hours
+5987 days
+53630 days
Posts Archive
4 040
Repost from 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
እጅግ ልብ ሰባሪ ዜና 💔
ተወዳጁ የኪነ ጥበብ ባለሙያ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለየ 😭💔
ለረጅም አመታት በፊልሙ አለም እና በቴሌቪዥን ፕሮግራሞች በሀገራችን ዝናን ያተረፈው ነፃነት ወርቅነህ በዛሬው እለት ባደረበት ህመም ከዚህ አለም ተለይቷል
የባለ ብዙ ዘርፍ ባለሙያው ነፃነት ወርቅነህ የባለትዳር እና የ3 ልጆች አባት ነበር💔💔
ለነፃነት ወርቅነህ ቤተሰቦች እና ለመላው ኢትዮጵያውያን ወዳጆቹ 4-3-3 ስፖርት መፅናናቱን ይመኛል 😔😔😔
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
4 040
ስልካችሁ ላይ 𝐂𝐎𝐍𝐓𝐀𝐂𝐓 የሆኑ ሰዎች 𝐓𝐄𝐋𝐄𝐆𝐑𝐀𝐌 𝐀𝐂𝐂𝐎𝐔𝐍𝐓 በከፈቱ ቁጥር ... 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐓𝐄𝐋𝐄𝐆𝐑𝐀𝐌 እያለ 𝐓𝐄𝐋𝐄𝐆𝐑𝐀𝐌 አካውንታችሁን ሞልቶ ካጨናነቀባችሁ እንዴት አድርጋችሁ በቀላሉ ይሄን ችግር መፍታት እንደምትችሉ ልገራችሁ።
በመጀመርያ ወደ 𝐓𝐄𝐋𝐄𝐆𝐑𝐀𝐌 𝐒𝐄𝐓𝐓𝐈𝐍𝐆𝐒 ትገባላችሁ በመቀጠል 𝐍𝐎𝐓𝐈𝐅𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍𝐒 𝐀𝐍𝐃 𝐒𝐎𝐔𝐍𝐃𝐒 የሚል አለ እሱን ትነካላችሁ ከዛ ወደ ታች ውረድ ወረድ ስትሉ 𝐄𝐕𝐄𝐍𝐓𝐒 የሚል 𝐂𝐀𝐓𝐄𝐆𝐎𝐑𝐘 ውስጥ 𝐂𝐎𝐍𝐓𝐀𝐂𝐓 𝐉𝐎𝐈𝐍𝐄𝐃 𝐓𝐄𝐋𝐄𝐆𝐑𝐀𝐌 የሚል አለ እሱ እናተ ጋር 𝐎𝐍 ከሆነ 𝐎𝐅𝐅 ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tech_433et
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tech_433et
4 040
𝐓𝐄𝐋𝐄𝐆𝐑𝐀𝐌 ላይ ያለናተ ፍቃድ የተለያዩ ቻናሎች ላይ እና ግሩፖች ላይ እያስገቧችሁ ከተቸገራችሁ እንዴት አርጋችሁ ይሄን ችግር መፍታት እንደምትችሉ ልገራችሁ።
በመጀመርያ ወደ 𝐓𝐄𝐋𝐄𝐆𝐑𝐀𝐌 𝐒𝐄𝐓𝐓𝐈𝐍𝐆𝐒 ትገባላችሁ በመቀጠል 𝐏𝐑𝐈𝐕𝐀𝐂𝐘 𝐀𝐍𝐃 𝐒𝐄𝐂𝐔𝐑𝐈𝐓𝐘 የሚል አማራጭ አለ እሱን ትነካላችሁ ከዛ ወደ ታች ውረድ ወረድ ስትሉ 𝐈𝐍𝐕𝐈𝐓𝐄𝐒 የሚል አለ እሱን ትነኩት እና እናተ ጋር 𝐄𝐕𝐄𝐑𝐘𝐁𝐎𝐃𝐘 ላይ ከሆነ 𝐍𝐎𝐁𝐎𝐃𝐘 የሚል አለ እሱን 𝐒𝐄𝐋𝐄𝐂𝐓 አርጋችሁ ከላይ የ ✔️ ምልክት ይመጣላችዋል እሱን ንኩት አይ የኔ 𝐂𝐎𝐍𝐓𝐀𝐂𝐓 የሆኑ ሰዎች የተለያዩ ግሩፕች ላይ እና ቻናሎች ላይ ያስገቡኝ ከኔ 𝐂𝐎𝐍𝐓𝐀𝐂𝐓 ውጪ የሆኑ ሰዎች ደሞ እንዲያስገቡኝ አልፈልግም ምትሉ ከሆነ እዛው 𝐈𝐍𝐕𝐈𝐓𝐄𝐒 የሚለው ላይ ትመለሱ እና 𝐍𝐎𝐁𝐎𝐃𝐘 ላይ ያደረጋችሁትን ወደ 𝐌𝐘 𝐂𝐎𝐍𝐓𝐀𝐂𝐓𝐒 ወደሚለው ቀይሩት ( በዚ መልኩ በቀላሉ ማስተካከል ትችላላችሁ።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tech_433et
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tech_433et
4 040
