en
Feedback
🌲👉ያለ ተውሂድ🌲ቁንጅና የለም 👈🌲التوحد والشرك لايجتمعان في وقة واحد

🌲👉ያለ ተውሂድ🌲ቁንጅና የለም 👈🌲التوحد والشرك لايجتمعان في وقة واحد

Open in Telegram

⭕️👉እንድታሸበርቅ የተውሂድ ባንድራ ⭕️👉በቀንም በሌሊት እንልፋ በጋራ

Show more
505
Subscribers
-324 hours
-37 days
+6430 days
Posts Archive
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው ሸር          ሽር        ሽር ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○        • ○  🌿🌹🌹🌿        • ○ °   🌿🌿                 •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿  • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿    ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿       • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿       • ○ °         🌿  🌿🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○        °• ○ °      🌿° :.   * • ○                    🌿° . °☆  . * ● ¸ .    ★ 🌿° :.   * • ○ °         ° .   🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ! ☆  . * ● ¸ . ★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

እህቴ አንድ ወንድ ወደሽ ብር ላኪልኝ ሲልሽ ሳትሰስቺ 2መቶሺ 3መቶሺ ትልኪለታለሽ የአላህንቤት ለመገንባት ሲሆን ምን አታለለሽ ምን አሳሳሽ ይሄኮ ለአሄራሽነዉ የሚቀመጥልሽ። እና የአላህንቤት ለመገንባት አትሰስቺ ምንአስቀድመናል ለአሄራ ቤታችን የዱንያዉንማቤት እደትነዉ ተጨናንቀን የምናሰማምረዉ እ?? ✍️ስለዚህ ጉዞ ወደፊት 🕌 አቅሷየ ትገነባለች👍

✍️20ዎቹ የጥሩ ባል መገለጫዎች✍️ 🌺ጥሩ ትዳር መስርቶ መኖር የማንኛዋም ሴት ምኞት ነው፤የጥሩ ትዳር መሰረቱ ደሞ ጥሩ ባል ነው፣ከጥሩ ባል መገለጫዎች በጥቂቱ 👇👇 1/ በሁሉም ነገር አላህን ይፈራል 2/ ከሚስቱ ጋር በጥሩ ስነ-ምግባር ይኗኗራል 3/ በተቻለው ያክል ቃሉን ይሞላል 4/ ለሚስትና ለልጆቹ መልካም አርዓያ ይሆናል 5/ ንግግርና ተግባሩ አንድ ነው (አታላይ አይደለም) 6/ ሚስቱን ያከብራል ለሷ ያለውንም ፍቅር ይገልጻል 7/ ሸሪዓ የሰጣትን ሐቅ ይጠብቃል 8/ ዘመድና ቤተሰቦቿን ያከብራል 9/ በሆነ ባልሆነው አይጨቃጨቅም 10/ ትርፍ ቃል ከመናገር በመታቀብ በመልካም ንግግሮቹ ሚስቱን ያስደስታል 11/ ሚስቱ አላህን እንድትታዘዝና ዲኗን እንድታውቅ ይገፋፋል ያግዛታልም 12/ ስትደሰትም ይሁን ስትከፋ ስሜቷን ይጋራል 13/ ከሚስቱ ጋር በመተባበር ልጆቹን በኢስላማዊ አደብና እውቀት ቀርጾ ያሳድጋል 14/ ሚስቱ ጥሩ እንድትለብስለትና ጥሩ እንድትሸት እንደሚፈልገው ሁሉ እርሱም ከሷ ጋር ሲሆን ይሄን ያደርጋል የመላ ሰውነቱን ንጽህናም ይጠብቃል 15/ ቤቷን ሳትጎዳ ቤተሰቦቿን መጠየቅ ስትፈልግ ከመፍቀድም አልፎ የሚያስፈልጋትን ነገር እንደ አቅሙ ያሟላላታል 16/ ለቤቱ በቂ ወጪ ያደርጋል ለልጆቹና ለሱ በምታደርጋቸው ነገሮች ሁሉ ያመሰግናታል ድምበር ሳያልፍ፥ አለባበሷን፣ ገጽታዋንና የምትሰራቸውን ምግቦች ያደንቃል 17/ በሁሉም ነገር ላይ እርጋታና ትዕግስትን ተላብሶ ይኖራል 18/ አለመግባባትና ግጭቶች ሲፈጠሩም ሚስቱን ለሷ በማዘን ችግሩን ለመፍታት ብዙ ነገሮችን በመተውና ቁጣውን ዋጥ በማድረግ መፍትሄ ይፈልጋል🌸 19/  ሸርጡን የጠበቀ ሒጃብ እንዲትለብስ ዲኗን እንዲትማር ይጥራል 20/  ለአኼራዋ ኸይር ስራ እንዲታበዛ ይመክራታል  ለሴቶች ትልቅ ክብር አለው ሴትን ማስለቀስ አይፈልግም ሴትን መበደል አይፈልግም ሚስቱን መክዳት አይፈልግም  በአጠቃላይ ጥሩ ባል በሁለ ነገር እንዲጠነክሩ ጥሩ ነገር እንዲኖራቸው ያማክራታል ያጠናክራታል ያዝንላታል የጀነት ሴት እንዲትሆን ይጥራል ዱአም ያረግላታል 🌷 🇸🇦👌ጆይን ሸር 👇👇 https://t.me/qdmiyaletewuhid https://t.me/qdmiyaletewuhid

