Zinet creative
Open in Telegram
226
Subscribers
-124 hours
No data7 days
+1330 days
Posts Archive
በዲዛይኑ ውስጥ የተጠቀሱት ቀለሞች—brown, beige, cream—በልምድ የሚታወቀው የhenna ቀለም ጋር ተመሳሳይ መስሎ ስለሚታይ ነው።
ይህ የሚረዳው፦
የአይብሮው እና የእጅ ምስሎች ቀለም ጋር ተዛማጅ ለማድረግና
Brown tone ለተስፋፋ ባህላዊ + ዘመናዊ ስራዎች ተስማሚ ነው የሂናን ተፈጥሮዊ ይዘት እንዳይለቅም ያግዛል
. የቦታ አቀማመጥ (Layout)
ቦታውን በሶስት ክፍል ለመከፋፈል እና ትክክለኛ ትኩረት ለመሳብ አደረኩት
🔸 ላይ—Brand Name (WIZZ)
ይህን ያደረኩት መጀመሪያ የሚታይ ነገር ስም እንዲሆን ነው።
ቅርጸ-ክብ
ክብ ፎቶዎች ተወዳጅ ናቸው ምክንያቱም ትኩረቱ ከ ምስሉለይ ብቻ እንዲሆን ያደርጋል
Our Service + Contact
ታች መቀመጥ ምክንያቱ፦
ተጠቃሚው በመጀመሪያ ስም → ምስል → አገልግሎት በተደራሽ ቅደም ተከተል እንዲያነብ አይስችለዋል
🟤 Curved Arrows / Decorative Lines
ባህላዊ ስነ-ልቦናዊ እይታን ይጨምራሉ
የቀለም ዓለም ጋር ይያያዛሉ
ዓይን ወደ ሌላ ክፍል እንዳይሄድ መያዣ ይሆናሉ
🟤 Henna Icon (የእጅ አርማ)
ትንሽ ምስል ተጨማሪ ቪዙዋል ተግባር ይሰጣል። ቀላል ቢሆንም በቀጥታ እንደ "Henna service" እንደሚቀርብ አሳያል።
Repost from BARAKA ብዕር
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን🥹
ተቀዳሚ ሙፍቲህ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል .!
ሀጂዬ አንገበገቡን ያ አላህ አላህ ከወዳጅዎ ጋር በጀነት ያቀማጥለዎ። ሌላ ምን ይባላል። አላህን የሚያስቆጣ ነገር አንልም። የሰጠንም አላህ ነው የወሰደም አላህ ነው። እኛን አላህ ይሁነን። ፈለገዎን የምንከተል ያድርገን።
🔖በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 14 ቆጠጢና ከፍ ብሎ 150ካሬ ያለው ሳይት አል አቅሷ መስጂድ የቦታ ካሳ ግምት 1.2 ሚሊየን ብር በመክፈል ቦታው ለህዝበ ሙስሊሙ የመስገጃ(መስጊድ) ቦታ ለማድረግ የግድ የእናንተን ድጋፍ የአካባቢው ሙስሊም በጥብቅ ይፈልጋል!
(የመስጊዱ ቦታ ከ9 ዓመት ልፋትና ድካም በኋላ ቢሳካልንም ሰበብ እየፈለጉ ለመጎተት ጥረቱ አልቆመም ነበር።እኛም በእጅም በእግርም ሂደን ከ4 ቤተክርስቲያን መሀል 40 ሜትር አስፓልት ዳር ቆንጆ ቦታ አስወስነን የተወሰነብንን የካሳ ክፍያ ተሎ ከፍለን ማጠር አለብን።አሁን ካለንበት ነባራዊ ሁኔታ አንፃር ይህን ማሳካታችን የሚበረታታ ሁኖ አብዛኛው ጀምዓችን ወደ አዲስ አበባ ስለሄደ ባለነው ሰዎች መሸፈን አንችልም።ስለሆነም ባላችሁበት ቦታ ሁናችሁ እንድታግዙን በአላህ ስም እንጠይቃለን።)
ለመስጊድ ማሰርያ ብር መስጠት አጅሩን መናገር አያስፈልግም ምን ያክል አጅር እንዳለው ለሙስሊሙ የሚነገር አደለም ሁሉም ምንዳውን በሚገባ ያውቃል እናም ከስር ባሉት አካውንቶች የቻላቹትን እንድታስገቡ በአላህ ስም እንጠይቃለን።
📎ንግድ ባንክ 1000894888777
📎አባይ ባንክ 0087412438544018
📎አቢሲኒያ ባንክ 444444808
📎ሂጅራ ባንክ 1000051800001
📎ዘምዘም ባንክ 0065792920101
📎ዳሽን ባንክ 2951491057211
😊ብር ስታስገቡ ደረሰኙን በ @Aqsamesjid 📩 እድትልኩልን በአክብሮት እንጠይቃቹሀለን!!
Aselamualeykum
📢Graphics Design, video editing&
Countten Creteing
ማሰራት አስበዋል ..❓
➥ Poster Design
➥ Banner Design
➥ Thumbnail Design
➥ Logo Design
እና ሌሎችንም
📌በጣም በቅናሽ ዋጋ እንሰራለን‼️
🤝ቋሚ ለሚያሰሩ ከታላቅ ቅናሽ ጋር🤝
ሁሉንም አገልገሎቶች እኛ ጋር ያገኛሉ
🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂
➥📱 ያናግሩን👇
➥ 📎 @zinet_creative
↪️ አልያም በዚህ ስልክ ይደውሉ 📞
0960071575
Logo
Aselamualeykum
📢Graphics Design ማሰራት አስበዋል ..❓
➥ Poster Design
➥ Banner Design
➥ Thumbnail Design
➥ Logo Design
እና ሌሎችንም
📌በጣም በቅናሽ ዋጋ እንሰራለን‼️
🤝ቋሚ ለሚያሰሩ ከታላቅ ቅናሽ ጋር🤝
ሁሉንም አገልገሎቶች እኛ ጋር ያገኛሉ
🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂
➥📱 ያናግሩን👇
➥ 📎 @zi_zu6
↪️ አልያም በዚህ ስልክ ይደውሉ 📞
0960071575