ከቻት ጂፒቲ እና ከጉግሉ ጂሚኒ እንደሚበልጥ የተነገረለት አዲሱ የዲፕሲክ ሞዴል
***
በቻይና ምስረታውን አድርጎ በመላው ዓለም በአጭር ጊዜ ተደራሽ መሆን የቻለው የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ተቋሙ ዲፕ ሲክ፣ በመጪው የካቲት 'V4' የተባለ አዲስ የኤአይ ሞዴል ለማስጀመር በዝግጅት ላይ መሆኑ ተሰምቷል።
አዲሱ የዲፕ ሲክ ሞዴል በኮዲንግ እና በሶፍትዌር ሥራዎች ላይ ይበልጥ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ የተገለጸ ሲሆን፣ ይህም በበርካቶች ዘንድ እንዲጠበቅ አድርጎታል።
ሞዴሉ በኮዲንግ ላይ የሚነሱ ውስብስብ ጥያቄዎችን በተራቀቀ እና በዘመነ መንገድ የሚመልስ በመሆኑ ለኮደርስ ስልጠናዎች እና ፕሮጀክቶች አይነተኛ መፍትሔ ይዞ እንደሚመጣ ይጠበቃል።
አሁን በሥራ ላይ ከሚገኙት የአሜሪካ ኩባንያዎች እንደ ቻት ጂፒቲ እና ጂሚኒ ጋር የሚወዳደር እና በኮዲንግ አገልግሎት ደግሞ በልጦ የሚገኝ የኤአይ አገልግሎት ዲፕ ሲክ ይዞ እየመጣ ነው፡፡
ሀገራት ለኮዲንግ ስልጠናዎች ልዩ ትኩረት ሰጥተው በመስራት ላይ በመሆናቸው አዲሱ የዲፕ ሲክ ኤአይ በብዙዎች ዘንድ ተፈላጊ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡
በዚህም የዲፕ ሲክ 'V4' የተባለው የኤአይ ሞዴል በዓለም አቀፍ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ገበያው ላይ ተወዳዳሪ እንደሚያደርገው ይጠበቃል ሲል የዘገበው ሮይተርስ ነው።
በሀብተሚካኤል ክፍሉ
@Tech_433et @Tech_433et
4 040
ስልካችሁ ላይ የተለያዩ ጌሞችን ስትጫወቱ እና አፕልኬሽኖችን ስትጠቀሙ በየ መሀሉ ማስታወቂያ እየገባ የሚያስቸግራችሁ ከሆነ እንዴት አርጋችሁ በቀላሉ ምንም አይነት ማስታወቂያ ዳግመኛ እንዳይመጣ እንዴት ማድረግ እንደምትችሉ ልገራችሁ።
ይሄን ለማድረግ በመጀመርያ ወደ ስልካችሁ 𝐒𝐄𝐓𝐓𝐈𝐍𝐆 ትሄዳላችሁ ከዛ 𝐒𝐄𝐀𝐑𝐂𝐇 ማድረጊያው ላይ 𝐏𝐑𝐈𝐕𝐀𝐓𝐄 𝐃𝐍𝐒 ብላችሁ 𝐒𝐄𝐀𝐑𝐂𝐇 ታደርጋላችሁ በዚ ጊዜ 𝐏𝐑𝐈𝐕𝐀𝐓𝐄 𝐃𝐍𝐒 የሚል ፊት ለፊት ያመጣላችዋል እሱን አንድ ጊዜ ትነኩታላችሁ ከዛ 𝐏𝐑𝐈𝐕𝐀𝐓𝐄 𝐃𝐍𝐒 የሚል ይመጣላችዋል እሱን ትነኩታላችሁ በዚ ጊዜ 𝐒𝐄𝐋𝐄𝐂𝐓 𝐏𝐑𝐈𝐕𝐀𝐓𝐄 𝐃𝐍𝐒 𝐌𝐎𝐃𝐄 ይላችዋል እናተ 𝐏𝐑𝐈𝐕𝐀𝐓𝐄 𝐃𝐍𝐒 𝐏𝐑𝐎𝐕𝐈𝐃𝐄𝐑 𝐇𝐎𝐒𝐓𝐍𝐀𝐌𝐄 የሚል አለ እሱን 𝐒𝐄𝐋𝐄𝐂𝐓 ታደርጋላችሁ ከዛ ከታች መፃፍያ ቦታ አለ እዛ ላይ እንዲ ብላችሁ ትፅፋላችሁ 𝐃𝐍𝐒.𝐀𝐃𝐆𝐔𝐀𝐑𝐃.𝐂𝐎𝐌 ይሄን ከፃፋችሁ ቡሀላ ከታች 𝐒𝐀𝐕𝐄 የሚል አለ እሱን ትነካላችሁ ከዚ ቡሀላ ስልካችሁን ላይ የተለያዩ ጌምችን ስትጫወቱ እና አፕልኬሽኖችን ስትጠቀሙ በየ መሀሉ እየገባ የሚያስቸግራችሁን ማስታወቂያ ዳግመኛ አይመጣባችሁም ማለት ነው።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tech_433et
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tech_433et
4 040