+2
🔸🔸🔸==🔺🔺===🔸🔸🔸 ✍️✍️  بسم الله الرحمٰن الرحيم ✍️ አድሥ የተጀመረች ኪታብ ከአሡር ሶላት በኋላ የምትቀራ በመስጅደል ፈላህ                ==➤የሴቶች ደርስ➤ 🔺====🔸🔸 በሳምንት ሶስቀን ማክሰኞ :እሮብ:ሀሙስ======🔺 ✍اسم الكتاب  أداب المسلمة 🔺✍የኪታቧ ሰም     አዳቡል ሙሥሊመህ 🔺🔺==🔸🔸==🔸🔸==🔺🔺 📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚 🔺✍ أبوعبدالرحمن عبدالله بن أحمدالإرياني 🔺✍  የቢታቡ አዘጋጅ አቡ አብዲረህማን አብዲላህ ብነ አህመደ አልኢርያኒይ ✍المدرس   أبو عبد السلام محمد أمدي الحبشي حفظه الله ورعاه 🔺✍  ደርሱ የሚሰጠው በ አቡዐብደሠላም  ሙሀመድ አመዴ አሏህ ይጠብቀው 🔺👉የደርስ ቁጥር➤ 01 🔸🕰➤ርዝመት== 1:04:32 🔺🔺==🔸🔸==🔺🔺 ⭕️⭕️  ድምፅ ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuAbdiselam_and_Abdilhakim https://t.me/AbuAbdiselam_and_Abdilhakim

እየለበሳችሁ ወደ ፕሮግራማችን ተሳተፉ
እየለበሳችሁ ወደ ፕሮግራማችን ተሳተፉ

✍السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📬➣የዳዕዋና የሰርግ ፕሮግራም.! ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🔺
✍السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📬➣የዳዕዋና የሰርግ ፕሮግራም.! ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🔺➣👌የወንድማችን አቡ ረያን ኢብራሂም እና  የእህታችን ኡሙ ረያን ሃለውያ የሠርግ ፕሮግራም..! ❷የፕሮግራሙ ቀን ነገ ሀሙስ ከመغብ ሶላት ቡኋላ ነው። ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 💐بَارَكَ اللّهُ لكما، وَبَارَكَ عَلَيْكما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ ـــــــــــــــ 👌ሠለፍይ ወንደም እህቶች እንዳጠቃላይ ሙስሊሞች ሁላችሁም ታድማችኋል.ጥሪያችንን ማክበር  ደሞ ግዴታችን ነዉ  የእለቱ ተጋባዥ ኡስተዞች 👌ኡስታዝ አቡ አብድ ሰላም ሙሀመድ አመዴ ከማሻ 👌ወንድም አቡ ሱፍያን ከደሴ 👌ወንድም አቡ ሰልማን ከኮቻ 👌ወንድም አቡ ሙስዓብ አደም ከሳዑድ 👌ወንድም አቡ ሱመያ   ጀማል ከማሻ 👌ወንድም አቡ አነስ ጀማል ከባዙራ 👌ወንድም አቡ ፋኪሃ ኢስማዔል ከማሻ 👌ወንድም አቡ አብዲላህ አብደል መሊክ ከማሻ 👉ሌሎችም ስማቸው ያልተጠቀሱ ኡስታዞች ና ወንድሞች ይኖራሉ 💢የቻለ ዳዕዋ በማድረግ ያልቻለ ደግሞ ግጥም በማቅረብ ሙሽሮቹን እናጅባቸ ..! ــــــــــــــ ـــــــــ          👇 =ፕሮግራሙ =👇      📲የሚተላለፍበት  ቻናል📲        👇👇👇👇👇👇👇👇  🌸https://t.me/tewuhid_new222 🌸       .•━════✿🍃🌺🍃✿════

