530
Subscribers
-224 hours
No data7 days
-630 days
Posts Archive
530
ሐምሌ ፭✨ዛሬ ሐምሌ 5 ቀን ብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስና ቅዱስ ጳውሎስ በሰማዕትነት ያረፉበት ዕለት ነው:: ቅዱስ ጴጥሮስ ቁልቁል የተሰቀለበት ቅዱስ ጳውሎስም በሰይፍ የተመተረበት ዕለት በመሆኑ ቤተክርስቲያን በየዓመቱ በማኅሌትና በቅዳሴ ታከብረዋለች:: በረከታቸው ረድኤታቸው ይደርብን:: በአማላጅነታቸው አይለዩን:: አሜን🤲❤
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🤍