በ 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 የ ባንክ ሂሳብን ከ ፉይዳ ( 𝐍𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍𝐀𝐋 𝐈𝐃 ) መታወቂያ ጋር ለማያያዝ ከታች ያሉትን ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ።
ደንበኛ የሆናችሁበትን 𝐁𝐀𝐍𝐊 ከታች ከተዘረዘሩት ዉስጥ በመምረጥ ባለ 𝟏𝟔 𝐃𝐄𝐆𝐈𝐓 የ ፋይዳ ቁጥራችሁን ( 𝐅𝐀𝐍/𝐅𝐂𝐍 ) በማስገባት ከ ፋይዳ 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 መታወቂያችሁ ጋር በቀላሉ መገናኝት ትችላላችሁ።
◼️ የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
http://cbefayda.cbe.com.et
◼️ አቢሲንይ ባንክ
http://cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect
◼️ ወጋገን ባንክ
http://fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization
◼️ አዋሽ ባንክ
http://fayda.awashbank.com
◼️ ንብ ባንክ
http://fayda.nibbank.com.et
◼️ አማራ ባንክ
http://fayda.amharabank.com.et
◼️ ኦሮሚያ ባንክ
http://bfayda.oromiabank.com
◼️ የ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ
http://my.coopbankoromiasc.com/harmonization
◼️ ስንቄ ባንክ
http://fayda.siinqeebank.com:7443
◼️ ፀሀይ ባንክ
http://fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home
◼️ ዘምዘም ባንክ
http://fayda.zamzambank.com.et
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tech_433et
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tech_433et
4 040
𝐍𝐈𝐊𝐄 በ 𝐍𝐄𝐔𝐑𝐎𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 ላይ የተመሰረተ አዲስ ጫማ ( 𝐍𝐄𝐔𝐑𝐎𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐁𝐀𝐒𝐄𝐃 𝐅𝐎𝐎𝐓𝐖𝐄𝐀𝐑 ) በይፋ አስተዋዉቋል ይሄም ጫማ ለተጠቃሚዎቹ ትኩረትን ለመጨመር እና አይሚሮን ለማረጋጋት በማሰብ የተሰራ ጫማ መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ።
ስለ ጫማዉ ገፅታ በደንብ ማወቅ ከፈለጋችሁ ከላይ ያለዉ 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 መመልከት ትችላላችሁ።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tech_433et
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tech_433et
4 040
ስንቶቻችሁ ናችሁ 𝐘𝐎𝐔𝐓𝐔𝐁𝐄 በምን ምክንያት እንደተመሰረተ ምታቁት?