🌹ለባለቤቷ አረጓደ አሻራ ያስቀመጠች ብሎማለት ጥብቅ ሁና የተገኘችናት👍 💎ጥብቅነት ዉበትሽ ነዉ መከበሪያሽነዉ የጨዋነትሽ መገለጫነዉ ጥብቅ ሁኖ መገኘት ፋራነት አይምሰልሽ እህትነት አንዳንድ አራዳ
🌹ለባለቤቷ አረጓደ አሻራ  ያስቀመጠች ብሎማለት  ጥብቅ ሁና የተገኘችናት👍     💎ጥብቅነት ዉበትሽ ነዉ መከበሪያሽነዉ  የጨዋነትሽ መገለጫነዉ ጥብቅ ሁኖ መገኘት ፋራነት አይምሰልሽ እህትነት  አንዳንድ አራዳነን የሚሉ ሰወች ጥብቅሁኖ መገኘትን እንደጅልነትና እንደፋራነት ይቆጥሩታል ግን አደለም ጥብቅ ሁነሽ ስትገኝ ለባለቤትሽ  ታማኝነትሽ የጠነከረይሆናል  በመካከላችሁ ለየትያለፍቅር ይኖራል ተግባባን።   👉ላላገባሽዉ እህቴ ይድረስሽ✍️ https://t.me/Abu_hatim22 https://t.me/Abu_hatim22

✍السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📬➣የዳዕዋና የሰርግ ፕሮግራም.! ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🔺
✍السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📬➣የዳዕዋና የሰርግ ፕሮግራም.! ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🔺➣👌የወንድማችን አቡ ረያን ኢብራሂም እና  የእህታችን ኡሙ ረያን ሃለውያ የሠርግ ፕሮግራም..! ❷የፕሮግራሙ ቀን ነገ ሀሙስ ከመغብ ሶላት ቡኋላ ነው። ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 💐بَارَكَ اللّهُ لكما، وَبَارَكَ عَلَيْكما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ ـــــــــــــــ 👌ሠለፍይ ወንደም እህቶች እንዳጠቃላይ ሙስሊሞች ሁላችሁም ታድማችኋል.ጥሪያችንን ማክበር  ደሞ ግዴታችን ነዉ  የእለቱ ተጋባዥ ኡስተዞች 👌ኡስታዝ አቡ አብድ ሰላም ሙሀመድ አመዴ ከማሻ 👌ወንድም አቡ ሱፍያን ከደሴ 👌ወንድም አቡ ሰልማን ከኮቻ 👌ወንድም አቡ ሙስዓብ አደም ከሳዑድ 👌ወንድም አቡ ሱመያ   ጀማል ከማሻ 👌ወንድም አቡ አነስ ጀማል ከባዙራ 👌ወንድም አቡ ፋኪሃ ኢስማዔል ከማሻ 👌ወንድም አቡ አብዲላህ አብደል መሊክ ከማሻ 👉ሌሎችም ስማቸው ያልተጠቀሱ ኡስታዞች ና ወንድሞች ይኖራሉ 💢የቻለ ዳዕዋ በማድረግ ያልቻለ ደግሞ ግጥም በማቅረብ ሙሽሮቹን እናጅባቸ ..! ــــــــــــــ ـــــــــ          👇 =ፕሮግራሙ =👇      📲የሚተላለፍበት  ቻናል📲        👇👇👇👇👇👇👇👇  🌸https://t.me/tewuhid_new222 🌸       .•━════✿🍃🌺🍃✿════

