en
Feedback
BRICS 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬

BRICS 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬

Open in Telegram

𝐁𝐑𝐈𝐂𝐒 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬 ____ 👉 | እኛ ገለልተኛ የሚዲያ ኩባንያ ነን 👉 | አለምአቀፍ ሰበር ዜናዎች እና 👉 | ጂኦፖለቲካ ፣ ደህንነትና የሚ/ትንተና 👉 | በ BRICS ቻናላችን ላይ ያገኛሉ ____ 👉 | Nuti miidiyaa walabaati. 👉 | ji’oopoolitikaa ፡nageenya fi 👉 | Xinxala miidiyaalee 👉 | "BRICS" n irraa...

Show more
Ethiopia7 819The category is not specified
2 726
Subscribers
No data24 hours
+47 days
-2730 days
Posts Archive
🎁 የየመን ሁቲዎች በዛሬው እለት በሳኡዲ አረቢያ ላይ ከባድ የሚሳኤልና የድሮን ጥቃት ሲፈፅሙ ነው የዋሉት። በዚህም በርካታ ከተሞች የጥቃቱ ሰለባ ሲሆን የነዳጅ ተቋማትና ተሽከርካሪዎችም ነደዋል። ከ
+2
🎁 የየመን ሁቲዎች በዛሬው እለት በሳኡዲ አረቢያ ላይ ከባድ የሚሳኤልና የድሮን ጥቃት ሲፈፅሙ ነው የዋሉት። በዚህም በርካታ ከተሞች የጥቃቱ ሰለባ ሲሆን የነዳጅ ተቋማትና ተሽከርካሪዎችም ነደዋል። ከ 73 በላይ ሳኡዲያዊያንም የጥቃቱ ሰለባ በመሆን ጉዳት አስተናግደዋል። የአራምኮ የነዳጅ ጣቢያዎች የተመቱ ሲሆን አብሀ ፣ ጂዛን ፣ ነጂራን እና ኸሚስ ሙሻኢት ጥቃቱ የተፈፀመባቸው ከተሞች ናቸው። ሳኡዲ አረቢያ ከሁቲዎች ጋር የምታደርገው ጦርነት ሁሌም ዋጋ እንዳስከፈላት ነው። ይሄንን ጦርነት ተደራድራ ካላስቆመች በስተቀርም ሳኡዲ ከፍተኛ የሆነ የኢኮኖሚ ውድመት ይደርሶባታል። ሳኡዲ ለጥቃቱ አፀፋውን እንደምትመልስ አሳውቃለች። ቴሌግራም፦             📌t.me/Brics4ethiopia

🚨🇺🇸 የ 4 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው የአሜሪካ MQ-1 ድሮን በኢራን የአየር መከላከያ ሆርሙዝ ላይ ተከሰከሰ።
🚨🇺🇸 የ 4 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው የአሜሪካ MQ-1 ድሮን  በኢራን የአየር መከላከያ  ሆርሙዝ ላይ ተከሰከሰ።

𝐄𝐄𝐍𝐀𝐀 𝐆𝐀𝐁𝐀𝐀𝐁𝐀𝐀 𝐊𝐀𝐁𝐀𝐉𝐀𝐌𝐓𝐔𝐔 𝐀𝐑𝐓𝐈𝐒𝐓 𝐈𝐋𝐅𝐈𝐍𝐀𝐒𝐇 𝐐𝐀𝐍𝐍𝐎𝐎 𝐆𝐀𝐋𝐃𝐀𝐀𝐒𝐀𝐀 Gootittii qabsooftuu fi sabboontuu artist Inlfinash Qannoo abbaa ishee obbo Qannoo Galdaasaa fi haadha ishee aadde Zartihuun Qananii Naqamtee irraa Lixa Oromiyaa Godina Wallagga Bahaa Ona Guutoo Giddaa ganda Eebbaa bakka addaa Saxxoo jedhamee beekamutti bara 1962 dhalatte. Umriin ishee barnootaaf oggaa gahu, jalqaba Mana Barumsaa Sadarkaa Tokkoffaa Makkootti hanga kutaa sadiitti barattee gara magaalaa Naqamteetti jijjiiramuun Mana Barumsaa Manfasaawwii kan amma Burqaa Jaatoo jedhamee beekamutti barnoota ishee itti fufte. ~ Guutummaa isaa asii DUBBISAA👇🏼👇🏽 . . 1 ⚡ Instant View