𝐘𝐎𝐔𝐓𝐔𝐁𝐄 እንግዲ የተመሰረተው 𝐅𝐄𝐁𝐑𝐔𝐀𝐑𝐘 𝟐𝟎𝟎𝟓 ነበር የመሰረቱትም 𝟑 የ 𝐏𝐀𝐘𝐏𝐀𝐋 𝐂𝐎𝐌𝐏𝐀𝐍𝐘 ሰራተኞች ነበሩ እነዚ ሰራተኞች ዩቱብን የሰሩት ፍቅረኛ ለማገናኛነት ብለው ነበር በዚህም ምክንያት በህዝቡ ዘንድ ተቀባይነት አላገኝም ነበር።
ለ መጀመርያ ጊዜ 𝐘𝐎𝐔𝐓𝐔𝐁𝐄 ላይ 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 𝐔𝐏𝐋𝐎𝐀𝐃 የተደረገው 𝐀𝐏𝐑𝐈𝐋 𝟐𝟑 𝟐𝟎𝟎𝟓 ነበር 𝐔𝐏𝐋𝐎𝐀𝐃 ያደረገው ሰው እራሱ የ 𝐘𝐎𝐔𝐓𝐔𝐁𝐄 መስራች ከሆኑት ውስጥ አንዱ የሆነው 𝐉𝐀𝐖𝐄𝐃 𝐊𝐀𝐑𝐈𝐌 ነበር 𝐔𝐏𝐋𝐎𝐀𝐃 ያደረገውም 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 ርእስ 𝐌𝐄 𝐀𝐓 𝐓𝐇𝐄 𝐙𝐎𝐎𝐍 የሚል ነበር የ 𝟏𝟗 𝐒𝐄𝐂𝐎𝐍𝐃 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 ነበር ከዚ 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 ቡሀላ ብዙ ሰዎች 𝐘𝐎𝐔𝐓𝐔𝐁𝐄 ላይ 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 𝐔𝐏𝐋𝐎𝐀𝐃 ማድረግ ጀመሩ በ 𝟐𝟎𝟎𝟔 ላይ 𝐘𝐎𝐔𝐓𝐔𝐁𝐄 ብዙ ተመልካቾችን እና ተከታዮችን ማፍራት ቻለ ግን በ 𝐂𝐎𝐏𝐘𝐑𝐈𝐆𝐇𝐓 ምክንያት በጣም ብዙ ክሶች ውስጥ ገባ በ 𝐍𝐎𝐕𝐄𝐌𝐁𝐄𝐑 𝟐𝟎𝟎𝟔 ላይ 𝐘𝐎𝐔𝐓𝐔𝐁𝐄 በ $𝟏.𝟔𝟓 𝐁𝐈𝐋𝐋𝐈𝐎𝐍 ለ 𝐆𝐎𝐎𝐆𝐋𝐄 ተሸጠ ከዛ ቀስ በቀስ 𝐘𝐎𝐔𝐓𝐔𝐁𝐄 𝐏𝐀𝐑𝐓𝐍𝐄𝐑 𝐏𝐑𝐎𝐆𝐑𝐀𝐌 አስጀመረ ከዛ ብዙ ሰዎች 𝐘𝐎𝐔𝐓𝐔𝐁𝐄 ላይ 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 𝐔𝐏𝐋𝐎𝐀𝐃 እያደረጉ ገንዘብ መስራት እንዲችሉ ተደረገ በ 𝟐𝟎𝟏𝟗 ላይ 𝟏 𝐁𝐈𝐋𝐋𝐈𝐎𝐍 ወርሀዊ ተጠቃሚዎችን ማፍራት ቻለ አመታዊ ትርፉም $𝟏𝟓 𝐁𝐈𝐋𝐋𝐈𝐎𝐍 ማግኝት ቻለ አሁን ላይ 𝐘𝐎𝐔𝐓𝐔𝐁𝐄 አመታዊ ገቢው በ $𝟑𝟎 አስከ $𝟑𝟓 𝐁𝐈𝐋𝐋𝐈𝐎𝐍 እንደሚያስገባ ይነገራል።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tech_433et
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tech_433et
4 040
ስንቶቻችሁ ናችሁ 𝐘𝐎𝐔𝐓𝐔𝐁𝐄 በምን ምክንያት እንደተመሰረተ ምታቁት?
