en
Feedback
Huda Jobs - ሁዳ የስራ ማስታወቂያዎች

Huda Jobs - ሁዳ የስራ ማስታወቂያዎች

Open in Telegram

የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎን በነፃ ያስተዋውቁ! የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ ካለዎት፣ ክፍት የሥራ ቦታ ዝርዝር መረጃዎችን አዘጋጅተው @ContactHudaJobs በሚለው የቴሌግራም አካውንት በኩል ይላኩልን። እኛም በነፃ እንለቅልዎታለን! ይህ ቻናል ሐላል የሆኑ (በሸሪዓ የተፈቀዱ) የሥራ ማስታወቂያዎችን ብቻ የሚያገኙበት ነው። ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል!

Show more
4 616
Subscribers
-324 hours
+87 days
+16630 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+60
in 0 channels
August '26
+356
in 0 channels
Get PRO
July '26
+314
in 0 channels
Get PRO
June '26
+318
in 2 channels
Get PRO
May '26
+663
in 1 channels
Get PRO
April '26
+1 208
in 172 channels
Get PRO
March '26
+227
in 5 channels
Get PRO
February '26
+222
in 0 channels
Get PRO
January '26
+459
in 0 channels
Get PRO
December '25
+711
in 108 channels
Get PRO
November '25
+1 054
in 114 channels
Get PRO
October '25
+141
in 2 channels
Get PRO
September '25
+191
in 0 channels
Get PRO
August '25
+266
in 0 channels
Get PRO
July '25
+323
in 0 channels
Get PRO
June '25
+335
in 1 channels
Get PRO
May '25
+753
in 2 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 September0
08 September+3
07 September+2
06 September+8
05 September+19
04 September+3
03 September+8
02 September+13
01 September+4
Channel Posts
ፍቅር እስከ ጀነት ✅ ፍቅር እስከ ጀነት ኢስላማዊ ቤተሰብ አመሰራረት፣ ሸሪዓዊ የልጆች አስተዳደግ፣ በረሱል (ﷺ) እና ሰሀቦች መካካከል ያለውን ምርጥ የፍቅር ታሪክ በሰፊ የሚዳስስ ቻናል ነው። እንዲ
ፍቅር እስከ ጀነት  ✅ ፍቅር እስከ ጀነት ኢስላማዊ ቤተሰብ አመሰራረት፣ ሸሪዓዊ የልጆች አስተዳደግ፣ በረሱል (ﷺ) እና ሰሀቦች መካካከል ያለውን ምርጥ የፍቅር ታሪክ በሰፊ የሚዳስስ ቻናል ነው። እንዲሁም የትዳር አመሰራረትና ትዳር ውስጥ ስለሚኖረን ግንኙነት ምርጥ ጥቆማዎችን እና ሀሳቦችን የሚያነሳ ቻናል ነው። ተቀላቅላችሁ ተጠቀሙበት ! ለሌሎችም አጋሩት  🍏✅ 👇           👇          👇 t.me/FKR_ESKE_JENET t.me/FKR_ESKE_JENET t.me/FKR_ESKE_JENET