photo content
+2

🚨||አዲዳስ በጋዛ ጦርነት እግሩን ያጣ የእስራኤል ወታደርን በማስታወቂያው ማካተቱ ዓለም አቀፍ ተቃውሞ ገጠመው የጀርመኑ ታዋቂ የስፖርት ትጥቅ አምራች ኩባንያ አዲዳስ ፣ በጋዛው ጦርነት ላይ ተሳትፎ እግሩን ያጣን የቀድሞ የእስራኤል ወታደር በአዲስ የማስታወቂያ ዘመቻው ላይ ማካተቱን ተከትሎ ከባድ ዓለም አቀፍ ተቃውሞ እና የቦይኮት ጥሪ ገጠመው። ማስታወቂያው አዲዳስ ለአካል ጉዳተኞች ያዘጋጀውን የነጠላ ጫማ አገልግሎት የሚያስተዋውቅ ሲሆን፤ በዘመቻው ላይም እ.ኤ.አ በ2021 በእስራኤል እና ጋዛ ግጭት ወቅት ቆስሎ እግሩን ያጣውን ሻሌቭ ቢቶን የተባለ የቀድሞ ወታደር ተጠቅሟል። ግለሰቡ በአንድ የእስራኤል የአዲዳስ ሱቅ ውስጥ ጫማ ሲሞክር እና ሲሮጥ የሚያሳየው ይህ ማስታወቂያ፣ የፍልስጤም ደጋፊዎችን እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ከፍተኛ ቁጣ ቀስቅሷል። የቦይኮት፣ ዲቨስትመንት እና ሳንክሽን (BDS) ዘመቻ አስተባባሪዎች በሰጡት አስተያየት፣ ማስታወቂያው እስራኤል በፍልስጤማውያን ላይ የምትፈጽመውን ወንጀል መደበኛ ለማድረግ የሚደረግ ሙከራ መሆኑን ገልጸዋል። የዘመቻው አስተባባሪ ስቴፋኒ ዌስትብሩክ ለአልጀዚራ እንደተናገሩት፤ "ይህ የአዲዳስ ድርጊት ግድየለሽነት ብቻ ሳይሆን፣ በእስራኤል ጥቃት ወዳጆቻቸውን እና የአካል ክፍላቸውን ባጡ ፍልስጤማውያን ላይ የተሰነዘረ ፍጹም ስድብ ነው" ብለዋል። ይህ ውዝግብ የተነሳው እስራኤል የሰው ሰራሽ እግሮች (prosthetics) እና ህክምና ወደ ጋዛ እንዳይገቡ በማገዷ ምክንያት የጤና ዘርፉ በከፍተኛ ቀውስ ውስጥ በሚገኝበት ወቅት መሆኑ የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ ቁጣ ይበልጥ አባብሶታል። የዓለም ጤና ድርጅት እና የዩኒሴፍ መረጃዎች እንደሚያሳዩት፣ እ.ኤ.አ ከአክቶበር 2023 ጀምሮ ባለው ጊዜ ውስጥ ከ42 ሺህ በላይ ፍልስጤማውያን ከባድ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን፣ ከነዚህ ውስጥ 11 ሺህ የሚሆኑት ህጻናት መሆናቸው ተመላክቷል። ከ1 ሺህ በላይ የፍልስጤም ስፖርተኞች በተገደሉበት እና በርካቶች የአካል ክፍሎቻቸውን ባጡበት አስከፊ ሁኔታ ውስጥ የተሰራው ይህ ማስታወቂያ፣ ታዋቂ ግለሰቦችንም አስቆጥቷል። ስፔናዊው ታዋቂ ተዋናይ ሃቪየር ባርዴም፣ አሜሪካ-ፍልስጤማዊቷ ደራሲ ሱዛን አቡልሃዋ እና ፓኪስታናዊቷ ደራሲ ፋጢማ ቡቶንን ጨምሮ በርካታ ታዋቂ ግለሰቦች በኩባንያው ምርቶች ላይ ማዕቀብ እንዲጣል በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻቸው ጥሪ አቅርበዋል። ዘገበው የ [©ነጃሺ ቲቪ] ነው ቴሌግራም፦             📌t.me/Brics4ethiopia

