en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

DevVoltz Technology company

DevVoltz Technology company

Open in Telegram

DEVVOLTZ TECHNOLOGY PLC is a software and technology company dedicated to building innovative digital solutions, empowering young talents, and transforming ideas into real-world products. www.devvoltz.com

Show more
516
Subscribers
+124 hours
+87 days
+730 days
Posts Archive
One of our software products, CivilOS AI, has been selected for the second round of the Ethiopian AI Startup Center! 🎉 Civil
+3
One of our software products, CivilOS AI, has been selected for the second round of the Ethiopian AI Startup Center! 🎉 CivilOS AI is an AI + Human Construction Operating System connecting specialized AI engines with construction professionals, from the initial client idea to final project delivery. Key Features ✔️ AI-Powered Architectural Design: Generates building layout concepts and design options. ✔️ Structural Risk Analysis: Helps identify potential structural risks before professional review. ✔️ AI Cost Estimation: Supports construction cost estimation and Bill of Quantities (BOQ) preparation. ✔️ Role-Based Collaboration: Connects architects, structural engineers, quantity surveyors, and project managers in one structured workflow. ✔️ Human Validation & Accountability: Supports professional review, approval tracking, and a comprehensive audit trail at every stage. We’re proud of this milestone and excited to continue developing CivilOS AI! 🔗https://civilos.devvoltz.com #CivilOSAI #AIStartups

🎉 የDEVVOLTZ 1 ዓመት ህልውና ማከበሪያ 🎉 በቴክኖሎጂ ዘርፍ ለአንድ ዓመት ሥራችንን በማስጀመር፣ በማስተማር እና ዕድሎችን በመፍጠር ቆይተናል። ይህንን ልዩ ጊዜ ከእናንተ ጋር ለማከብር፣ ለሚመጡት የDevvoltz Bootcamp ፕሮግራሞች 50% ቅናሽ አዘጋጅተናል። Full-Stack Development App Development 🔥 50% ቅናሽ — ለአንድ ሳምንት ብቻ! 📅 የቅናሹ ጊዜ፦ ጥቅምት 5 – 12, 2019 ዓ.ም. ⏰ የመጨረሻ የምዝገባ ቀን፦ ጥቅምት 12, 2019 ዓ.ም. በዚህ ጊዜ ውስጥ የሚመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ 50% ቅናሹን ያገኛሉ። ❌ ከጥቅምት 12 በኋላ ይህ የ1ኛ ዓመት የምስረታ ቅናሽ ያበቃል። 🚨 እስከ መጨረሻው ቀን አትጠብቁ። 🚨 ይህን ዕድል እንዳያመልጥዎ። 🚨 ዛሬውኑ ይመዝገቡ! 🌐 ምዝገባ፦ devvoltz.com ❤️‍🔥 DEVVOLTZ TECHNOLOGY PLC Building Technology. Creating Opportunities. 📌 50% OFF | ONE WEEK ONLY

Introducing HelloET Discover Local Business Across Ethiopia We’re excited to share HelloET, a platform built to make discovering and connecting with local businesses across Ethiopia easier than ever! What can you do with HelloET? ✔️ Discover trusted local businesses. ✔️ Explore businesses and services around you. ✔️ Connect with businesses more easily. ✔️ Help local businesses increase their visibility and reach more customers. To bridge the gap between businesses and the people looking for their products and services. Explore HelloET today👇 🌐https://helloet.devvoltz.com/ #HelloET #DevVoltz #LocalBusiness #DigitalInnovation

🎉HAPPY 1-Year Launch Celebration DEVVOLTZ! Today, we celebrate one year of DevVoltz! One year of learning, innovation, creat
🎉HAPPY 1-Year Launch Celebration DEVVOLTZ! Today, we celebrate one year of DevVoltz! One year of learning, innovation, creativity, and turning ideas into digital reality. ✨ This is just the beginning! We have bigger dreams, exciting projects, and many more achievements ahead of us. The journey has only just started! A BIG THANK YOU TO EVERYONE WHO HAS BEEN PART OF OUR JOURNEY! 🙌 ✔️ Our amazing team members ✔️ Our dedicated students ✔️ Our valuable partners ✔️ Our wonderful community and everyone who has supported us Your trust, hard work, and support have made this journe meaningful. We are proud of what we've built together, and we're excited about everything that's coming next! One year of building. A lifetime of possibilities. DevVoltz  Where Ideas Become Digital Reality! #DevVoltz  #OneYearTogether