ሐጁሪ ከነ አብዱሐሚድ ሲላተመሰ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️👉መስአላው ሐጁሪዮችን ምስቅልቅል አድርጎዋቸዋል በጣምም አደናብሯቸዋል‼️ ⚠️አደገኛ ቅርቃርም ውስጥ ነው የገቡት ሚዙት ሚጨብጡትን ነው ያሳጣቸው🔨 👌ሐጁሪ  ረዋፊዷዎች ጃሒል ከሆኑ ዑዝር ይሰጣሉ ይላል  አብድልሃሚድ ሲጠየቅ ሯዋፉዳዎች لا إله إلا الله  እያሉ እንዴት ይከፈራሉ ሲባል لا إله إلا الله ቢሉም አይጠቅማቸውም لا إله إلا الله ብሎ ስንት ሙርተድ አለ 👇 መስቀሪ ደግሞ አቅል ያለው ዓቂዳ የተማረ ዒልም  ያለው ራፊዷዎችን  ሙስሊም አይልም  እያወቃቸው ሙስሊም ካላቸው  ኢስቲታባ  ይጠየቅና እንቢ ካለ ሙርተድ ይሆናል  አለ  ጉድድድድድድ   መንሐጅህ  ሲጨማለቅ  ከደሊል ይልቅ  እልህ ሲሾፍርህ  እንደዚህ  ነው  ።   መስቀሪ ቢገባው በማያሻማ መልኩ የራሱን  ሸይክ   አከፍሮታል ...! 🔺 ከሙሐመድ አልኢማም በምን ይለያል ? يقول الحجوري هداه الله 👌الرافضة الذين يكفرون الصحابة ويعتقدون تحريف القرآن الكريم وأن جبريل خان الأمانة وينكرون رسالة رسول الله صلى الله عليه وسلم وأنها كانت لعلي رضي الله عنه الصلاة خلف الرافضي الذي يسب الصحابة كل هؤلاء يعذرهم الحجوري إن كانوا جهلوا هذه المسائل أو لُبس عليهم فيها. فما موقف المصقري الآن؟ الحجوري_والرافضة 👌الحجوري يعذر من يعتقد أن عليا هو رسول الله ويعبد الحسين  يا أخي أولا  بماذا وكيف صار مسلما ...!؟ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Al_menjeniq_R/2682

""  የኦን  ላይን  ጥያቄና  መልስ"" ⭕️====5⃣4⃣=== 🔹ከመርከዘ ራጂሒ ሪያድ 1-ከሱጁደል ሰህው በኋላ ሌላ ተሰሊማት አለን ቢብራራልኝ❓ 2-የምወዳት ጓደኛ ነበረችኝ ምንግዜም ሰወች በደሉኝ እያለች እኔ እጣላነበር በኋለግን ብዙነገር ስትዋሽ አየኋት ከዛ ተጣላን እኔም ዳግመኛ አላናግራትም አልኩ ግን እሷ የሰጠችኝ ስጦታ ነበር ብጥለውስ ❓ 3-ሰፈርላይ ዶሮ ጠፍቶ ክተቱ ተባለ እዳልቀር የሚቀረው ለባነው ይባላል ምላድርግ❓ 4-ስህር አለብ ሶላት አያሰግደኝም ይጥለኛልግን እሞክራለሁ ቂርአትም አያስቀራኝ እድገላለጥ ያረገኛል ምላድርግ? ወድም እህቶች ዱአ አርጉልኝ❓ 5-አዚሮች የቅጣት አቀፅ እያመጡ ይሔእኮ የቅጣት ነው ሲባሉ ይህን የምትፈበርኩት እናተናችሁ ይላሉ አተምን ትላለህ❓ 👌🔺የእሁዱ   ማታ  የኦን  ላይን  ጥያቄና  መልስ.... ⭕️⭕️   ኦላይን 🔺በሸይኻችን አቡ ኒብራስ  ሙስጦፋ አብድላህ አላህ ይጠብቀውና ! 🔺እሁድ  እሁድ  በየሳምንቱ  ከምሽቱ  3:00 ጀምሮ   ከወንድም  እህቶችጋ  ስለድናችን  እንመካከራለን ....❗️❗️❗️. ለቀጥታ  ስርጭት ድምፁን  ለማግኘት ⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 📲https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/4589