𝐘𝐎𝐔𝐓𝐔𝐁𝐄 እንግዲ የተመሰረተው 𝐅𝐄𝐁𝐑𝐔𝐀𝐑𝐘 𝟐𝟎𝟎𝟓 ነበር የመሰረቱትም 𝟑 የ 𝐏𝐀𝐘𝐏𝐀𝐋 𝐂𝐎𝐌𝐏𝐀𝐍𝐘 ሰራተኞች ነበሩ እነዚ ሰራተኞች ዩቱብን የሰሩት ፍቅረኛ ለማገናኛነት ብለው ነበር በዚህም ምክንያት በህዝቡ ዘንድ ተቀባይነት አላገኝም ነበር።
ለ መጀመርያ ጊዜ 𝐘𝐎𝐔𝐓𝐔𝐁𝐄 ላይ 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 𝐔𝐏𝐋𝐎𝐀𝐃 የተደረገው 𝐀𝐏𝐑𝐈𝐋 𝟐𝟑 𝟐𝟎𝟎𝟓 ነበር 𝐔𝐏𝐋𝐎𝐀𝐃 ያደረገው ሰው እራሱ የ 𝐘𝐎𝐔𝐓𝐔𝐁𝐄 መስራች ከሆኑት ውስጥ አንዱ የሆነው 𝐉𝐀𝐖𝐄𝐃 𝐊𝐀𝐑𝐈𝐌 ነበር 𝐔𝐏𝐋𝐎𝐀𝐃 ያደረገውም 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 ርእስ 𝐌𝐄 𝐀𝐓 𝐓𝐇𝐄 𝐙𝐎𝐎𝐍 የሚል ነበር የ 𝟏𝟗 𝐒𝐄𝐂𝐎𝐍𝐃 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 ነበር ከዚ 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 ቡሀላ ብዙ ሰዎች 𝐘𝐎𝐔𝐓𝐔𝐁𝐄 ላይ 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 𝐔𝐏𝐋𝐎𝐀𝐃 ማድረግ ጀመሩ በ 𝟐𝟎𝟎𝟔 ላይ 𝐘𝐎𝐔𝐓𝐔𝐁𝐄 ብዙ ተመልካቾችን እና ተከታዮችን ማፍራት ቻለ ግን በ 𝐂𝐎𝐏𝐘𝐑𝐈𝐆𝐇𝐓 ምክንያት በጣም ብዙ ክሶች ውስጥ ገባ በ 𝐍𝐎𝐕𝐄𝐌𝐁𝐄𝐑 𝟐𝟎𝟎𝟔 ላይ 𝐘𝐎𝐔𝐓𝐔𝐁𝐄 በ $𝟏.𝟔𝟓 𝐁𝐈𝐋𝐋𝐈𝐎𝐍 ለ 𝐆𝐎𝐎𝐆𝐋𝐄 ተሸጠ ከዛ ቀስ በቀስ 𝐘𝐎𝐔𝐓𝐔𝐁𝐄 𝐏𝐀𝐑𝐓𝐍𝐄𝐑 𝐏𝐑𝐎𝐆𝐑𝐀𝐌 አስጀመረ ከዛ ብዙ ሰዎች 𝐘𝐎𝐔𝐓𝐔𝐁𝐄 ላይ 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 𝐔𝐏𝐋𝐎𝐀𝐃 እያደረጉ ገንዘብ መስራት እንዲችሉ ተደረገ በ 𝟐𝟎𝟏𝟗 ላይ 𝟏 𝐁𝐈𝐋𝐋𝐈𝐎𝐍 ወርሀዊ ተጠቃሚዎችን ማፍራት ቻለ አመታዊ ትርፉም $𝟏𝟓 𝐁𝐈𝐋𝐋𝐈𝐎𝐍 ማግኝት ቻለ አሁን ላይ 𝐘𝐎𝐔𝐓𝐔𝐁𝐄 አመታዊ ገቢው በ $𝟑𝟎 አስከ $𝟑𝟓 𝐁𝐈𝐋𝐋𝐈𝐎𝐍 እንደሚያስገባ ይነገራል።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tech_433et
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tech_433et
4 040
◼️ ( 𝐂𝐀𝐏𝐂𝐔𝐓 ) 𝐏𝐑𝐎
𝐋𝐀𝐓𝐄𝐒𝐓 𝐕𝐄𝐑𝐒𝐈𝐎𝐍𝐒 𝐀𝐏𝐊
ይሄን 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 ከማድረጋችሁ በፊት ከዚ በፊት ስትጠቀሙበት የነበረዉን 𝐂𝐀𝐏𝐂𝐔𝐓 𝐀𝐏𝐏𝐋𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐃𝐄𝐋𝐄𝐓𝐄 አርጉት ( 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 አርጋችሁት 𝐈𝐍𝐒𝐓𝐀𝐋𝐋 አርጎ ከጨረሰ ቡሀላ አልከፍት ብሎ ካስቸገራችሁ 𝐏𝐋𝐀𝐘 𝐏𝐑𝐎𝐓𝐄𝐂𝐓 𝐒𝐄𝐓𝐓𝐈𝐍𝐆 𝐏𝐋𝐀𝐘𝐒𝐓𝐎𝐑𝐄 ላይ ገብታችሁ 𝐎𝐅𝐅 አርጉት እና 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 ያደረጋችሁትን 𝐃𝐄𝐋𝐄𝐓𝐄 አርጋችሁ ድጋሚ 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 አድርጉት።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tech_433et