🚨 ጀርመን የእስራኤልን ‘አይረን ዶም’ (Iron Dome) የአየር መከላከያ ስርዓት ወደ ሀገሯ ለማምጣት መቃረቧ ተዘገበ። ​በኦስናብሩክ (Osnabrück) የሚገኘው የቀድሞው የቮልስዋገን ፋብሪካ ለ
+1
🚨 ጀርመን የእስራኤልን ‘አይረን ዶም’ (Iron Dome) የአየር መከላከያ ስርዓት ወደ ሀገሯ ለማምጣት መቃረቧ ተዘገበ። ​በኦስናብሩክ (Osnabrück) የሚገኘው የቀድሞው የቮልስዋገን ፋብሪካ ለአይረን ዶም መሣሪያዎች መለዋወጫዎች ማምረቻነት ሊያገለግል በሚችል መልኩ ወደ መከላከያ ምርት ማዕከልነት ሊለወጥ ነው። ​ስምምነቱ ሙሉ በሙሉ ከተጠናቀቀ፣ ጀርመን በፈጣን እደገት ላይ ላለው የሚሳኤል መከላከያ አርሰናሏ የእስራኤልን በውጊያ የተፈተነ የአጭር ክልል አየር መከላከያ ቴክኖሎጂ ትጨምራለች። ቴሌግራም፦             📌t.me/Brics4ethiopia

🚨🇪🇺 Taphoota Shaampiyoonsi Liigii Awurooppaa marsaa 1ffaa har'a galgala gaggeeffaman 01:45 | Atens vs LASK 01:45 | Kilab B
🚨🇪🇺  Taphoota Shaampiyoonsi Liigii Awurooppaa marsaa 1ffaa har'a galgala gaggeeffaman 01:45 | Atens vs LASK 01:45 | Kilab Biruuj vs Astoon Viillaa 04:00 | R*Maadriid vs Intar Miilaan 04:00 | Doortimand vs Viyaariyaal 04:00 | Poortoo vs Maan Siitii 04:00 | Liil  vs  Beetis 𝐎𝐝𝐞𝐞𝐟𝐟𝐚𝐧𝐧𝐨𝐨 𝐃𝐚𝐛𝐚𝐥𝐚𝐭𝐚𝐚𝐟, 𝐂𝐡𝐚𝐚𝐧𝐚𝐚𝐥𝐢𝐢 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐢𝐫𝐚𝐚𝐦𝐢𝐢 𝐊𝐞𝐞𝐧𝐲𝐚𝐚 "𝐉𝐎𝐈𝐍" 𝐆𝐨𝐝𝐡𝐚𝐚 📌 t.me/Fastsinfo99       🌴  🌴  🌴

🚨🇪🇺 ዛሬ ምሽት የሚደረጉ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎች!⚽️🏆 01:45 | አቴንስ ከ ላስክ 01:45 | ክለብ ብሩጅ ከ አስቶን ቪላ 04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ኢንተ
🚨🇪🇺 ዛሬ ምሽት የሚደረጉ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎች!⚽️🏆 01:45 | አቴንስ ከ ላስክ 01:45 | ክለብ ብሩጅ ከ አስቶን ቪላ 04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ኢንተር ሚላን 04:00 | ዶርትሙንድ ከ ቪያሪያል 04:00 | ፖርቶ ከ ማንቸስተር ሲቲ 04:00 | ሊል ከ ቤቲስ ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 📌 t.me/Fastsinfo99     🌴  🌴  🌴

🚨 የቱርክ ፕሬዚዳንት ረሰፕ ጣይይፕ ኤርዶጋን እስራኤል የመካከለኛው ምስራቅን ጦርነት በመቀስቀስ እና የኢራን-አሜሪካ ግጭትን ለማብቃት የተደረሰውን የኢስላማባድ ስምምነት በማኮላሸት ከሰሱ። አክራሪ
🚨 የቱርክ ፕሬዚዳንት ረሰፕ ጣይይፕ ኤርዶጋን እስራኤል የመካከለኛው ምስራቅን ጦርነት በመቀስቀስ እና የኢራን-አሜሪካ ግጭትን ለማብቃት የተደረሰውን የኢስላማባድ ስምምነት በማኮላሸት ከሰሱ። አክራሪ አስተሳሰብ እስካለ ድረስም የክልሉ አለመረጋጋት እንደሚቀጥል አስጠንቅቀዋል" ስል ሮይተርስ ዘግቧል . . ቴሌግራም፦             📌t.me/Brics4ethiopia