#ክፉ_ነህ 🔺ክፉ ነህ መለየት እወቅ ክፉነትክን 🔺ሰወችን በታታኝ የተዋደዱትን 🔺መለየት መለየት መለየት ጅብ ይብላህ 🔺ወንድም ከእህቱ ትለያየዋለህ 🔺በሳቅ በጨዋታ በፍቅር ተሳስሮ 🔺ስንቱን አ
#ክፉ_ነህ 🔺ክፉ ነህ መለየት እወቅ ክፉነትክን 🔺ሰወችን በታታኝ የተዋደዱትን 🔺መለየት መለየት መለየት ጅብ ይብላህ 🔺ወንድም ከእህቱ ትለያየዋለህ 🔺በሳቅ በጨዋታ በፍቅር ተሳስሮ 🔺ስንቱን አሳልፎ የኖረውን አብሮ 🔺ተዋደው በፍቅር ሚስጥር ተከፋፍሎ 🔺ተጠያይቆ አውርቶ ይሁን ተባብሎ 🔺መለየት መጣና ጓዙን ጠቀላሎ 🔺መበታተን ያዘ እኔ ልባስ ብሎ የደረሰባችሁ ገጣሚዎች ጨምሩባት 🔺https://t.me/first_tewuhid1 🔺Https://t.me/mekdelamash

አቅሷ በሚል ርእስ እሁድ ማታ በኦላይን የቀረበት ግጥም በወንድማችን አቡ ናሙስ ሙኽታር ስለመስጅደል አቅሷና ልጆቿ በአጭሩ የተገለፀበት ውድ ወንድሞቻችን በሀጃዊራ ጫጩቶች ስንት ሁነው ከሠሩት መስጅድ ሢባረሩ እባዶ ሜዳ ላይ ነበር የወደቁት ሀቢቢ ሰለፍዮች ግን ልፍስፍስ ዝርክርክ አቂዳቸው ብክን ያለ ተስፋ ቆራጮች አይደሉም ለዚህም ማሳያ ስንት ህንፃ ግንባታው ያማረ መስጅድ እያለ ሁለት አመት ያክል ሜዳ ላይ ፈሰው ፀሀይ ዝናብ ብርድ ቢንቢ ተቆቁመው በሶብር አሳልፈዋል የኛ እንቁ ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ ምክንያቱም የአላህን የተስፋ ቃል በውስጣቸው ስላሰረፁ ነው ሀቢቢ وَالَّذِينَ جَاهَدُوا فِينَا لَنَهْدِيَنَّهُمْ سُبُلَنَا ۚ وَإِنَّ اللَّهَ لَمَعَ الْمُحْسِنِينَ  እናም ሀቢቢየ አሁን ላይ ያሁሉ መከራ አልፎ አቅሷም መስጅድ ሁና እንድትሰራ ፍቃድን አግኝታለች ስለዚህ የትም ቦታ ያለህ ያለሽ ሙስሊም ሁሉ ይመለከትሀል ወንድሞች ስልክ ጀለብያ ጃኬታቸውን እህቶቻችን ኒቃብ ጅልባብ የጣት ቀለበታቸውን ሁሉ ሲሰጡ እኔና አንተ አንችስ የት ነን የአቅሷ ጉዳይ ሁላችንም ይመለከተናልና በ👇👇👇👇👇👇👇👇 @Abu_Newas @Al_miragi https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና ተጠየቁ #ጠያቂው____ሚስቱ ሳታውቅ ሌላ ተጨማሪ ያገባ ሰው ቅጣቱ ምንድነው? 👉#ሸይኹ ____ምንም ቅጣት የለበትም ይህ አላህ ለሱ የፈቀደለት ነገር ነው አልሀምዱሊላህ። አላህ ለሱ ከፈቀደለት ነገር የምትጠላና የምትከለክለው ከሆነ እሷ ራሷ ናት ቅጣት ያለባት ይላሉ እህቶችየ ተጠንቀቁ #2  #3ኛ  #4ኛ ዳሩ https://t.me/first_tewuhid1