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tech_433et
4 040
ከሰው ላይ ስልክ ከመግዛታችው በፊት ስልኩ 𝐎𝐑𝐈𝐆𝐈𝐍𝐀𝐋 ወይስ 𝐇𝐈𝐆𝐇 𝐂𝐎𝐏𝐘 መሆኑን የምታረጋግጡበትን እንድ መንገድ ልገራችው ይሄን መንገድ ተጠቅማችውም አሁን የምትጠቀሙበትንም ስልክ 𝐎𝐑𝐈𝐆𝐈𝐍𝐀𝐋 ወይስ 𝐇𝐈𝐆𝐇 𝐂𝐎𝐏𝐘 መሆኑን ማረጋገጥ ትችላላችው።
በመጀመርያ ያሀ ስልክ 𝐎𝐑𝐈𝐆𝐈𝐍𝐀𝐋 ነው ወይስ 𝐇𝐈𝐆𝐇 𝐂𝐎𝐏𝐘 የሚለውን ለማረጋገጥ ወደ ስልካችሁ መደወያ 𝐀𝐏𝐏𝐋𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 ትገባላችው በመቀጠል*#𝟎𝟔# ብላችው ትደውላላችው በዚ ጊዜ የስልካችሁት 𝐈𝐌𝐄𝐈 𝐍𝐔𝐌𝐁𝐄𝐑 ፊት ለፊት ታገኙታላችው እናተ የሆነ ነገር ላይ ፃፉትና ከስልካችው መደወያ 𝐀𝐏𝐏𝐋𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 ወታችው ስልካችው ላይ ወዳለው አንዱ 𝐁𝐑𝐎𝐖𝐒𝐄𝐑 በመሄድ 𝐈𝐌𝐄𝐈 𝐈𝐍𝐅𝐎 ብላችው 𝐒𝐄𝐀𝐑𝐂𝐇 ታደርጋላችው ከዛ ፊት ለፊት የሚመጣላችሁን 𝐈𝐌𝐄𝐈 𝐈𝐍𝐅𝐎 𝐖𝐄𝐁𝐒𝐈𝐓𝐄 ነክታችው ወደ ውስጥ ትገባላችው ከዛ 𝐈𝐌𝐄𝐈 𝐂𝐇𝐄𝐂𝐊 𝐒𝐄𝐑𝐕𝐈𝐂𝐄 የሚል ያሚል ያመጣላችዋል ከሱ በታች በትንሽዬ 𝐓𝐄𝐗𝐓 𝐄𝐍𝐓𝐄𝐑 𝐈𝐌𝐄𝐈 𝐍𝐔𝐌𝐁𝐄𝐑 የሚል አለ እሱ ላይ ቅድም ፃፉት ያልኮችሁን የስልካችሁን 𝐈𝐌𝐄𝐈 𝐍𝐔𝐌𝐁𝐄𝐑 ትፅፉለታላችሁ ከዛ በጎን በኩል 𝐂𝐇𝐄𝐂𝐊 𝐈𝐌𝐄𝐈 የሚል አለ እሱን ትነካላችው በዚ ጊዜ የስልካችሁት ሙሉ 𝐈𝐍𝐅𝐎𝐑𝐌𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 ያመጣላችዋል ማለት ነው ምንም ነገር ካልመጣላችው ወይም 𝐔𝐍𝐊𝐍𝐎𝐖𝐍 የሚል የመሚመጣላችው ከሆነ ስልኩ 𝐇𝐈𝐆𝐇 𝐂𝐎𝐏𝐘 ነው ማለት ነው።
ወደ ዌብሳይቱ ቀጥታ መግባት ከፈለጋችሁ
𝐈𝐌𝐄𝐈 𝐈𝐍𝐅𝐎 የሚለውን ነክታችሁ ወደ ዌብሳይቱ መግባት ትችላላችው።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tech_433et
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tech_433et
4 040
𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 𝐄𝐃𝐈𝐓𝐈𝐍𝐆 1 ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ተምራችሁ ማረጋገጫ 𝐂𝐄𝐑𝐓𝐈𝐅𝐈𝐂𝐀𝐓𝐄 የሚሰጣችሁን እንድ ገራሚ 𝐖𝐄𝐁𝐒𝐈𝐓𝐄 ልጠቁማችሁ።