🚨🇮🇱 የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ናታንያሁ የኢራን አገዛዝ ማብቂያው መቃረቡን ገልጸው፣ ውድቀቱ የመካከለኛው ምስራቅን እና የአይሁድን ህዝብ ዕጣ ፈንታ እንደሚለውጥ ተናግረዋል። ከአሜሪ
🚨🇮🇱 የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ናታንያሁ የኢራን አገዛዝ ማብቂያው መቃረቡን ገልጸው፣ ውድቀቱ የመካከለኛው ምስራቅን እና የአይሁድን ህዝብ ዕጣ ፈንታ እንደሚለውጥ ተናግረዋል። ከአሜሪካ ጋር በመተባበር የኢራንን የኑክሌር እና የሚሳይል አደጋዎች ማስወገዳቸውን ያነሱት ናታንያሁ፣ እስራኤል ራሷን ለመከላከል እና ጠላቶቿን ለመመከት ሙሉ በሙሉ ቁርጠኛ መሆኗን አስጠንቅቀዋል።🙄😫 ቴሌግራም፦             📌t.me/Brics4ethiopia

Boqochuu Ilfinash Qannoo Ilaalchisee (Ibsa ABO-WBO) Ilfinash Qannoo—Haadha Qabsoo—boqottee jirti. Waraanni Bilisummaa Oromoo saba keenyaaf, qabsaa’ota maraafi maatii isheef jajjabina hawwina. Ilfinesh artisitii qofaa hin turre. Kuusaa yaadannoo artii fi qabsoo Oromoo turte. Qooda shamarran Oromoo, Qabsoo bilisummaa Oromoo keessatti qabaachuu malaniif fakkeenya guddaa taate jiraatte. Geerarsaafi yeedalloo isheetiin hawwii kabajaafi bilisummaan jiraachuu baadiyyaa Oromiyaa irraa hanga warraaqsi Qabsoo Bilisummaa Oromoo ishee geesse hundumaatti calaqqisiisaa bara ishee fixxe. Kana gochuu isheetiin qofa gatii hedduu baafte. Oromiyaa irraa hanga biyya hambaatti wareegama qabsoon gaafatu hunda kaffalaa jiraatte. Yeroo dhihoo, dhukkubaafi dadhabiii keessa illee Qabsoo Bilisummaa biraa hin hafne. Lafa gaadidduun ishee qaqqabe hundumaatti dhiibbaa gaarii qabaachaa itti fufte. WBO waliiniis hanga dhumaatti “WBO humni mo’achuu danda’u hin jiru” jechaa boqotte. Ilfinesh calaqqee Qabsoo Bilisummaati. Haadha Oromoo, kan afaan, aadaa, seenaanii fi kabajni isaa akka eegamu fakkeenyummaa guddaan bara ishee guutuu dhamaate. Boqochuun Ilfinash Qannoo Artiistoota Oromoo gurguddoo kan waggoota muraasa dura dhabne lama; Artiist Alii Birraa, abbaa Artii Oromoo kan hammayyaa, fi Hacaaluu Hundeessaa, kan aartii fi aadaa Oromoo dhaaloota haaraa itti hubachiisee, kakaasee sossoosuu keessatti sagalee dhaloota haaraa ta’e nu yaadachiisa. Boqochuun Ilfinesh Qannoo fi artiitoota keenyaa waamichaa fi itti gaafatamummaa guddaa nurra kaaha. Gama tokkoon qaanqee isaan qabsiisan, fakkeenyummaa guddaa kan uummata guddeessaa fi shamarraan Oromoo bal’inaan bifa himaachiseen akka galmaan gahuu; gama biraan immoo hojii aartii isaanii tiksanii seenaaf dabasuuf dirqama ofitti fudhachuu nu gaafata. Kanaaf, Yuunivarsiitiiwwan, kuusaawwan, fi dhaabbileen aadaa waraabbii isaanii, suur-sagalee, seenaa isaanii akka kunuunsan waamicha goona. Isaan yaadachuun qofti gahaa miti. Waadaa isaanii fi bu’aa hojii isaanii tiksuu fi kunuunsuu qofatu yaadannoo isaaniif malu ta’a. Boqochuun Ilfinesh fi Artiisoota keenyaa waamicha dhalootaati. Waamicha hojii isaanii yaadachuu, dhaala isaanii kunuunsuu fi waan isaan dhalootaaf dabarsan akka bara baraan dhalootatti darbu dhiyaate dha. Ilfinash Qannoo nagaan haa boqottu. Yaadannoon, hojiin, seenaa fi gumaachi ishee bara baraan haa jiraatu. Sabni yaadannoo isaa kunuunsu eenyummaa isaa tikfata; eenyummaa ofii tikfachuun ammoo egeree ofii tikfachuu dha. Ajaja Olaanaa ABO-WBO Fulbaana 6, 2026 #Oromia #Ethiopia