የAI ቴክኖሎጂ እየጎለበተ በሄደ ቁጥር በማህበራዊ ሚዲያና በኢንተርኔት የምናያቸው ምስሎች፣ ቪዲዮዎችና ድምፆች በAI የተሰሩ መሆናቸውን መለየት ትልቅ ፈተና እየሆነ መጥቷል። Google ይህንን ችግር ለመፍታት የሚያስችል SynthID የተሰኘ  Platform አስተዋውቋል። በዚህ Platform አማካኝነት በGoogle AI የተሰሩትን ብቻ ሳይሆን በOpenAI, NVIDIA, Kakaoና በቅርቡ ደግሞ በApple AI  አማካኝነት የተፈጠሩ ይዘቶችን በቀላሉ ማረጋገጥ ይቻላል። ለመጠቀም synthid.com ላይ ከገባችሁ በኋላ በGoogle አካውንታችሁ login ታደርጋላችሁ። ከዛ ማረጋገጥ የፈለጋችሁትን ፎቶ፣ ቪዲዮ ወይም ድምፅ በማስገባት check ማድረግ ትችላላችሁ። @devvoltz

🚀 WE ARE BUILDING FOR ETHIOPIA. WE ARE BUILDING FOR THE FUTURE. 🇪🇹 Devvoltz Technology PLC ❤️‍🔥 officially launches its digital products: 🛒 VoltMarket — Modern commerce marketplace 📍 HelloET — Business discovery across Ethiopia 🏠 EthioDelala — Smart property discovery 🏗️ Civilos — Technology transforming everyday services These products embody our vision, hard work, and belief in Ethiopian technology. We are proud to be part of a generation building and innovating for our country. 🇪🇹💻 Ethiopia must build technology that solves our own problems and reaches the world, not just use what is created elsewhere. 🌍 This is only the beginning. 🚀 Devvoltz Technology PLC — Building the digital future, from Ethiopia to the world. 🇪🇹🌍 #Devvoltz #MadeInEthiopia #EthiopianTech #Technology #Innovation #StartupEthiopia #VoltMarket #HelloET #EthioDelala #Civilos #BuildInEthiopia #DigitalEthiopia

🎬 YouTube Introduces New AI Tools to Empower Content Creators YouTube has introduced a new set of AI-powered tools in YouTube Studio to help content creators work more efficiently, understand their audience, and improve their content. ✔️ Ask Studio is one of the new features, allowing creators to ask questions about their channel, gain deeper insights into their performance, and generate new video ideas. ✔️ YouTube’s AI tools can also review a video’s pacing, structure, and storytelling before it is published, providing practical suggestions to help creators improve their content. ✔️ Another exciting feature can automatically generate engaging titles and up to three different thumbnails based on a video’s content. Creators can test different versions with audiences to understand which ones perform better. ✔️ YouTube is also upgrading its Analytics experience. Instead of simply showing numbers and statistics, the new AI-powered insights can help creators understand why a video performed well or poorly and provide actionable recommendations for future content. With AI becoming a bigger part of the creator economy, tools like these are making it easier for creators to create, analyze, experiment, and grow. #YouTube #AI #ContentCreators #DevVoltz

5 Things Every Software Engineering Student Should Understand You don’t need to know everything, but you should understand these: ✔️ How the Internet actually works DNS, HTTP/HTTPS, APIs, servers, databases, and what happens when you visit a website. ✔️ Git & GitHub Branching, commits, pull requests, merging, conflicts, and collaborating with other developers. ✔️ Databases SQL, relationships, indexes, transactions, normalization and when NoSQL makes sense. ✔️ Software Architecture How to structure a real application, separate responsibilities, design APIs, handle errors, and think about scalability. ✔️ How to Read & Debug Code You won’t always write code from scratch. A huge part of engineering is understanding existing code, finding bugs, and fixing them. Learn how to use AI coding tools without becoming dependent on them. Understand the code you ship. Your degree teaches you concepts. Your projects teach you how to build. #softwarecheck #DevVoltz

👉ጥቅምት 10 ስልጠናው በይፋ ይጀመራል ስለዚህ አሁኑኑ ተመዝገቡ ። 👉በአዲስ አመት የ20% ቅናሽንም አድርገናል ለመመዝገብ 0940192676
👉ጥቅምት 10 ስልጠናው በይፋ ይጀመራል ስለዚህ አሁኑኑ ተመዝገቡ ። 👉በአዲስ አመት የ20% ቅናሽንም አድርገናል ለመመዝገብ 0940192676

Career Advice Don't just paste your bug into ChatGPT/Claude paste the right context Most people get bad AI debugging answers because they only paste the error message. Instead, give it: ✔️ The error/traceback (obviously) ✔️ The actual function, not just the line that failed ✔️ What you expected vs what actually happened ✔️ Anything you already tried (saves it from suggesting the same dead end) One extra move that changes everything: ask it to explain why the bug happens before asking for the fix. If the explanation doesn't make sense, the fix probably won't either and you catch a wrong AI answer before you ship it. Hope this helps ☺️ ​#AIDebugging #SoftwareEngineering #DevVoltz

ዛሬ የምትማሩት ክህሎት ነገ ምን ሊለውጥላቹ ይችላል? የቴክኖሎጂ ዓለም በየቀኑ እየተቀየረ ነው። እናንተም ከዚህ ለውጥ ጋር አብራቹ መሄድ ግድ ነው። ምክንያቱም ዛሬ የምትማሩት አንድ አዲስ ክህሎት፣ ነገ ያልጠበቃችሁትን አዲስ ዕድል ሊከፍትልህ ይችላል። አዲስ ሥራ መፍጠር ትችላላቹ፣ የራሳችሁን Project ልትጀምሩ ትችላላቹ፣ ያላቹን ሀሳብ ወደ ተግባር ልትቀይሩት ትችላለህ። እና ይህ ዕድል ለናንተ ለሁላቹም ነው። ✔️ ተማሪ ከሆናቹ... ከትምህርት ቤት ወይም ከዩኒቨርሲቲ የምትማሩትን እውቀት በተግባር የሚጠቅም ክህሎት ታሟሉበታላቹ። ✔️ ሥራ እየፈለጋቹ ከሆነ... በዛሬው የሥራ ዓለም የሚፈለጉ የቴክኖሎጂ ክህሎቶችን መማር የሚያስፈልጋቹ ጊዜ አሁን ነው። ✔️ በሥራ ላይ ከሆናቹ... አሁን ያላቹን እውቀት በአዲስ ክህሎት በማጠናከር ተጨማሪ የሙያ ዕድሎችን መክፈት ትችላላቹ። የተለያየ ችግር የፈታል ብላቹ የምታስቡት ጥሩ ሀሳብ ካላቹ? ሀሳባቹ ሀሳብ ብቻ ሆኖ እንዳይቀር፤ ወደ Project ወይም ተግባራዊ ስራ እንዴት መቀየር እንደምትችሉ ትማሩበታላቹ። ✔️ ወላጅ ከሆናቹ... ለልጆች ዛሬ የሚጠቅም ብቻ ሳይሆን፣ ነገ ለወደፊቱ የሚጠቅም ክህሎት መስጠት ትችላላቹ። ራሳቹን ማሳደግ ከፈለጋቹ... “አንድ ቀን እማራለሁ” ከማለት ይልቅ ዛሬ ጀምሩ! 💻 ጥቅምት 10 ለሚጀምራቸው ክላሳችን ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው አሁኑኑ ይመዝገቡ። ለመመዝገብ👇 www.devvoltz.com/bootcamp ለበለጠ መረጃ: +251940192676 ያናግሩን @devvoltz

chatGPT ን Microsoft ስራቹ ጋ add አድርጋቹ ተጨቀሙ በጣም ነው የሚያግዛቹ
chatGPT ን Microsoft ስራቹ ጋ add አድርጋቹ ተጨቀሙ በጣም ነው የሚያግዛቹ