የዚ 𝐖𝐄𝐁𝐒𝐈𝐓𝐄 ስም 𝐀𝐋𝐈𝐒𝐎𝐍 𝐅𝐑𝐄𝐄 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐋𝐄𝐀𝐑𝐍𝐈𝐍𝐆 ይባላል የዚ 𝐖𝐄𝐁𝐒𝐈𝐓𝐄 ላይ 𝐆𝐄𝐍𝐄𝐑𝐀𝐋 የሆኑ የ 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 𝐄𝐃𝐈𝐓𝐈𝐍𝐆 ኮርቶችን ያለምንም ክፍያ መማር እንድችሉ የሚያደርጋችሁ 𝐖𝐄𝐁𝐒𝐈𝐓𝐄 ነው ከነዛ መካከል ውስጥ 𝐈𝐍𝐓𝐑𝐎𝐃𝐔𝐂𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐓𝐎 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 𝐄𝐃𝐈𝐓𝐈𝐍𝐆, 𝐒𝐎𝐔𝐍𝐃 𝐀𝐍𝐃 𝐀𝐔𝐃𝐈𝐎 𝐄𝐃𝐈𝐓𝐈𝐍𝐆, 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐈𝐀𝐋 𝐄𝐅𝐅𝐄𝐂𝐓𝐒 & 𝐓𝐑𝐀𝐍𝐒𝐈𝐓𝐈𝐎𝐍𝐒 የመሳሰሉትን መማር ትችላላችሁ በተጨማሪ የ 𝐂𝐔𝐏𝐂𝐔𝐓, 𝐊𝐈𝐍𝐄𝐌𝐀𝐒𝐓𝐄𝐑, 𝐈𝐍𝐒𝐇𝐎𝐓 የመሳሰሉት የ 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 𝐄𝐃𝐈𝐓 ማድረጊያ አፕልኬሽኖች ላይ እንዴት 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 𝐄𝐃𝐈𝐓 ማድረግ እንደምትችሉ እና የ አፕልኬሽኖቹን አጠቃቀም በ 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 በታገዘ መልኩ ማግኝት ትችላላችሁ።
እዚ 𝐖𝐄𝐁𝐒𝐈𝐓𝐄 ላይ ተምራችሁ ከጨረሳችሁ ቡሀላ መጨረሻ ላይ ማረጋገጫ 𝐂𝐄𝐑𝐓𝐈𝐅𝐈𝐂𝐀𝐓𝐄 ከ ዌብሳይቱ መግኝት ትችላላችሁ።
ይሄን 𝐖𝐄𝐁𝐒𝐈𝐓𝐄 ማግኝት ከፈለጋችሁ ስልካችሁ ላይ ወዳለው አንዱ 𝐁𝐑𝐎𝐖𝐒𝐄𝐑 በመሄድ 𝐀𝐋𝐈𝐒𝐎𝐍 𝐅𝐑𝐄𝐄 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐋𝐄𝐀𝐑𝐍𝐈𝐍𝐆 ብላችሁ 𝐒𝐄𝐀𝐑𝐂𝐇 በማድረግ ማግኝት ትችላላችሁ ወይም 𝐀𝐋𝐈𝐒𝐎𝐍 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 የሚለውን ነክታችሁ ቀጥታ ወደ ዌብሳይቱ መግባት ትችላላችሁ።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tech_433et
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tech_433et
4 040
እንዴት አርጋችሁ ስልካችሁ ላይ ያሉትን 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 𝐀𝐏𝐏𝐋𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 ወይም 𝐖𝐄𝐁𝐒𝐈𝐓𝐄 ሳትጠቀሙ እንዴት አርጋችሁ ወደ 𝐀𝐔𝐃𝐈𝐎 𝐌𝐏𝟑 መቀየር እንደምትችሉ ልገራችሁ።
በመጀመርያ ወደ ስልካችሁ 𝐅𝐈𝐋𝐄 𝐌𝐀𝐍𝐀𝐆𝐄𝐑 𝐀𝐏𝐏𝐋𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 ትገባላችሁ በመቀጠል 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 የሚል አማራጭ አለ እሱን ትነካላችሁ በመቀጠል ወደ 𝐀𝐔𝐃𝐈𝐎 መቀየር የምትፈልጉትን 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 