photo content
+5

🚨🇪🇬 የተከሳሽ ንብረት ከሆነው ስልክ ውስጥ የተገኘው ቪዲዮ ላይ የሚታየው የእገታና የማሰቃየት ወንጀል የተፈጸመው በ2021 ነው ። በዚህ ቪዲዮ ላይ አንድ የታገተ ሰው ሲደበደብ እና ሲሰቃይ ፡ እንዲሁም እርቃኑን በማድረግ ክብሩን የሚነኩ እና አዋራጅ ድርጊቶችን እንዲፈጽም ሲያስገድዱት ይታያል ። በዚህ ሁኔታ ውስጥ እያለም ከአሁን በኋላ ይህንን የተፈጸመበትን እገታና ድብደባ እንዲሁም ከዚህ በፊት የሚያውቃቸውን ሚስጥሮች ለፖሊስ ቢናገር ፡ ይህንን ራቁቱን ሆኖ የሚታይበትን ቪዲዮ በሶሻል ሚዲያ ፖስት እንደሚያደርጉት ሲያስጠነቅቁት ይሰማል ። ይህንን ጉዳይ እዚህ ላይ ፖዝ አድርገን አሁን ስለሳራ ካሊፋ እናውራ ። ........ ሳራ ከሊፋ ትባላለች ፡ ግብጻዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢ ፡ እና የተለያዩ ካምፓኒዎችን የምታስተዳድር ሴት ናት ። ሳራ 2.5 ሚሊየን ፎሎወር ባለው የኢንስታግራም አካውንቷ በየጊዜው በምትለቀው ፎቶና ቪዲዮ ፡ ቅንጦት ማለት ፡ ሀብት ማለት ፡ ምን ማለት እንደሆነ የሚያሳዩ ናቸው ። ...በቻኔል ጉቺ እና ቪቶን ውድ አልባሳት ዘንጣ ውድ ዋጋ በሚከፈልባቸው የፓሪስ ሬስቶራንቶች ሺህ ዶላር የሚያወጣ በሻማና በሻምፓኝ የታጀበ ራት እየተመገበች ፡ ቀን በሉቭር ሙዚየም ስለተመለከተችው የሞናሊዛ ስእል የምትናገር ። ...... በማያሚ ቢች ላይ እየተንሳፈፈች ባለች የቅንጦት ጀልባ በረንዳ ላይ ነጭ የሀር ጋዋን ለብሳ ፡ በትልቅ ስስ ብርጭቆ ብርማ ቀለም ያለው አንጸባራቂ ነገር እየጠጣች ስለቀን ውሎዋ የምትተርክ ሴት ናት ። ..... ይህች ዝነኛ እና ሀብታም ሴት በሀገሯ ግብጽ ውስጥም ፡ ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ የስፖርት መኪናዋን እያጓራች በካይሮ ጎዳናዎች ላይ የምትታይ ። እኔ ነኝ ባለው ቅንጡ ህይወቷ የምትታወቅ ፡ በዋና ከተማዋ ምርጥ ምርጥ በሚባሉ የግል ቪላዎቿ የምትኖር ፡ ሀብት ብቻ ሳይሆን ግብጽን ከዳር እስከዳር ያዳረሰ ታላቅ ዝና ያላት ታዋቂ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢ ፡ የቀድሞ ሞዴልና ኢንቨስተር ናት ። ... ሆኖም ...... በኤፕሪል 2025 ባላት ሀብትና ዝና እንዲሁም ከተለያዩ ባለስልጣናት ጋር ባላት ቅርርብ የምትታወቀው ሳራ ካሊፋ ለጥያቄ እንደምትፈለግ ተነግሯት በፖሊስ ተወሰደች ...... ጣቢያ እንደደረሱም ታዋቂዋ ዝነኛዋና ሚሊየነሯ ሳራ ከሊፋ አደንዛዥ ዕፅ በማምረት በማከፋፈል እና የወንጀል ቡድኖችን በመምራት እንደምትፈልግ ተነግሯት ክስ ተመሰረተባት ። ...... ፖሊስ ሳራን በቁጥጥር ስር አውሎ በግብጽ ውስጥ ያሏትን ዘመናዊ ቪላዎች መፈተሽ ጀመረ ። በዚህ ፍተሻ ወቅትም ፡ 750 ኪሎ ግራም የሚመዝን አደንዛዥ እፅ እና የእጽ ማቀነባበሪያ ላቦራቶሪ አገኘ ። ይህ ብቻ አይደለም ሳራ ከሌሎች ተባባሪዎቿ ጋር በመሆን የወንጀልና የእገታ ድርጊት እንደምትፈፅም የሚያስረዱ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችና ፡ ድርጊቱን የሚያረጋግጡ የተለያዩ ቪዲዮዎችን ከራሷ ስልክ ላይ አግኝቷል ። ከነዚህ መሀከል ቅድም ከላይ በመግቢያችን ላይ ያነሳነው ሰው ጉዳይ ነው ። ..... ይህ የእገታና ድብደባ ወንጀል የተፈጸመበት ሰው የቀድሞ የሳራ ሾፌር የነበረ ሲሆን ፡ ከፖሊስ ጋር ግንኙነት አለህ በሚል ጥርጣሬ ወደሳራ ቪላ እንዲመጣ ከተደረገ በኋላ ስለትን ያካተተ አደገኛ ድብደባና እንግልት እና ሌሎች አዋራጅ ነገሮች እንደተፈጸሙበት ፡ ራቁቱን አድርገው ቪዲዮ ከቀረጹት በኋላ ፡ ከንግዲህ አንዳች ሚስጥር ቢያወጣ ቪዲዮውን በሶሻል ሚዲያ ፖስት እንደሚያደርጉት አስጠንቅቀው ስለለቀቁት ከማፍያው ቡድን ሊደርስበት የሚችለውን ጉዳት በመስጋት ፡ በነሳራ ከሊፋ ወንጀል እንደተፈጸመበት ሳይናገር ለአመታት ቆይቷል ... ፖሊስ ይህንን ቪዲዮ ከሳራ ስልክ ላይ ካገኘ በኋላ ግን አደንዛዥ እፅ ከማምረትና ማሰራጨት ወንጀል በተጨማሪ የእገታና ውንብድና ተግባር መፈጸም የሚል ሌላ ተጨማሪ ክስ ተመስርቶባት ላለፉት 14 ወራት በእስር ቤት ሆና ክሷን ስትከታተል ቆይታ ነበር ። ........... በግብጽና በዱባይ ራሱ ግዙፍ ቪላዎች ያሏት ፡ ከአሜሪካና እስከ አውሮፓ ፡ ከኤዥያ እስከ አፍሪካ ፡ የቅንጦት ኑሮዋን በኢንስታግራም ፖስት እያረገች ብዙዎች እሷን መሆን እንዲመኙ ያደረገችው ፡ በአደንዛዥ እጽ የብዙዎችን ህይወት ያመሰቃቀለች ፡ ሚስጥራዊ የወንጀል ቡድን መሪ ትሆናለች ብሎ ማንም አስቦ አያውቅም ነበርና በዚህ ወንጀል ተጠርጥራ ስትያዝ በተለይ ለግብጻውያን አስደንጋጭ ዜና ነበር ። ....... በዚህ መልኩ ላይዋን አሳምራ ለአመታት የኖረችው ሳራ ካሊፋ መጥፎ ስራዋ ጊዜው ደርሶ ተገለጠና ለወራት ሲካሄድ የቆየው የክስ ሂደት ተጠናቆ ትናንት 11 ከሚሆኑ የቡድን አጋሮቿ ጋር በግብጽ ፍርድ ቤት ሞት ተፈርዶባታል ..... አሁን ያ ሁሉ የቅንጦት ህይወት ተረት ሆኗል ። ሚሊዮኖች የፈሰሰባቸው ቪላዎቿን ከንግዲህ አትኖርባቸውም ። በወንጀል እና በሰው dm የተገኘው ሀብት ፡ ውድ አልባሳቶቿ ፡ አስር ሺህ ዶላሮችን የሚያወጡ ሽቶዎች ከንግዲህ የሉም ። አደለም እነዚህ ትርፍ ነገሮች ከንግዲህ በነጻ የሚገኘውንም አየር ትቀማለች ። የ39 አመቷ ሳራ ካሊፋ በድብቅ ለሰራችው የአመታት ወንጀል ፡ በግልፅ ሊከፈላት ቀናት ብቻ ይቀራሉ ። ~ ዋሲሁን ተሰፋዬ እንደፃፈው ✍️ ቴሌግራም፦             📌t.me/Brics4ethiopia