🥀✍️ ይታየኛል ህልሜ🥀✍️ ይታየኛል ህልሜ ከዛ ከጀግናው ጋር ተዋደን ስንኖር ከትዳሬ አጋር ስንተባበርም ሸይጧን በማባረር ጣልቃ እንዳይገባ ስንኖር በፍቅር ካጠገብህ ሁኜ ይታየኛል ህልሜ ደስታህ ደ
🥀✍️ ይታየኛል ህልሜ🥀✍️ ይታየኛል ህልሜ ከዛ ከጀግናው ጋር ተዋደን ስንኖር ከትዳሬ አጋር ስንተባበርም ሸይጧን በማባረር ጣልቃ እንዳይገባ ስንኖር በፍቅር ካጠገብህ ሁኜ ይታየኛል ህልሜ ደስታህ ደስ ብሎኝ አነሞህም ህመሜ ተስፋ አረኩብህ አንተኑ አልሜ በሂወት እስካለሁ አንተ ነህ አለሜ ጓጓሁ እስካገባህ ሀላሌ እስካረግህ ሀላልህ እንድሆን ዘውጂህ ሁኜ ቤትህ ሁሌም እንድንኖር ፍቅሬን ስመግብህ እንደነ አኢሻ እንደሰለፎችም እንድንከባከብህ ነብዩ እንዳዘዙኝ ሀቁን ጠብቄልህ በሀሜት በወሬ አዛ ሳላረግህ ከማንም አብልጬ ሁሌ እንድሳሳልህ መቼ ነው ምትወስደኝ ናፈቀኝ ያ ሰርግህ የምገባበት ቀን ካዛ ካንተ ጎጆህ እኔ ጓጓሁልህ ለብዙም አሰብኩህ በሀላል እየኖርን ልጆች ስወልድልህ የዱንያዋን ደስታ በጂህ ሳስታቅፍህ ስቶንልኝ አንተም ጎበዝ ጀግና ሷሊህ ያሉባልታ ወሬ ምንም የማይጨንቅህ ስቶንልኝ ደሞ ዘውጂህን አክባሪ እንዳትሆንብኝ ዱንያን አባራሪ ሁንልኝ ጀግናዬ ለተውሂድ ተጣሪ እያልክ ስትመክረኝ በዱንያ ስትኖሪ ወንጀል አትሰብስቢ ኸይር ስራ ስሪ የታዘዝሺውንም በአግባቡ ስሪ ምርጥ ባል ሁንልኝ የኔ ውድ መካሪ እንዲህ አይነት ህልም ላላቺሁ ጋበዝኳቺሁ 👇ጆይን ሸር ሸር👇 https://t.me/qdmiyaletewuhid https://t.me/qdmiyaletewuhid

ጠያቂ ፦የሆነችን ልጅ ካገባኋት በኋላ እንደምታነክስ አወኩ... መፍታት እችላለሁ እንዴ? . . . . 🎧ሸይኹ፦ ግልብያ ልትወዳደርባት ከሆነ ያገባሀት ፍታት !! መልካም አዳር ። https://t.me/first_tewuhid1 https://t.me/mekdella

➢🔺ታገስ/ታገሺ➣🔺   🔑ጥሩ ነገር ግዜን ይፈልጋል👌 🔺--በህይወትህ ትእግስተኛ መሆን ከቻልክ የምትፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ ግዜያቸውን እየጠበቁ ወዳንተ ይመጣሉ፡፡    🔺--በዱንያ አለም ውስጥም ትልቁን ዋጋ ሚያስከፍለው ትዕግስት ነው፡፡ መታገስ ይከብዳል፡፡ 🔺-- ያ ግዜ ሲያልፍ ግን ምንፈልገውን እናገኛለን፡፡ 🔺-መራራውን ግዜ አልፈህ ጣፋጩን ፍሬ ትበላ ዘንድ ታጋሽ ሁን፡፡   ትእዕግስተኞች ከ ጉልበተኞች ይበልጣሉ፡...❗️ 👇👇       👇👇         👇👇 https://t.me/boruselasa_22 https://t.me/boruselasa_22