ከ 9 ውድቀቶች እስከ ዓለም አቀፍ ስኬት፡ የማርክ ዙከርበርግ (Mark Zuckerberg) ያልተሰሙ የመጀመሪያ ፕሮጀክቶች እና የፌስቡክ እውነተኛ ጉዞ በቴክኖሎጂው ዓለም ውስጥ ተደጋግሞ የሚነገረው ትልቅ እውነት ቢኖር፡ "ፌስቡክ የማርክ የመጀመሪያ ስራ አልነበረም፤ ከሱ በፊት በርካታ ውድቀቶች እና የሙከራ ፕሮጀክቶች ነበሩ" የሚለው ነው። ማርክ ዙከርበርግ ፌስቡክን (Facebook) ከመፍጠሩ በፊት እና በኋላ ከ8 በላይ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን/አፕሊኬሽኖችን የሰራ ሲሆን፣ አብዛኞቹ ተዘግተዋል ወይም አልተሳኩም። ነገር ግን የእነዚህ ሁሉ ውድቀቶች ድምር ውጤት ነው ዛሬ የምናውቀውን የሜታ (Meta) Company የገነባው። ማርክ ዙከርበርግ ፌስቡክ ከመሳካቱ በፊት እና በስራ ጉዞው ያሣለፋቸው 9 ታዋቂ የሙከራ ፕሮጀክቶች እና ውድቀቶች 1,ZuckNet (1996) : የመጀመሪያው አፕሊኬሽን ማርክ ገና በ12 ዓመቱ የሰራው የመልእክት መለዋወጫ ፕሮግራም ነበር። የአባቱን የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ከቤታቸው ጋር ለማገናኘት የሰራው ቢሆንም፣ የAOL መምጣት አፕሊኬሽኑን ጥቅም ውጭ አድርጎታል። 2,Synapse Media Player (2002) : የሙዚቃ ሶፍትዌር በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እያለ የሰዎች የሙዚቃ ምርጫ የሚያጠና AI ሶፍትዌር ሰራ። እንደ Microsoft ያሉ ግዙፍ ኩባንያዎች ሊገዙት ቢፈልጉም ማርክ አልሸጥም አለ። በመጨረሻም ፕሮጀክቱ ሳይቀጥል ቀረ። 3,CourseMatch (2003) : የትምህርት ክፍሎች መምረጫ ሃርቫርድ እያለ ተማሪዎች የትኛውን ክፍል (Class) መውሰድ እንዳለባቸው እና ጓደኞቻቸው የት እንደተመዘገቡ የሚያዩበት መድረክ ሰራ። ጠቃሚ ቢሆንም ወደ ትልቅ ቢዝነስ ሊቀየር አልቻለም። 4,Facemash (2003) : ትልቁ ውዝግብ የሃርቫርድ ተማሪዎችን ፎቶ በማወዳደር "ማን ይበልጥ ያምራል?" (Hot or Not) የሚል ድህረ ገጽ በምሽት ሰራ። ድህረ ገጹ የዩኒቨርሲቲውን ሰርቨር በመጣሱ እና የሰዎችን ፕራይቬሲ በመጣሱ በስተመጨረሻ በዩኒቨርሲቲው እንዲዘጋ ተደረገ። ማርክም ከትምህርት ቤት ልምደኛ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው። 5,Wirehog (2004) : ፋይል ማጋሪያ አፕ ፌስቡክ እንደተጀመረ ማርክ እና ጓደኞቹ ተማሪዎች ሙዚቃ እና ፋይል እርስ በርሳቸው የሚያጋሩበት Wirehog የተሰኘ አፕ ሰሩ። ነገር ግን በህጋዊ የቅጅ መብት (Copyright) ስጋቶች ምክንያት እንዲዘጋ ተደረገ። 6,Beacon (2007) : የወደቀው የኢንተርኔት ማስታወቂያ ፌስቡክ ከተጀመረ በኋላ ተጠቃሚዎች በሌሎች ድህረ ገጾች የሚገዙትን ዕቃ በቀጥታ በፌስቡክ ፕሮፋይላቸው የሚያሳይ ሲስተም ሰሩ። ይህ የተጠቃሚዎችን ምስጢር በመጣሱ ትልቅ ተቃውሞ ገጥሞት ሙሉ በሙሉ ተዘጋ። 7,Facebook Home (2013) : የወደቀው የስልክ አፕሊኬሽን ፌስቡክ የራሱን የስልክ interface ለመፍጠር የሰራው አፕሊኬሽን ነበር። ነገር ግን የስልኩን አጠቃቀም በማስቸገሩ ተጠቃሚዎች አልወደዱትም፤ ፕሮጀክቱም ከሸፈ። 8,Slingshot & Paper (2014) : ከSnapchat ጋር የተደረገ ውድድር Snapchatን ለመወዳደር Slingshot የተሰኘ አፕ፣ ዜናዎችን ለማንበብ Paper የተሰኘ አፕሊኬሽን ሰሩ። ሁለቱም አፕሊኬሽኖች የተጠቃሚ ትኩረት ማግኘት ባለመቻላቸው በጥቂት ጊዜያት ውስጥ ተዘጉ። 9,The Facebook (2004) : 9ኛው እና ዓለምን የቀየረው ስኬት! ከእነዚህ ሁሉ ሙከራዎች፣ ውድቀቶች እና የህግ ውዝግቦች በኋላ ነው ማርክ በ2004 እ.ኤ.አ. "TheFacebook" የተሰኘውን መድረክ ይፋ ያደረገው። ዛሬ ላይ ሜታ (Meta) በመባል የሚታወቀውና ቢሊዮኖችን የሚያገናኘው ግዙፍ ተቋም ለመሆን ቻለ። ከ33 ጊዜ ውድቀት በኋላ እስከ አሊባባ የጃክ ማ (Jack Ma) እና ከ8 ውድቀቶች በኋላ እስከ ሜታ የማርክ ዙከርበርግ (Mark Zuckerberg) ታሪክ የሚያስተምሩን አንድ ትልቅ እውነት አለ "ስኬት ማለት በፍጹም አለመውደቅ ሳይሆን፣ በተደጋጋሚ እየወደቁ እስከመጨረሻው መታገል ነው!" © DevVoltz StartupStory #StartupStory #MarkZuckerberg #Facebook #Meta #Persistence #FailureToSuccess #DevVoltz