Oduu Gaddaa Qabsooytuu qabsoo Bilisummaa Oromoo art. Ilfinesh Qannoo du’aan Addunyaa kana irraa boqatte. Ilfinesh Qannoo qabs
Oduu Gaddaa Qabsooytuu qabsoo Bilisummaa Oromoo art. Ilfinesh Qannoo du’aan Addunyaa kana irraa boqatte. Ilfinesh Qannoo qabsoo Oromoo keessatti dubartii qooda guddaa qabduu fi sirboota warraaqsaatiin beekkaamtuudha. Godina Wallaggaa Bahaa naannoo magaalaa Naqamtee bakka Sibuu Guutoo jedhamtu kan dhalatte Aartisti Ilfinash Qannoo bara 1969 ALI tti qabsootti makamte. Gootittiin qabsoo Oromootiin beekkamtuu fi sirboota warraaqsaatiin gurri fagaatte art. Ilfinesh Qannoo du'aan Addunyaa tana irraa boqatte jirti. Maatii, firoottan fi ummata Oromoo hundaaf jajjabinna hawwina.

📸🇪🇷 በመጨረሻም 1.8 ሚሊየን ዶላር ተዋጥቶ ክፍያ የፈሰሰበት የኤርትራን አንደኛ የመውጣት የቁንጅና ውድድርን ውሀ በላው። በ1.8 ሚሊዮኑ ዶላር ኤርትራ ውስጥ ከሀምሳ በለይ አንደኛ ደረጃ ትምህ
+1
📸🇪🇷 በመጨረሻም 1.8 ሚሊየን ዶላር ተዋጥቶ ክፍያ የፈሰሰበት የኤርትራን አንደኛ የመውጣት የቁንጅና ውድድርን ውሀ በላው። በ1.8 ሚሊዮኑ ዶላር ኤርትራ ውስጥ ከሀምሳ በለይ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች (ሁለተኛ ደረጃው ሳዋ ስለሆነ) ትሰሩበት ነበር ። (ሁለተኛው ምስል ሻእቢያ የዛሬ አመት አከባቢ ሰርቶት ያስመረቀው ት/ቤት ነው 👉 ⛰️ እና ብርሀኑ ነጋ የገቡበት ነገር ሁሉ እንዲሁ እንደፎረሸ ነው። . በውድድሩ በዶሚኒካን ሪፐብሊክ አንደኛ ወጥታለች🔥🔥 . . .

photo content

🚨🇸🇩 የሱዳን ጦር ሚስጥራዊ የኬሚካል ጦር መሳሪያ ማምረቻ እንዳለው የሚገልፁ መረጃዎች ይፋ ሆኑ፡፡ ዋሽንግተን ፖስትና ኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጦች ዛሬ ባሰራጩት ዘገባ የሱዳን ጦር ሀይል ሚስጥራዊ የኬሚካል ጦር መሳሪያ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ተግባራዊ ማድረጉን ገልፀዋል፡፡ ለረጅም ጊዜ ባከናወኑት ምርመራ ከመንግስታዊ ዶክመንቶች፣ ከተጠለፉ የስልክ ግንኙነቶችና ከስለላ ሰነዶች በመነሳት ይህ ፕሮግራም ተፈፃሚ መሆኑንም አስረድተዋል፡፡ በሌተና ጄኔራል አብዱል ፈታህ አልብሩሀን የሚመራው የሱዳን ጦር ሀይል ስለዚህ ጉዳይ በተደጋጋሚ ማስተባበያ የሰጠ ቢሆንም የጋዜጦቹ ዘገባ ግን የኬሚካል ጦር መሳሪያዎቹ እየተካሄደ ባለው የእርስ በእርስ ጦርነት ጥቅም ላይ መዋላቸውን የሚገልፅ ነው፡፡ የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ ዘገባ እንደሚያስረዳው በዚህ የኬሚካል ጦር መሳሪያ ማምረት ስራ ውስጥ በእርዳታ ከአለም አቀፍ ድርጅቶች የቀረቡ ቁሳቁሶች ጭምር አገልግሎት ላይ ውለዋል፡፡ እንደምሳሌም ለህዝብ ውሀ ማጣሪያ ታስበው በእርዳታ የተሰጡ ፈሳሽ ክሎሪኖች የኬሚካል ጦር መሳሪያውን ለማምረት እንደዋሉ አስታውቋል፡፡ እንደዘገባው እነዚህን የጦር መሳሪያዎች ቢያንስ ሁለት ጊዜ ለመጠቀሙ የሚያሳዩ መረጃዎችም ተገኝተዋል፡፡ ይህ የኬሚካል ጦር መሳሪያው ጉዳይ ባለፉት አመታት ትልቅ ውዝግብ የፈጠረ ሲሆን አሜሪካ በዚህ የተነሳ በሌተና ጄኔራል አልብሩሀንና ከፍተኛ ባለስልጣናቱ ላይ ማእቀብ መጣሏ ይታወቃል፡፡ እንዲሁም ከአለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማትና ከአሜሪካ ፋይናንስ ድርጅቶች ተጠቃሚ እንዳትሆን ገደብ ጥላለች፡፡ የአለም ፀረ ኪሚካል ጦር መሳሪያ ድርጅት በጉዳዩ ላይ ግልፅና ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግ ጥሪ ያቀረበ ቢሆንም የሱዳን መንግስት ግን መርማሪ ኮሚቴ መስርቶ የራሱን ማጣራት እያደረገ መሆኑን መግለፁ አይዘነጋም፡፡ ኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ በዛሬ ዘገባው እንዳስታወቀው በአልብሩሀን በተመሰረተው ኮሚቴ ውስጥ ሊቀመንበር የሆኑት ግለሰብ በኬሚካል ጦር መሳሪያ ፕሮጀክቱ ውስጥ ትልቅ ተሳትፎ የነበራቸው ናቸው፡፡🕯🧯💈 ዘገበው ሆኑ፡፡ የ [ዋሽንግተን ፖስት እና ኒውዮርክ ታይምስ ] . . . ቴሌግራም፦             📌t.me/Brics4ethiopia