2
ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። ነብዩሏህ ዳዉድ ዓለይሂ ሰላም አንድ ቀን እየጾሙ አንድ ቀን እያፈጠሩ በመፆም ይታወቃሉ ።
155
3
ተዘግቷል!
254
4
ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ 124,000 ነቢያቶች ወደ ሰው ልጆች ተልከዋል ፡፡
234
5
ክፍት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ፉርቃን በኦንላይን የቁርኣን ንባብ ማዕከል በኦንላይን ተማሪዎችን መዝግቦ እያስተማረ ይገኛል። በመሆኑም ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች የምታሟላ 2 የሴት ኡስታዛ እና 2 የወንድ ኡስታዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። * የስራ መደብ:- ቃዒደቱ ኑራኒያ እና ቁርኣን ማቅራት (ነዞር እና ሂፍዝ) * ብዛት:- 2 የሴት ኡስታዛ እና 2 የወንድ ኡስታዝ * ጾታ:- ሴትና ወንድ * የስራ ቦታ:- በኦንላይን * ተፈላጊ ችሎታ: - ቁርኣንን በተጅዊድ አስተካክሎ ማንበብ የምትችልና የሚሰጠው የቲላዋ ፈተና ማለፍ የምትችል (የሀፈዘች ብትሆን ይመረጣል) * የስራ ልምድ:- ከዚህ በፊት ቁርኣን የማስቀራት ልምድ ያላት * የስራ ሰዐት: በማንኛውም ሰዐት ማስቀራት ምትችል * ያለችበት አካባቢ ከኔትወርክ ችግር ነፃ የሆነ * ደመዎዝ:- በስምምነት ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ከታች ባለው ሊንክ ማመልከት ይችላሉ።👇👇 https://forms.gle/8fRW4iNzqWFhGxK2A ለማንኛውም ጥያቄ @Al_FurqanMedresa +251958413872 ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
400
6
ፈጥኖ ማን  ይመልስ  ✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ የነብዩ ሙሀመድ ﷺ ፈረስ ማን ይባላል ?
270
7
ፈጥኖ ማን  ይመልስ  ✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ የነብዩ ሙሀመድ ﷺ ፈረስ ማን ይባላል ?
1
8
ሰለፉ ሷሊሂን መስጅድ የቁርአን እና የተርቢያ ማዕከል የስራ መደብ፦ ኡስታዝ/ዛ ※ ብዛት፦ 4 ※ ፆታ፦ 2 ወንድ እና 2 ሴት መስፈርት፦ ※ ከቁርዐን ጋር ጥብቅ ቁርኝት ያለዉ። ※ ከቃዒዳ ጀምሮ እስከ ሂፍዝ ያሉ ተማሪዎችን በየዘርፉ ማስተማር የሚችል/የምትችል ※ የተጅዊድ አህካሞችን ጠንቅቆ የሚያዉቅና ተማሪዎችን በተጅዊድ በማስቀራት ብቁ ተማሪዎችን ማፍራት የሚችል/የምትችል። ※ ከዚህ በፊት የተለያዩ መዳሪሶች  ላይ የማስቀራት ልምድ ላለው ቅድሚያ እንሰጣለን ※ መድረሳዉ የሚያዘጋጀዉን የብቃት ማረጋገጫ ፈተና ተፈትኖ ማለፍ የሚችል። ※ ከሰኞ እስከ አርብ ከአስር ሶላት እስከ መግሪብ ※ ደመወዝ፦  በስምምነት ※ አድራሻ፦ አ.አ ሸጎሌ ከታክሲ ተራው ትንሽ ገባ ብሎ በቅርብ ርቀት ለሚገኙ ቅድሚያ እንሰጣለን ለማመልከት በሚከተለው የስልክ መስመራችን ፦ 0954833586 ይደውሉ አልያም በቴሌግራም በውስጥ  ያናግሩን = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/HudaJobs https://t.me/HudaJobs
851
9
ፈጥኖ ማን  ይመልስ  🚀🚀 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ። በነብዩሏህ  ዳውድ  ላይ የወረደው ቅዱስ መጽሐፍ ዘቡር ይባላል ።
122
10
ፈጥኖ ማን ይመልስ 🚀🚀 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ለዝናብ እና ለዕፅዋት የተመደበው መልአከ ማን ነው ?
218
11
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ተራራዎች አብረውት አሏህን የሚዘክሩት ነብይ ማነው ?
175
12
📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል 💎 ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ለ2019 ዓ. ል የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስ
📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል 💎 ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ለ2019 ዓ. ል የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
778
13