ጫን አርጋችሁ 𝐒𝐄𝐋𝐄𝐂𝐓 ታደርጋላችሁ ከዛ ከታች የ ሶስት ነጠብጣብ ይመጣላችዋል እሱን ትነካላችሁ በዚ ጊዜ 𝐑𝐄𝐍𝐀𝐌𝐄 የሚል ይመጣላችዋል እሱን ትነካላችሁ ከዛ 𝐓𝐄𝐗𝐓 መፃፍያ ያመጣላችዋል እሱ ላይ የተፃፈ ፅሁፍ አለ መጨረሻ ላይ 𝐌𝐏𝟒 የሚል አለ እናተ 𝐌𝐏𝟒 የሚለውን 𝐌𝐏𝟑 አድርጉት ከዛ 𝐑𝐄𝐍𝐀𝐌𝐄 ወይም 𝐎𝐊 የሚል አለ እሱን ንኩት ከዛ ጨረሳችሁ ማለት ነው ወደ 𝐀𝐔𝐃𝐈𝐎 የቀየራችሁትን 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 እዛው 𝐅𝐈𝐋𝐄 𝐌𝐀𝐍𝐀𝐆𝐄𝐑 𝐀𝐏𝐏𝐋𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 ላይ 𝐀𝐔𝐃𝐈𝐎 የሚል አማራጭ ውስጥ ማግኝት ትችላላችሁ።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tech_433et
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tech_433et
4 040
የቻይና ኩባንያ የሰው መሳይ ሮቦቶ የሥልጠና ቪዲዮን ይፋ አደረገ
🤖 በዩኒትሪ ኩባንያ የተሠራው ይህ ሰው መሳይ ሮቦት፤ በምሥራቅ ቻይና በሚያደርገው ዕለታዊ የፍልሚያ ሥልጠናው አስደናቂ ተሽከርካሪ የአየር ላይ ምቶች አሳይቷል።
@Tech_433et @Tech_433et
4 040
4 040
+3
ቻይና የተሳካ የሰውአልባ ሄሊኮፕተር ሙከራ አደረገች
*********
ላኒንግ አር6000 የተባለው እና ስድስት ቶን የሚመዝነውን ሰው አልባ ሄሊኮፕተርን ወደ ሥራ ለማስገባት የመጨረሻው ሙከራ ላይ ይገኛል።
ይህ ሄሊኮፕተር ድሮን አምራች በሆነው ቻይና ዩናይትድ ኤርክራፍት የተሰራ መሆኑ ቻይና በዘርፉ ላይ የደረሰችበትን ደረጃ የሚያመላክት እንደሆነም ፍንጭ የሰጠ ሆኗል።
ይህ ሰው አልባ ሄሊኮፕተር ታዲያ የመጀመሪያ በረራውን በደቡብ ምዕራብ ቻይና ሲቹዋን ግዛት አድርጎ በስኬት ማጠናቀቁ ተገልጿል።
ይህም ቻይና በአቪዬሽን ዘርፉ ላይ ያላትን የላቀ አቅም እና ፍላጎት ያመላከተ እና ትልቅ ምዕራፍ ተደርጎ ተወስዷል።
“ላኒንግ አር6000” እስካሁን ድረስ በቻይና የመጀመሪያውን በረራ በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቅ ትልቁ ሄሊኮፕተርም ሆኗል።
ሰው አልባው ሄሊኮፕተሩ 2,000 ኪሎ ግራም የሚመዝን ጭነት በመያዝ በሰዓት 550 ኪሎ ሜትር መብረር የሚችል መሆኑ ከተመሳሳይ ሄሊኮፕተሮች የተሻለ አቅም ያለው ነው ተብሎለታል።
ላንኒንግ አር6000 በከተሞች፣ በባህር መንገዶች እና በተራራማ አካባቢዎች ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በፍጥነት በመጓዝ የአየር ጉዞ አገልግሎት እንደሚሰጥ ይታመናል።
ከዕለታዊ የአየር ጉዞ በተጨማሪ፣ ላኒንግ አር6000 የህክምና እና ድንገተኛ አደጋዎችን፣ እንደ እሳት አደጋ፣ የፓትሮል ሥራዎችን እንደሚደግፍ ይጠበቃል።
@Tech_433et @Tech_433et