🗺️🌍የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ የአፍሪካን አህጉር ትክክለኛ ስፋት የሚያሳይ አዲስ የዓለም ካርታ ጥቅም ላይ እንዲውል የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ።🌎🌍 በቶጎ አቅራቢነት እ
+4
🗺️🌍የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ የአፍሪካን አህጉር ትክክለኛ ስፋት የሚያሳይ አዲስ የዓለም ካርታ ጥቅም ላይ እንዲውል የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ።🌎🌍   በቶጎ አቅራቢነት እና በአፍሪካ ህብረት ደጋፊነት የቀረበውን ይህንን የውሳኔ ሀሳብ በ164 ሀገራት ድጋፍ ሲጸድቅ ፣አሜሪካ ብቸኛ ተቃዋሚ ሀገር ሆና ተመዝግባለች።  6 ሀገራት ደግሞ በዉሳኔው ላይ ድምፅ ከመስጠት ተቆጥበዋል። እስካሁን ጥቅም ላይ ሲውል የነበረው የመርኬተር ካርታ ከምድር ወገብ ርቀው የሚገኙ ሀገራትን አጉልቶ የሚያሳይ በመሆኑ የአህጉራትን እውነተኛ መጠን ያዛባ ነበር። በነባሩ ካርታ ላይ ግሪንላንድ እና አፍሪካ እኩል ተደርገው ቢሳሉም፣ በእውነታው ግን አፍሪካ ከግሪንላንድ በ14 እጥፍ ያህል መብለጧ በጉባኤው ላይ በማሳያነት ቀርቧል።   ጉዳዩን በማነሳሳት ለጉባኤው እንዲቀርብ ያደረገችው የቶጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሮበርት ዱሴ ውሳኔውን "ታሪካዊ" ሲሉ አወድሰዉታል። ጉዳዩ «የካርታ ስራ ብቻ ሳይሆን የፍትህ፣ የክብር እና የእኩልነት» ጉዳይ መሆኑን ገልፀዋል። አዲሱ የውሳኔ ሀሳብ ነባሩን ካርታ ሙሉ በሙሉ የሚያግድ ባይሆንም፣ ትምህርት ቤቶች፣ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በ2018 የተሰራውን እና ለችግሩ ምላሽ ይሰጣል የተባለውን የ"ኢኳል ኤርዝ"  ካርታ እንዲጠቀሙ ጥሪ አቅርቧል።   የአፍሪካ ህብረት በበኩሉ ነባሩ የተዛባ ካርታ በትምህርት፣ በሚዲያ እና በፖለቲካ አስተሳሰብ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ሲያሳድር መቆየቱን በመግለፅ አዲሱን ውሳኔ ደግፎታል። ዘገበዉ የ [DW Amharic] ነው ቴሌግራም፦             📌t.me/Brics4ethiopia