✅ፈጥኖ ማን ይመልስ !  ✈️✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ቀድሞ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል 🎁 📝 ጥያቄ ነብዩሏህ ሱለይማንን ያናገረችው ትንሽ ፍጡር  ምንድን ናት  ?
259
14
➡️የ "አንብብ" ከዋሻው መውጣት ሲደንቀኝ ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀኛል በሚል መሪ ቃል ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ በኢትዮጲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ አለም አቀፍ የንባብ ወድድር
➡️የ "አንብብ"  ከዋሻው  መውጣት ሲደንቀኝ  ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀኛል በሚል መሪ ቃል ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ በኢትዮጲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ አለም አቀፍ የንባብ ወድድር ተጀመረ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ➡️በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥን  በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ፣ በኢንግሊዝኛ   የተዘጋጀ የፕልኬሽን መፅሐፍ  ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 💸በ499  ብር ብቻ……… ▶️ መፅሐፉን ያውርዱ ▶️ የንባብ ውድድሩን ይመዝገቡ ▶️ የማጠቃለያ ሽልማትና የመጽሐፍ ዳሰሳ • ፕሮግራም ትኬት ይቁረጡ ➡️ለ1 ወር ያህል በእርጋታ ያንብቡ ከመፅሐፉ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን በመፈተን ይወዳደሩ ➡️ጛሩ ሒራ የንባብ ውድድር ያዘጋጀው ልዩ ልዩ  ስጦታዎች  ይሸለሙ ! 1️⃣ኛ ለወጣ የቤተሰብ ዑምራ🕋 2️⃣ኛ iphone 13 promax 🎒 3️⃣ኛ Brand ላፕቶፕ (PC) 💻 ከ4️⃣ኛ–1️⃣0️⃣ኛ  ለሚወጡ ልዩ ልዩ ሽልማቶች! ⬇️ለመመዝገብ⬇️ 🌐https://sulmahira.et/register?ref=011 ❤️በቴሌግራም ቦት ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref=011 ደውለው መመዝገብ ይችላሉ። 🌟0946248626 🌟0942189967 የቴሌግራም አድራሻ👇  https://t.me/sulmahira
50
15
✅ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 🚨 ትክክለኛውን  መልስ ቀድሞ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል 🎁 📝 ጥያቄ የቂያማ ቀን የአላህን ዐርሽ የሚሸከሙት መላእክት ቁጥራቸው ስንት ነው?
197
16
ማን ቀድሞ ይመልስ !  🕊 ⚖️ ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add  የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት ❶ኛ,  የቂያማ እለት የሚጠየቀው የመጀመሪያ ጥያቄ ሰለ " ሰላት"  ነው ።
227
17
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
368
18
ማን ቀድሞ ይመልስ !  🚀🚀 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add  የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! ጥያቄ  👉 በቁርኣን ውስጥ ረጅሙ ሱራ (ምዕራፍ) ማን ይባላል?
74
19
ማን ቀድሞ ይመልስ !  🚀🚀 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add  የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! ጥያቄ  👉 በቁርኣን ውስጥ ስማቸው ከሌሎች ነብያት በበለጠ ሁኔታ በብዛት የተጠቀሰው ነብይ ማን ናቸው?
66
20
ኢማሙ ሻፊዒይ መድረሳ የስራ መደብ፦ ኡስታዝ ※ ፆታ፦ ወንድ ※ ልምድ ያለው ※ ብዛት፦ 2 መስፈርት፦ 1. በተጅዊድ ማቅራት የሚችል 2. ለመድረሳው ህግና ደንብ አክባሪ የሆነ 3. ኢስላማዊ አለባበስ የሚለብስ 4. ለተሰጠው የቂርአት ቦታ ብቁ ሆኖ በታማኝነት የሚያስቀራ 5. አነስተኛ  ኪታቦችን ማቅራት የሚችል አድራሻ፦ ቡና ቦርድ ሙለጌ ህንፃ የስራ ጊዜ፦ ※ ክረምት ከ 3:00-6:00 ※ በበጋው ከአስር አስከ መግሪብ ደመወዝ፦ በመድረሳው እስኬል ለማመልከት፦በ 0944748863 ደውለው መመዝገብ ይችላሉ። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/HudaJobs https://t.me/HudaJobs
1 665